Watch "የጽንስ መጨንገፍ ( ሾተላይ ) ቀላል ሆኖ ሳለ የሚያመጣው ቀውስ ብዙ ነው ። RH incompatibility" on YouTube
https://youtu.be/cWHIE_ARoi0
https://youtu.be/cWHIE_ARoi0
YouTube
የጽንስ መጨንገፍ ( ሾተላይ ) ቀላል ሆኖ ሳለ የሚያመጣው ቀውስ ብዙ ነው ። RH incompatibility
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ
የጽንስ መጨንገፍ ( ሾተላይ ) ቀላል ሆኖ ሳለ የሚያመጣው ቀውስ ብዙ ነው ። RH incompatibility
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. https:…
የጽንስ መጨንገፍ ( ሾተላይ ) ቀላል ሆኖ ሳለ የሚያመጣው ቀውስ ብዙ ነው ። RH incompatibility
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. https:…
⚰.....ያልተማረ ይግደልህ.....⚔
"ትናንትን አፈቀርኩት"ዛሬን ግን ጠላሁት
አፌን ለሆድ ብቻ ሲጮህ አገኘሁት፡፡
ትንሽ መግፋት ቢቻል ጊዜን ወደ ኋላ
እኔስ በተሰየምኩ ካባቴ ፊት ለፊት ከአያቴ በኋላ
ወይ ታሪኬ ሊፃፍ ወይ ግፌ ሊሰላ፡፡
አባባ ገድልህን ለምን ነው የነገርከኝ?
ለትናንት አሻቅለህ ዛሬ አስጠላኸኝ
ብትከፍተው ገለባ
ሕይወት ትግል አልባ፣ ትግሉም ሕይወት አልባ
የተማረ ይግደለኝ ብለህ አጓግተኸኝ
ፊደል ከቆጠረ ቁጥርን ከደመረ ለሆዱ ካደረ መንጋ መሀል ጣልከኝ
"እኔም ተማከርኩልህ" ተመራመርኩልህ
የመብት አቡጊዳ ትግሌን ጀመርኩልህ
መብሌን አትንኳት ብዬ ፎከርኩልህ
ኧረ በሞትኩልህ
ይልቅስ ልንገርህ" ሞትክን በተማረ መመኘትክን እርሳው
ጽድቁን ከፈለግከው
ፊደል ያልቆጠረው ያገሬ ገበሬ ተኩሶ ይጣልህ፣
ይግደልህ ከማሳው፡፡
(ቼበለው መኩሪያ፣ ማለዳ፣ 1993)
ሃሳብ መስጫ ቻናሉን ለማጋራት
➷ ➷
@ermitheEthiopia
"ትናንትን አፈቀርኩት"ዛሬን ግን ጠላሁት
አፌን ለሆድ ብቻ ሲጮህ አገኘሁት፡፡
ትንሽ መግፋት ቢቻል ጊዜን ወደ ኋላ
እኔስ በተሰየምኩ ካባቴ ፊት ለፊት ከአያቴ በኋላ
ወይ ታሪኬ ሊፃፍ ወይ ግፌ ሊሰላ፡፡
አባባ ገድልህን ለምን ነው የነገርከኝ?
ለትናንት አሻቅለህ ዛሬ አስጠላኸኝ
ብትከፍተው ገለባ
ሕይወት ትግል አልባ፣ ትግሉም ሕይወት አልባ
የተማረ ይግደለኝ ብለህ አጓግተኸኝ
ፊደል ከቆጠረ ቁጥርን ከደመረ ለሆዱ ካደረ መንጋ መሀል ጣልከኝ
"እኔም ተማከርኩልህ" ተመራመርኩልህ
የመብት አቡጊዳ ትግሌን ጀመርኩልህ
መብሌን አትንኳት ብዬ ፎከርኩልህ
ኧረ በሞትኩልህ
ይልቅስ ልንገርህ" ሞትክን በተማረ መመኘትክን እርሳው
ጽድቁን ከፈለግከው
ፊደል ያልቆጠረው ያገሬ ገበሬ ተኩሶ ይጣልህ፣
ይግደልህ ከማሳው፡፡
(ቼበለው መኩሪያ፣ ማለዳ፣ 1993)
ሃሳብ መስጫ ቻናሉን ለማጋራት
➷ ➷
@ermitheEthiopia
Watch "የመኝታ ንቃት ከኩከንበር እና ከነጭ ሽንኩርት /What are the benefits of eating cucumber and garlic" on YouTube
https://youtu.be/rFNBi3U8rHE
https://youtu.be/rFNBi3U8rHE
YouTube
የመኝታ ንቃት ከኩከንበር እና ከነጭ ሽንኩርት /What are the benefits of eating cucumber and garlic
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ
ለመኝታ ንቃት ከኩከንበር እና ከነጭ ሽንኩርት /What are the benefits of eating cucumber and garlic
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ…
ለመኝታ ንቃት ከኩከንበር እና ከነጭ ሽንኩርት /What are the benefits of eating cucumber and garlic
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ…
Watch "ፎቶ ቤት ለመክፈት ይህን ያርጉ /How to Start a Photography Business" on YouTube
https://youtu.be/HvfbRk-dWz8
https://youtu.be/HvfbRk-dWz8
YouTube
ፎቶ ቤት ለመክፈት ይህን ያርጉ /How to Start a Photography Business
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #Photography
ፎቶ ቤት ለመክፈት ይህን ያርጉ /How to Start a Photography Business
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. https://www.am…
ፎቶ ቤት ለመክፈት ይህን ያርጉ /How to Start a Photography Business
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. https://www.am…
ድሮ ➡️“አውደ አመት አመት-ድገምና፣
የአባብዬን ቤት-ድገምና፣
የእማምዬን ቤት-ድገምና፣
ወርቅ ይፍስስበት፡፡ ዘንድሮ➡️የወንዜው ነብር፣
ሊሰጠኝ ነው ብር ሳይመነዘር፣
ያውም በዶላር፡፡
የወንዜው ሳቢሣ፣
ሊሰጠኝ ነው አምሳ፡፡ ያማረ ቆንጆ በዓል ተመኘሁ ለሁላችሁም @ermitheethiopia
የአባብዬን ቤት-ድገምና፣
የእማምዬን ቤት-ድገምና፣
ወርቅ ይፍስስበት፡፡ ዘንድሮ➡️የወንዜው ነብር፣
ሊሰጠኝ ነው ብር ሳይመነዘር፣
ያውም በዶላር፡፡
የወንዜው ሳቢሣ፣
ሊሰጠኝ ነው አምሳ፡፡ ያማረ ቆንጆ በዓል ተመኘሁ ለሁላችሁም @ermitheethiopia
Watch "ማንኛውም ነገር እንዴት ቆርጦ ማውጣት ይቻላል በፎቶ ሾፕ/How to Cut Out ANYTHING in Photoshop" on YouTube
https://youtu.be/q6OEFj2Ayn8
https://youtu.be/q6OEFj2Ayn8
YouTube
ማንኛውም ነገር እንዴት ቆርጦ ማውጣት ይቻላል በፎቶ ሾፕ/How to Cut Out ANYTHING in Photoshop
#PhotoshopTutorial #Photoshop #youtoo @you too ማንኛውም ነገር እንዴት ቆርጦ ማውጣት ይቻላል በፎቶ ሾፕ/How to Cut Out ANYTHING in Photoshop In this tutorial, you will learn how ...
🌿🌿 አስተማሪ ታሪክ 🌿🌿
➰⛏⛏ዛፍ➱ ቆራጩ⛏⛏➰
📜
ከዕለታት በአንዱ ቀን በጣም ጠንካራና ጎበዝ ዛፍ ቆራጭ እንጨት ነጋዴ ጋር ሄዶ እንዲቀጥረው ጠየቀው እሱም ተቀበለው። ደሞዙም በጣም ጥሩና የስራውም ሁኔታ ተስማሚ ነበር።
በዚህ ምክንያት ዛፍ ቆራጩ ጥሩ ነገር እንደሚያደርግ አስቆራጩ ነጋዴ ተማምኗል። አለቃውም መጥረቢያ ከሰጠው በኋላ ዛፎቹን እየቆረጠ የሚያጋድምበትን ቦታ አመለከተው።
በመጀመርያው ቀን ቆራጩ 15 ዛፎችን ቆርጦ አመጣ። አለቃውምᐸᐸእንኳን ደስ አለህ በዚህ ስራህ ቀጥልበት።>>አለው።
እሱም በአለቃው ቃል እጅግ ተነሳሳ በቀጣይም ቀን በጣም በርትቶ ለመስራት ሞከራ ነገርግን 10 ዛፎችን ብቻ ይዞ ለመምጣት ቻለ። በቀጣይም ቀን የበለጠ ቢሰራም ይዞ ሊመጣ የቻለው 7 ዛፎችን ብቻ ነበር።
ከቀን ወደ ቀን ጥቂትና ያነሰ ዛፍ ብቻ ያመጣ ጀመር፤ እሱም ᐸᐸጉልበቴ ደክሟል ማለት ነው..>> ብሎ አሰበ። እሱም ወደ አለቃው ይቅርታ ለመጠየቅ አመራ፣ ምን እየሆነ እንዳለ ሊገባው እንዳልቻለ ነገረው ...
አለቃውም ᐸᐸመቼ ነው ለመጨረሻ ጊዜ መጥረቢያህን የሳልከው(የሞረድከው?>>) በማለት ጠየቀው። ᐸᐸ የሳልከው? መጥረቢያውን ለመሳል ጊዜ አልነበረኝም፣ በጣም በስራ ተወጥሬ ነበር.. ዛፎችን በመቁረጥ ሲበዛ ተጠምጄ ነበር።>> ብሎ መለሰለት።
የታሪኩ መልዕክት 💌💌💌
አብዛኞቻችን ክህሎታችንን (skill) አናዳብርም(update) ወይም አናሳድግም። የምናውቃትን ነገር ብቻ
የሙጥኝ ይዘን በቂዬ ነው እንላለን ።
ከደህና ጥሩ ይሻላል ከጥሩም ደግሞ በጣም ጥሩ አለ ስለዚህ ችሎታችንን ወይንም ክህሎታችንን በየጊዜው መሳላችን ወይም መሞረዳችን ለስኬታችን ቁልፍ ነው።
@ermitheethiopia
ምንጭ @ ethio fiction

Watch "ፍቅራችን ከሰመ (distorted love ) new Ethiopian film" on YouTube
https://youtu.be/158WNqgZtrA
https://youtu.be/158WNqgZtrA
YouTube
ፍቅራችን ከሰመ (distorted love ) new Ethiopian film
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ ፍቅራችን ከሰመ (distorted love ) new Ethiopian film የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድት...
Watch "ቀዝቃዛ ሻውር ለ30 ቀን በየቀኑ መጠቀም ጤናን ምን ያረገዋል ? /I took cold showers for 30 days" on YouTube
https://youtu.be/XYZNfC6Bixw
https://youtu.be/XYZNfC6Bixw
YouTube
ቀዝቃዛ ሻውር ለ30 ቀን በየቀኑ መጠቀም ጤናን ምን ያረገዋል ? /I took cold showers for 30 days
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ሻውር #cold showers ቀዝቃዛ ሻውር ለ30 ቀን በየቀኑ መጠቀም ጤናን ምን ያረገዋል ? /I took cold showers for 30 days የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር ...
Watch "በጽሑፍ ውስጥ ቪዲዮ እንዲጫወት ማረግ በፕሪምየም ፕሮ /How to place a VIDEO inside TEXT In Adobe Premiere Pro CC" on YouTube
https://youtu.be/YkrzyfE1-xg
https://youtu.be/YkrzyfE1-xg
YouTube
በጽሑፍ ውስጥ ቪዲዮ እንዲጫወት ማረግ በፕሪምየም ፕሮ /How to place a VIDEO inside TEXT In Adobe Premiere Pro CC
#ermi #youtoo #ገበያ # Premiere Pro በጽሑፍ ውስጥ ቪዲዮ እንዲጫወት ማረግ በፕሪምየም ፕሮ /How to place a VIDEO inside TEXT In Adobe Premiere Pro CC Tutorial ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ...
Watch "የማይታመን ልዩነት በአፕል (Mac ) ኮምፒዩተር እና የዊንዶ ኮምፒዩተር መዓከል /Mac vs PC - Which Is Better?" on YouTube
https://youtu.be/ELCZolobhRE
https://youtu.be/ELCZolobhRE
YouTube
የማይታመን ልዩነት በአፕል (Mac ) ኮምፒዩተር እና የዊንዶ ኮምፒዩተር መዓከል /Mac vs PC - Which Is Better?
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ የማይታመን ልዩነት በአፕል (Mac ) ኮምፒዩተር እና የዊንዶ ኮምፒዩተር መዓከል/Mac vs PC - Which Is Better? የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁ...
Watch "በቤት ምቾት ውስጥ ሆኖ ገቢን ማሳደግ ( የገቢያ ሃሳብ ) business ideas in Ethiopia 2019" on YouTube
https://youtu.be/nXhgViZGIjw
https://youtu.be/nXhgViZGIjw
YouTube
በቤት ምቾት ውስጥ ሆኖ ገቢን ማሳደግ ( የገቢያ ሃሳብ ) business ideas in Ethiopia 2019
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ
በቤት ምቾት ውስጥ ሆኖ ገቢን ማሳደግ ( የገቢያ ሃሳብ ) business ideas in Ethiopia 2019
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. https…
በቤት ምቾት ውስጥ ሆኖ ገቢን ማሳደግ ( የገቢያ ሃሳብ ) business ideas in Ethiopia 2019
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. https…
Watch "የቦርጭ ማጥፍያ እና ሌሎችም በእግዝብሽን የአዲስ አመት ባዛር ቁ ፟፟_2" on YouTube
https://youtu.be/mP994houRmg
https://youtu.be/mP994houRmg
YouTube
የቦርጭ ማጥፍያ እና ሌሎችም በእግዝብሽን የአዲስ አመት ባዛር ቁ ፟፟_2
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ ...