Forwarded from Co.Market / ኮ-ገበያ (Ermias)
✨ HOUSE FOR SALE✨
🏘️ Villa
📍 Sululta Area
400sqm, in title deed
🔶 4-bedroom
🔶1-livingroom
🔶3-car parking area🚗
🔶service home
3-badroom
1-bathroom
1-kitchen
-💵- Price --6,5 millions
(negotiable)
Code number T-015
🏘️ Villa
📍 Sululta Area
400sqm, in title deed
🔶 4-bedroom
🔶1-livingroom
🔶3-car parking area🚗
🔶service home
3-badroom
1-bathroom
1-kitchen
-💵- Price --6,5 millions
(negotiable)
Code number T-015
Ednamall
ኢድና ሞል በሐራጅ ሊሸጥ መሆኑ ተሰማ
5 June 2021
በጋዜጣዉ ሪፓርተር
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ አካባቢ የከተማዋ ልዩ የመዝናኛ አገልግሎት ስፍራ የሆነው ኢድና ሞል ከነሙሉ ሙሉ የመዝናኛ ቁሶቹ በሐራጅ ሊሸጥ መሆኑ ተሰማ።
የኢድና ሞል ባለቤት የሆኑት አቶ ተክለብርሃን አምባዬ በስማቸው በተቋቋመው የኮንስትራክሽን ድርጅት (ተክለብርሐን አምባዬ ኮንክትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር) አማካኝነት ኢድና ሞልን በመያዣነት በመጠቀም ከባንክ የተበደሩትን ብድር ባለመመለሳቸው ብድሩን ያበደረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድሩ መያዣ የሆነውን ኢድና ሞል በሐራጅ ለመሸጥ እንደተገደደ ሪፖርተር ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
በዚህም ምክንያት ለንግድ አገልግሎት የሚለውን ሙሉ ህንፃ ፣ ሲኒማ ቤቶቹን እንዲሁም የሲኒማ ማሳያ መሳሪያዎችን እና ልዩ ልዩ የመዝናኛ /መጫወቻ ቁሶችን በሐራጅ ለመሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ ሂደት ላይ እንደሚገኝ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
በ1938 ካሬ ሜትር ስፋት በሆነው የከተማዋ እምብርት ቦታ ላይ ያረፈውን ኢድና ሞል ከተጠቀሱት ተጨማሪ ንብረቶች ጋር በመነሻ ዋጋ 236.9 ሚሊዮን ብር ለሐራጅ እንደሚቀርብም ለማወቅ ተችሏል።