Co.Market / ኮ-ገበያ
553 subscribers
5.06K photos
81 videos
3 files
2.47K links
  📲+251 9 11 81 16 72
https://ermitheethiopia.com

👉
Download Telegram
Forwarded from Ermi The Ethiopia
‼️Urgent ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚኔየም 
===================
👉 ባለ 2መኝታ ቤት
👉 ስፋት #72ካሬ ሜትር
👉 3ኞ ላይ                         
👉 በደንብ የተሰራ
👉 መገኞ የካ አባዶ
👉 ዋጋ on coll🤳📲
♦️አሰፓልት ዳር እንዳያመልጦዎ
📲🤳+251944365959
📲🤳+251904046050
http://ermitheethiopia.com
👍2
Forwarded from Ermi The Ethiopia
❗️አስቸኳይ የሚሸጥ ቤት❗️
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
📍ሰንዳፋ 160 ካሬ።
♦️2 መኝታ ከማስተር ቤድ ሩም ጋር
♦️1 ኪችን. ♦️1እቃ ቤት
📍የውጭ መታጠብያ አለው
♦️ ትልቅ ሳሎን።
♦️የፊንሺንግ ስራዎች ብቻ የቀሩት ።
♦️ዋጋ 3000.000(ሶስት ሚሊየን) ወስን ድርድር አለው
🤳📲+251944365959
🤳📲+251904046050
https://ermitheethiopia.com
Forwarded from Ermi The Ethiopia
በአዲስ አበባ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ለአጭር ቀን ታገደ።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ፤ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ለአጭር ቀን የታገደ መሆኑን አሳውቋል።

እገዳው ፤ ከሐምሌ 28/2ዐ15 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 5/2ዐ15 ዓ/ም ድረስ ሲሆን ምክንያቱ ደግሞ ከቢሮ ሪፎርም ሥራ ጋር በተገናኝ የሚስተካከሉ ስራዎች ስላሉ ነው ተብሏል።

በተጠቀሰው ጊዜ ማንኛውም የመሬት አገልግሎት እንዳይሰጥ በዶ/ር ቀነዓ ያደታ (የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ) ተፈርሞ ለሁሉም ክ/ከተሞች የመሬት ልማትና አስተዳደር ፅ/ቤት የተላከው የእግድ ደብዳቤ ያሳያል።

(ደብዳቤው ከአዲስ አበባ ከተማ የመሬት መረጃ አገልግሎት የተገኘ ነው) ermitheethiopia.com
Forwarded from Ermi The Ethiopia
📍አስቸኳይ የሚሸጡ ቦታቸው ለአፓርትመንት ቢሎ ለፈለጉት አገልግሎት መዋል የሚችል እንዳያመልጦ Land for sale for real estate, apartment and business
***
❗️
❗️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️

📍500➛ ካሬ ወሎ ሰፈር 45 ሚልየን ወስን ድርድር አለው
📍500➛ካሬ ኤድና ሞሎ አከባቢ 65ሚልየን ወስን ድርድር አለው
📍1000➛ካሬ ቦሌ መዳኔአለም አከባቢ 120M ድርድር አለው
📍500➛ካሬ ጋዜቦ አደባባይ G+1ቤት አለበት 70M
📍800➛ካሬ መስቀል ፍላወር 220M
📍1000➛ካሬ ሳርቤት 175M
📍150 ካሬ በካርታ ➡️200 ካሬ ያዞታ ➛ፍየል ቤትB+G+2 48M
📍455➛ካሬ አዋሬ መገኛ ቦታ 80-120ሺ የወር ገቢ ያለው 55M
♦️ሁሎም ቦታዎች ቤት አላቸው እንዳያመልጦ 💦
ak
📲🤳+251944365959
📲🤳+251904046050
https://ermitheethiopia.com