አስደላዩ ያልተረዳው ድለላ
💡አብዛኞዎቹ የስራ መስኮች የሞራል ልዕልናን ይሻሉ፤ አንድ የድለላ ባለሙያ የበረቱ ጫናዎች ስለሚኖርበት የላቀ የሞራል ልዕልና መላበስ ይጠበቅበታል።
በሃገራችን ከድለላ ሙያ ጋር በተያያዘ ያለው ምልከታ አበረታች አይደለም።
በዚህም የድለላን ስራ ፦
➩ ከማጭበርበር
➩ ከአታላይነት
➩ ከዝርፊያ
➩ ከስግብግብነት
➩ ከቃል አባይነት እንዲሁም በፖለቲከኞቻችን ዘንድ ደግሞ የድክመታቸው መሸፈኛና ማምለጫ መንገድ በማድረግ የሚጠቀሙበት የስራ ዘርፍ ሆኗል።
💡አንድ ግለሰብ በስልጣን ላይ የሚቀመጠው ለመጠቆም ሳይሆን ኃላፊነቱን በአግባቡ ለመወጣት፣ ስራን ለማቀላጠፍና ለማዘመን እንዲሁም ለውጥ ለማምጣት በመሆኑ አጥፊ የድለላ ሰራተኞችን ተገቢውን ህጋዊ እርምጃ በመውሰድ ሊያጋልጡና ሊቀጡ ይገባል።
💡የድለላ ሙያ በአለም አቀፍ አተያይ
➢ የላቀ ስብዕና የተላበሰ
➢ እምነት የሚጣልበት
➢ ለስራው እና ለራሱ የታመነ ሊሆን ይገባዋል።
መልካም ስነምግባር የእምነት መሠረት እንደመሆኑ፣ የድለላ ባለሙያ :-
➡ ሙያውን አክባሪ
➡ ሰለስራው በቂ እውቀት ያለው
➡ ሙያውን የሚያሳድግ
➡ በራሱ የሚተማመን እና የሚያውቀውን ብቻ የሚናገር።
💡ከእኛ ጋር በተለያየ መስክ በጋራ የምትሰሩ ከ200 በላይ የሆናችሁ ወካይ ኤጀንቶቻችን እንዲሁ አብራችሁን በትብብር ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ ግለሰቦች ራሳችሁን አክባሪ፣ ለደንበኞቻችሁ የላቀ ክብር የምትሰጡና የምትንከባከቡ፤ እንዲሁም ዕውቀታችሁንና የስራ ትጋታችሁን ያልተገነዘቡ ደንበኞችን በሰከነ መንፈስ ማቅረብ መቻል ይኖርባችኋል ምክንያቱም ደንበኞች አስቀድሞ በገጣሟቸው ያልተገባ ስነምግባር በሚያራምዱ ደላሎች የተጎዱ ወይንም ስለድለላ ስራ የተሳሳተ ግንዛቤ ኖሯቸው ስለሚሆን ከመፍረድ ይልቅ በብልሃትና ሙያው በሚፈቅደው ስርዓትና ትዕግስት
ደንበኛን በንቃትና በትጋት በማክበር ስራህን አከናውን።
💡ድለላ በአስጨናቂ ሁኔታ ውስጥ ማለትም በማልማትና በማጥፋት፣ በማግኘትና በማጣት፣ በከጂና ተከጂ፣ በይገባኛልና በአይገባህም ...ወዘተ ትግል ውስጥ ተፈትኖ በጥበብና በብልሃት የሚሰራ የስራ ዘርፍ ነው።
💡ደላላነት የሞራል ኃላፊነት ያለበት ሙያ ነው። ይህ ማለት በአብዛኛው ደንበኞች በህይወት ዘመናቸው አንድ ወይንም ሁለት ጊዜ የቤት ግዢ ተግባርን የሚፈፅሙ በመሆናቸው የመረጃው ሁኔታ እና የቤቱን ታሪክ የማወቅ ኃላፊነትህን ተጠቅመህ ትክክል የሆነውን ትክክል ያልሆነውን አይደለም በማለት ግዴታህን የምትወጣው ለ2% ጥቅም ብቻ በማሰብ የማትታለል ብርቱ ሰው ሁን!
💡የሚያጭበረብሩ ደንበኞች እንደሉ አስተውል! አነጋገራቸውን ማራኪ በማድረግ በስራው ማብቂያ ላይ የድካምህን ዋጋ ላለመክፈል የገቡበትን አቀራረብ በመለወጥና ቃላቸውን በማጠፍ መርዛማ ማንነታቸውን ይገልጣሉና እነሱን መጠንቀቅህን አትተው፤ እነዚህ በምግባራቸው የተጠሉና ስብዕና የጎደላቸው ናቸው።
@ermi the Ethiopia
Websit➯https://ermitheethiopia.com
Youtube➯ https://www.youtube.com/c/ErmiasFkade
Telegram➯ https://t.me/ErmitheEthiopiaBrokerage

Ermitheethiopia
Ermitheethiopia - Your Premier Destination for Properties, Vehicles, and Stocks
Buy and sell properties, vehicles, and stocks with ease.
👍1
https://ermitheethiopia.com/listing/car-for-rant-code-er-891/
Car for Rent code - ER -891
Car for Rent code - ER -891
👍1