Ednamall
ኢድና ሞል በሐራጅ ሊሸጥ መሆኑ ተሰማ
5 June 2021
በጋዜጣዉ ሪፓርተር
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ አካባቢ የከተማዋ ልዩ የመዝናኛ አገልግሎት ስፍራ የሆነው ኢድና ሞል ከነሙሉ ሙሉ የመዝናኛ ቁሶቹ በሐራጅ ሊሸጥ መሆኑ ተሰማ።
የኢድና ሞል ባለቤት የሆኑት አቶ ተክለብርሃን አምባዬ በስማቸው በተቋቋመው የኮንስትራክሽን ድርጅት (ተክለብርሐን አምባዬ ኮንክትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር) አማካኝነት ኢድና ሞልን በመያዣነት በመጠቀም ከባንክ የተበደሩትን ብድር ባለመመለሳቸው ብድሩን ያበደረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድሩ መያዣ የሆነውን ኢድና ሞል በሐራጅ ለመሸጥ እንደተገደደ ሪፖርተር ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
በዚህም ምክንያት ለንግድ አገልግሎት የሚለውን ሙሉ ህንፃ ፣ ሲኒማ ቤቶቹን እንዲሁም የሲኒማ ማሳያ መሳሪያዎችን እና ልዩ ልዩ የመዝናኛ /መጫወቻ ቁሶችን በሐራጅ ለመሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ ሂደት ላይ እንደሚገኝ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
በ1938 ካሬ ሜትር ስፋት በሆነው የከተማዋ እምብርት ቦታ ላይ ያረፈውን ኢድና ሞል ከተጠቀሱት ተጨማሪ ንብረቶች ጋር በመነሻ ዋጋ 236.9 ሚሊዮን ብር ለሐራጅ እንደሚቀርብም ለማወቅ ተችሏል።

ለሽያጭ የቀረበ G+2 ዘመናዊ ቤት @ አያት አካባቢ
****************
👉 ስፋት: 250 ካ.ሜ
👉 10 መኝታ ቤት
👉 7 መታጠቢያ ቤት
👉 3 መኪና ማቆሚያ ቦታ
ካድ 👉 T-0052
ዋጋ: 22 ሚሊዮን ብር( ድርድር አለው 09 44 36 59 59 ermi the Ethiopia 🏡
****************
👉 ስፋት: 250 ካ.ሜ
👉 10 መኝታ ቤት
👉 7 መታጠቢያ ቤት
👉 3 መኪና ማቆሚያ ቦታ
ካድ 👉 T-0052
ዋጋ: 22 ሚሊዮን ብር( ድርድር አለው 09 44 36 59 59 ermi the Ethiopia 🏡
ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚኔየም @ ቦሌ አራብሳ‼️
<================================>
👉 ባለ 3 መኝታ ቤት
👉 ፅድት ብሎ የተሰራ
👉 2 ባኞ ቤት ያለው
👉 ሁሉም በሮችና መስኮቶች ተቀይረው የተሰሩ ናቸው
👉 1ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ
👉 ስፋት 86 ካሬ 👉 ዋጋ 2.5 ሚሊዮን ብር ድርድር
ኮድ👉T__0053
አለው የባንክ እዳ የዘጋ ለበለጠ መረጃ ☎️0944365959
<================================>
👉 ባለ 3 መኝታ ቤት
👉 ፅድት ብሎ የተሰራ
👉 2 ባኞ ቤት ያለው
👉 ሁሉም በሮችና መስኮቶች ተቀይረው የተሰሩ ናቸው
👉 1ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ
👉 ስፋት 86 ካሬ 👉 ዋጋ 2.5 ሚሊዮን ብር ድርድር
ኮድ👉T__0053
አለው የባንክ እዳ የዘጋ ለበለጠ መረጃ ☎️0944365959
2) B+G+5,
- Around Ferencai,
- 500 sqm, Total,
- 260 sqm, Built-up
- Foundation for G+7,
- Additional Service Houses,
- There is a lift space( No Lift),
- CBE Loan: 5.1 million,
- Around Ferencai,
- On main asphalt road,
- Monthly rent income: 100,000.00
- Rent income is from Basement and 2nd floor,
- Ground and 1st floor are occupied by the bank for the loan taken( for the next 4 years)
- 3rd floor is cafe and restuarant occupied by a family member,
- 4th and 5th floors are vacant,
CODE--T-0055
- Price:
45 million(slightly negotiable)☎️0944365959