አርቲስት ተዘራ ለማ በድንገተኛ የልብ ህመም ህይወቱ አለፈ!
አርቲስት ተዘራ ለማ እስካሁን ከ20 በላይ ፊልሞች ላይ የተለያዩ ገፀ ባህሪያትን ተጫውቷል። ውሳኔ፣ ከኩርባው በስተጀርባ፣ ፍቅር ባጋጣሚ ፣ታሰጨርሺኛለሽ፣ ፍቅር በይሉኝታ፣ አልወድሽም፣ ወንድሜ ያዕቆብ፣ ኢንጂነሩ፣ ጥቁር እና ነጭ፣ ፍፃሜው፣ ሀማርሻ፣ ሰውዬው፣ የፍቅር ቃል፣ ቪዳ፣ ባዶ ነበር፣ ፀሀይ የወጣች ቀን፣ ጣምራ፣ የበኩር ልጅ፣ እሷን ብዬ፣ ጉደኛ ነች፣ ሰበበኛ፣ ዘውድና ጎፈር ፤ በመሰራት ላይ ያሉ እና በቅርብ የሚወጡ ታላቁ ሩጫ ፣ ሰንሰለት ፣ እስክትመጪ ልበድ እና ሌሎችም ይጠቀሳሉ።
በ “በኩር ልጅ” ፊልምም ባሳየው የገፀ ባህሪይ አጨዋወት በ9ኛው የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል ላይ “የአመቱ ምርጥ ተዋናይ” ተብሎ ተሸልሟል። በ”ፍቅር ቃል” ፊልም ላይም እንዲሁ ባሳየው ብቃት ከእነ ቤተሰቡ የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶለታል።
በ1954ዓ.ም ፍቼ የተወለደው አርቲስት ተዘራ ለማ እድገቱ እዚሁ መዲናችን አዲስ አበባ ርቼ አካባቢ ነው ይህ አርቲስት ወደ ጥበቡ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ በፊልም፣ በቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማ ፣ በትያትር እና በልዩ ልዩ ማስታወቂያዎች ላይ ሰርቷል። በተወለደ በ57 አመቱ አርቲስት ተዘራ ለማን በድንገተኛ ህመም ከእዚህ አለም በሞት ተለይቷል።
ኢትዮ_fiction ለዚህ የጥበብ ሰው ነፍስ ይማር እያለች ለቤተሰቡም መፅናናትን ትመኛለች ።
ምንጭ:- Etv

Watch "4k tv በሚገርም ዋጋ በኢትዮጵያ" on YouTube
https://youtu.be/bp9IHuZ78H0
https://youtu.be/bp9IHuZ78H0
YouTube
4k tv በሚገርም ዋጋ በኢትዮጵያ
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. https://www.amazon.com/shop/ermitheethiopia?ref=ac_inf_hm_vp …

Watch "የሻማ ማምረቻ በሚገርም ሁኔታ ሁሉል ነገር ያካተት በሃገር ቤት የተሥራ /candle making machine" on YouTube
https://youtu.be/pFgOhopY9sQ
https://youtu.be/pFgOhopY9sQ
YouTube
የሻማ ማምረቻ በሚገርም ሁኔታ ሁሉን ነገር ያካተተ በሃገር ቤት የተሠራ /candle making machine
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ
በትንሽ በሚባል መነሻ ሻማን አምርቶ ገበያ ላይ እስከ ማውጣት ሙሉ መረጃ ይገኝበታል ። ገበያ ላይ ከሚሸጠው ከ 10,000 ብር በላይ የተርፍበታል ።
የሻማ ማምረቻ በሚገርም ሁኔታ ሁሉል ነገር ያካተት በሃገር ቤት የተሥራ /candle making machine
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም…

Watch "ፀጉር እና ፂም ማሳደግያ እንዲሁም ማሳጅ ማረጊያ/hair repair and growth in Ethiopia" on YouTube
https://youtu.be/FWnv-D0vVso
https://youtu.be/FWnv-D0vVso
YouTube
ፀጉር እና ፂም ማሳደግያ እንዲሁም ማሳጅ ማረጊያ/hair repair and growth in Ethiopia
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #hair #ኤርሚ ፀጉር እና ፂም ማሳደግያ እንዲሁም ማሳጅ ማረጊያ/hair repair and growth in Ethiopia የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም...
Watch "የበዓሉ ድምቀት እና ግርግር ። እጅግ እርካሽ ዋጋ የለው ቬሎ ። እንኳን አደረሳችሁ" on YouTube
https://youtu.be/CTatJzzUWxc
https://youtu.be/CTatJzzUWxc
YouTube
የበዓሉ ድምቀት እና ግርግር ። እጅግ እርካሽ ዋጋ የለው ቬሎ ። እንኳን አደረሳችሁ
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ የበዓሉ ድምቀት እና ግርግር ። እጅግ እርካሽ ዋጋ የለው ቬሎ ። እንኳን አደረሳችሁ የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁ...