Watch "ዲያስፖራ ገዝቶ መምጣት ያለበት ወገኑን ለማንቃት/ Zuum shoes and Geo Orbital" on YouTube
https://youtu.be/-0epDAwFduA
https://youtu.be/-0epDAwFduA
YouTube
ዲያስፖራ ገዝቶ መምጣት ያለበት ወገኑን ለማንቃት/ Zuum shoes and Geo Orbital
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ ዲያስፖራ ገዝቶ መምጣት ያለበት ወገኑን ለማንቃት/ Zuum shoes and Geo Orbital የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስ...
Watch "እንዴት ነው ምን አይነት ቢዝነስ ለመስራት የምንወስነው /How to Decide What Kind of Business to Start" on YouTube
https://youtu.be/PXp1v3R59MU
https://youtu.be/PXp1v3R59MU
YouTube
እንዴት ነው ምን አይነት ቢዝነስ ለመስራት የምንወስነው /How to Decide What Kind of Business to Start
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #business እንዴት ነው ምን አይነት ቢዝነስ ለመስራት የምንወስነው /How to Decide What Kind of Business to Start የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገ...
Watch "እጅግ የሚገርም ምርጥ ካሜራ / DSLR canon 200D /SL2" on YouTube
https://youtu.be/W54EFdGcmXk
https://youtu.be/W54EFdGcmXk
YouTube
እጅግ የሚገርም ምርጥ ካሜራ / DSLR canon 200D /SL2
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ
እጅግ የሚገርም ምርጥ ካሜራ / እጅግ የሚገርም ምርጥ ካሜራ / DSLR canon 200D /SL2
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. https://www…

Watch "ተፈጥሯዊ ውበት እንዲመለስ እነዚህን ሰባት ነገር በየቀኑ ያርጉ። /restore your natural beauty" on YouTube
https://youtu.be/T8EH1YbXJbA
https://youtu.be/T8EH1YbXJbA
YouTube
ተፈጥሯዊ ውበት እንዲመለስ እነዚህን ሰባት ነገር በየቀኑ ያርጉ። /restore your natural beauty
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ ...
Watch "እንኳን ደስ ያለን የኢትዮጵያ ምርት ብዛቱ /made in Ethiopia" on YouTube
https://youtu.be/g0YCcnQhhRs
https://youtu.be/g0YCcnQhhRs
YouTube
እንኳን ደስ ያለን የኢትዮጵያ ምርት ብዛቱ /made in Ethiopia
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #made in Ethiopia #ኤርሚ እንኳን ደስ ያለን የኢትዮጵያ ምርት ብዛቱ /made in Ethiopia የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስ...
Watch "ሰውነት ይናገራል በቅርጽ በውበት / Ethiopian body builders." on YouTube
https://youtu.be/5AtPABitaTM
https://youtu.be/5AtPABitaTM
YouTube
ሰውነት ይናገራል በቅርጽ በውበት / Ethiopian body builders.
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #body builders.
ሰውነት ይናገራል በቅርጽ በውበት / Ethiopian body builders.
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. https://www.amazon.c…

ተኝቼ እንኳን አንተ ትጠብቀኛለህ። እራሴን መቆጣጠር በማልችልበት ሰዐት እንኳ አንተ ታስበኛለህ። ሁሌ ጥበቃህ ተጓድሎብኝ አያውቅም። ዛሬም የተጨፈኑትን ዐይኖቼን በምህረትህ ገለጽክልኝ። ያረፈውንም አእምሮዬን ቀኑን አንግተህ አነቃኸው። በመስኮቱ በኩል የፈነጠቀውንም ብርሀን ማየት ቻልኩኝ። የወፎቹንም ዝማሬ በጆሮዬ አንቆሮቆርክልኝ። በጠዋቱ ምንም ገንዘብ ሳልከፍል "ብርሀንን" ሰጠኸኝ። ምንም ሳልከፍልም የ"ወፎቹን ዝማሬ" አሰማኸኝ። ገና ከመነሳቴ ይህንን ሁሉ ድንቅ ስጦታ አሸከምከኝ። እንደገና የተፈጥሮን ውበት ማድነቅም ጀመርኩኝ። ገና ከመነሳቴ ይህንን ሁሉ ካገኘሁኝ በቀሪው የቀኑ ሰዐታት ደሞ ከአባቴ የሚበረከቱልኝ ስጦታዎች አጓጉኝ። አባቴ እንዴት መልካም ነው?! እንዴትስ ድንቅ ነው?!
ሁሌ ቸርነትህ ተጓድሎብኝ አያውቅም። አሁንም በቸርነትህ ይህቺን አዲስ ቀን እንዳይ አደረከኝ። በዚች ቀንም ከወዳጆቼም ጋ እንድገናኝ፣ስራዬን እንድሰራ፣እንድዝናናና አዲስ ነገር እንድፈጥር ፈቀድክልኝ። ከምንም በላይ በሰጠኸኝ ቀን ሌሎችን ማገዝና ማሰብ እንዳለብኝ ተረድቻለሁኝ። አንተ እንደጠበከኝኛ አንተ እንደረዳኸኝ እኔም ለሌሎች መትረፍ እንዳለብኝ አውቄአለሁ።
ዛሬ በሕይወት የነቃን ሁሉ ፤ ከራሳችን አልፈን ለሌሎች ስለመትረፍ እናስብ። የአቅማችንን ውስንነት ሳይሆን የአቅማችንን ትልቅነት እንመልከት። በእያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን የፈጣሪን ክብር የሚያገዝፍ ስራ ለመስራት እንሞክር። ፈጣሪ እኛን እንደወደደን ሁሉ እኛም በዙሪያችን ያሉትን ሁሉ እንውደድ። ይቺንም ቀን በሕይወታችን ላይ መጨመሯ ትክክል መሆኑን በስራችን ትልቅነት፣በሀሳባችን መልካምነት፣ከአፋችን በሚወጡት የከበሩ ውብ ቃላቶች እናሳይ! ይቺ ቀን ይገባችኋል ብሎ የሰጠንን ፈጣሪ የሚያስወድስ ግሩም ውሎን በፈቃዳችን እንዋል። በውሎአችንም እግዚአብሔር ጥበቃው አይለየንም! አሜን!
መልካም ቀን ይሁንልን!
ብሩክ የሺጥላ

Watch "በየወቅቱ የሚሰሩ የቢዝነስ ሃሳቦች / business ideas" on YouTube
https://youtu.be/bySesZ_nipY
https://youtu.be/bySesZ_nipY
YouTube
በየወቅቱ የሚሰሩ የቢዝነስ ሃሳቦች / business ideas
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. https://www.amazon.com/shop/ermitheethiopia?ref=ac_inf_hm_vp …

Watch "በየቀኑ ካልሲ አርገን ከተኛን ጤናችን ምን ይሆናል ?/What happens if you sleep with socks on?" on YouTube
https://youtu.be/KZi2G10PjGQ
https://youtu.be/KZi2G10PjGQ
YouTube
በየቀኑ ካልሲ አርገን ከተኛን ጤናችን ምን ይሆናል ?/What happens if you sleep with socks on?
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ በየቀኑ ካልሲ አርገን ከተኛን ጤናችን ምን ይሆናል ?/What happens if you sleep with socks on? የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነ...
Watch "የኢትዮጵያ ባሎች ሚስትን በመደብደብ በአፍሪካ 3ኛ ሆኑ እና ባሌ ልጄን እየደበደበ ተቸገርኩ (ቅጣት )punishment" on YouTube
https://youtu.be/SXLDXGHwadA
https://youtu.be/SXLDXGHwadA
YouTube
የኢትዮጵያ ባሎች ሚስትን በመደብደብ በአፍሪካ 3ኛ ሆኑ እና ባሌ ልጄን እየደበደበ ተቸገርኩ (ቅጣት )punishment
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ የኢትዮጵያ ባሎች ሚስትን በመደብደብ በአፍሪካ 3ኛ ሆኑ እና ባሌ ልጄን እየደበደበ ተቸገርኩ (ቅጣት ) የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገ...
Watch "ዩቲዩብ ላይ የእናንተን ቪዲዮ ሌላሰው ሲጭነው አንዴት ማወቅ ይቻላል/ What Happens When You Re-Upload other person contact" on YouTube
https://youtu.be/HrVlV6GiZZc
https://youtu.be/HrVlV6GiZZc
YouTube
ዩቲዩብ ላይ የእናንተን ቪዲዮ ሌላሰው ሲጭነው አንዴት ማወቅ ይቻላል/ What Happens When You Re-Upload other person contact
#ermi #youtoo #ገበያ @you too
ዩቲዩብ ላይ የእናንተን ቪዲዮ ሌላሰው ሲጭነው አንዴት ማወቅ ይቻላል/ What Happens When You Re-Upload other person contact
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ
https://www.amazon.com/shop/ermitheethiopia?ref=ac_inf_hm_vp
ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ …

🖤❤️🖤❤️🖤❤️🖤❤️🖤❤️
አንድ አባት አንድ ትዕግስት የጎደለው ወጣት ልጅ ነበረው። ይህ ወጣት በትንሹም በትልቁም ቱግ እያለ፤ ሰዎችን ያስቀይም ነበር። ከአንደበቱ ክፉ ቃላቶችን ስለሚያወጣ ከሰው ጋር
መስማማት አልቻለም። ትዕግስት ፈፅሞ የለውም። ይህ ነገር እጅግ ያሳሰበው አባት፤ ልጁን የሚለውጥበት ዘዴ ሲያወጣ ሲያወርድ ቆይቶ አንድ መፍትሄ ላይ ደረሰ።
አንድ ቀንም በቀረጢት ሙሉ ሚስማር ያዘና ልጁን አስጠርቶ እንዲህ አለው
“ልጄ ሆይ …ይህን በቀረጢት ያለውን ሚስማር ተቀበለኝ፤ ሁሌም ትዕግስት በጎደለህ ጊዜ እና ሰው ባስቀየምክ ቁጥር አንድ ሚስማር የእንጨቱ አጥር ላይ ሰካ” አለው።
ልጁ ምንም ግራ ቢገባውም አባቱ እንዳዘዘው ማድረግ ጀመረ። በመጀመሪያ ሰሞን በጣም ብዙ ሚስማሮችን ሰካ….ቀስ እያለ ግን በቀን እንጨቱ ላይ የሚሰካቸው ሚስማሮች ቁጥር እየቀነሰ መጣ…. እያለ… እያለ…. በመጨረሻ ምንም ክፉ ያልተናገረ ቀን አንድም ሚስማር ሳይሰካ ዋለ። ልጁ በጣም ታጋሽ ሆኖ ባህሪው ተስተካከለ ማለት ነው። ይህንንም ለአባቱ አበሰረ። አባትየውም “ እሰይ ልጄ…… አሁን ደግሞ ምንም ያልተናደድክ ቀን እና ክፉ ያልወጣህ ቀን በፊት ከሰካሃቸው ሚስማሮች ውስጥ አንዱን ንቀል” አሉት።
ልጁ እንደተባለው አደረገ፤ ከቀናት
በኋላ ሁሉንም ሚስማሮች ነቅሎ ጨረሰ። ወደ አባቱም ሄዶ ሚስማሮችን አስረከበ። አባትየውም አንዲህ አለው “አየህ ልጄ……አሁን የሰካሃቸውን ሚስማሮች ነቅለህ ጨርሰሃል…..በጣም ታጋሽ ሆነሃል ማለት ነው፤ ነገር ግን እስቲ አጥሩን ተመለክት….ፈጽሞ እንደ ድሮው ሊሆን
አይችልም፤ ሚስማሩ ቢወጣም ተበሳስቷል። ክፉ ንግግርም ልክ
እንደ ሚስማር ነው፤ ሺህ ጊዜ ይቅር ብትልም፤ እንደሚስማሩ ጠባሳ ጥሎ ያልፋል ፤ እናም ልጄ……..በህይወት ትዕግስት ይኑርህ…..አንደበትህን ቆጥብ” ብሎ አስተማረው።
@ermitheethiopia