Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa❤️)
@ETCONp Building Cost Rate.xls
1 MB
👉አብዛኞቻችሁ በጠየቃችሁን መሰረት
🚧BUILDING COST RATE ANALYSIS SAMPLE ከዚህ ፅሁፍ አያይዘንላቹሀል።
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=d4flwv5a32q3
@etconp

👍5❤2
#ADVERTISNMENT
🌟Online Class (With Certificate)
1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2000birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
7. AUTOCAD Price = 2000birr
8. ProtaStructure Software
🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken
🫵For Registration - 0948552002 Or @AbelMuluken
🚧Telegram Channel - https://t.me/AbelMulukenEngineeringSolution
🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA

Telegram
Engineering Solution
Youtube link - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
🙏2
👉በ22 ነጥብ 77 ቢሊየን ብር የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ ተከናወነ
🚧በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ በ22 ነጥብ 77 ቢሊየን ብር ወጪ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ መከናወኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታወቀ፡፡
🌟በአሥተዳደሩ የፕላንና ፕሮግራም ማኔጅመንት ዳይሬክተር ቆንጂት ዓለሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በግማሽ ዓመቱ 402 ኪሎ ሜትር አዲስ መንገድ ለመገንባት ታቅዶ 279 ኪሎ ሜትር ተገንብቷል፡፡
🌟ይህን ተከትሎም የፌደራል መንገዶችን ሽፋን 30 ሺህ 456 ኪሎ ሜትር ማድረስ ተችሏል ነው ያሉት፡፡
🌟እንዲሁም 101 ኪሎ ሜትር የነባር መንገዶች ማጠናከርና የነባር መንገዶች ደረጃ ማሻሻል ሥራ መከናወኑን ገልጸዋል፡፡
🌟በሌላ በኩል 4 ሺህ 519 ኪሎ ሜትር መንገድ መጠገኑን እና ከዚህ ውስጥ 85 ኪሎ ሜትሩ ከባድ ጥገና መሆኑን አብራርተዋል፡፡
🌟4 ሺህ 434 ኪሎ ሜትሩ ደግሞ ወቅታዊና መደበኛ ጥገና መሆኑን ነው ያስታወቁት፡፡
🌟በተለያዩ አካባቢዎች የሚስተዋለው የፀጥታ ችግር የበጀት ዓመቱ አፈፃፀም ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩንም ተናግረዋል፡፡
በ2016 በጀት ዓመትም 945 ኪሎ ሜትር አዲስ መንገድ ለመገንባት መታቀዱን አመላክተዋል፡፡
Via FBC

👍4❤1
👉NEW VACANCEY
☄Positions
1. ሳይት ኢንጂነር (2 ሰው)
2. ጀነራል ፎርማን (2 ሰው)
🌟Site Engineer
🚧Qualification: BSc Degree in Civil Engineering or COTM
🖱Work Experience: 4 Years in building projects.
🌟General Forman
🚧Qualification: Diploma in building construction.
🖱Work Experience: 6 year & above experience in building projects.
🫵How to apply
📩Submit your non-returnable application and CV in person to M and B Engineering Plc, located 22, Gollagul Tower 5th floor HR & Administration Department, office. No 510/509.
📞Phone. No: +251 116 90 01 10
@ETCONpWORK

👍9🙏4
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa❤️)
👉የኮንስትራክሽን ባለሙያ ብቃት ማረጋገጫ
(ክፍል አንድ)
🌟በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የወጣ "የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ ቁጥር 648/2013" የሚል ስያሜ የተሰጠው መመሪያ አንቀጽ 15 (1 እና 2) ላይ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችን እና ሙያተኖችን ሙያተኞች በሦስት ዋና ዋና ምድቦች ከፍሏቸዋል።
🚧ምድብ ሀ፦ አነ ስተኛ ሙያተኛ
~ ደረጃ I
~ ደረጃ II
🚧ምድብ ለ፦ መለስተኛ ሙያተኛ
~ ደረጃ III
~ ደረጃ IV
🚧ምድብ ሐ፦ ከፍተኛ ባለሙያ
~ ምሩቅ ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል ባለሙያ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል ባለሙያ
🖱የእያንዳንዳቸውን ዘርፎች መለኪያ በዝርዝር በተከታታይ የምገልጽ ሲሆን ከደረጃ አንድ እስከ ደረጃ አራት (ደረጃ I - ደረጃ Iv) ያሉአነስተኛ እና መለስተኛ ባለሙያዎች የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ወስደው ያለፉት ሙያተኞች ብቻ መሆን አለባቸው።
🖱ዲግሪ እና ከዚያ በላይ ያላቸው ግን በከፍተኛ ባለሙያ ማዕረግ የሚመደቡ ሲሆን የብቃት ማረጋገጫ ፈተና መስጠት ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ያሉት ምስክር ወረቀት ለማግኘት የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ናቸው።
⏺የባሙያ ብቃት ማረጋገጫ ወይም ምዝገባ የሚደረገው የትምህርት ተቋሙ ወይም የብቃት ምዘና ማዕከሉ በሰጠው ምስክር ወረቀት ላይ በተጻፈው የሙያ አይነት (Face value) መሠረት ይሆናል።
⏺የብቃት ማረጋገጫ ወይም ምዝገባ የሚቀርብ የስራ ልምድ በኢንደስትሪው ውስጥ ቀጥተኛ ተሳታፊነትን የሚያሳይና ባለሙያው ወይም ሙያተኛው የተመደበበትን የስራ መደብ፣ የስራው የ ቆይታ ጊዜ፣የስራ ግብር እየተቆረጠ ለሚመለከተው አካል ገቢ እየተደረገ መሆኑን ገልጾ የደብዳቤ ቀን ፤ ቁጥር፣ የኃላፊ ፊርማ፣ እንዲሁም የድርጅቱን ማህተምና አድራሻ የያዘ መሆን ይኖርበታል።
🫵ይቀጥላል ....

❤5👍5
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa❤️)
👉የግንባታ ላይ አደጋ
🚧እየተገነባ ባለ ህንጻ አርማታና ብረት ተደርምሶ ሁለት ሰራተኞች ህይወታቸው አለፈ
🌟በአዲስ አበባ ከተማ ጥር 19 ቀን 2016 ዓ.ም በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ኦርማ ጋራዥ ጀርባ እየተገነባ ባለ ህንጻ ላይ እየተሞላ ያለ አርማታና ብረት ተደርምሶ በስራ ላይ የነበሩ ሁለት ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የአዲስ አበባ የእሳት እና ድንገተኛ አደጋ ኮሚሽን አስታውቋል።
🖱የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ እንደተናገሩት የሟቾቹ ዕድሜ 32 እና 35 መሆኑን ገልፀዋል።
🖱የኮሚሽኑ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች የሟቾቹን አስከሬን ከተጫናቸዉ ፍርስራሽ ስር አንስተዉ ለፖሊስ አስረክበዋል።
⚡️የኮንትራክሽን ስራዎች በሚሰሩበት ጊዜ አስሪዎችም ሆነ ሙያተኞች አስፈላጊዉን የደህንነት መርሆዎች ባለመከተል መሰል አደጋዎችን የሚያስከትል በመሆኑ የጥንቃቄዉ ጉዳይ ልዩ ትኩረት ያሻዋል ሲሉ አቶ ንጋቱ ተናግረዋል።
Via Ethio FM107.8
@etconp
🚧እየተገነባ ባለ ህንጻ አርማታና ብረት ተደርምሶ ሁለት ሰራተኞች ህይወታቸው አለፈ
🌟በአዲስ አበባ ከተማ ጥር 19 ቀን 2016 ዓ.ም በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ኦርማ ጋራዥ ጀርባ እየተገነባ ባለ ህንጻ ላይ እየተሞላ ያለ አርማታና ብረት ተደርምሶ በስራ ላይ የነበሩ ሁለት ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የአዲስ አበባ የእሳት እና ድንገተኛ አደጋ ኮሚሽን አስታውቋል።
🖱የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ እንደተናገሩት የሟቾቹ ዕድሜ 32 እና 35 መሆኑን ገልፀዋል።
🖱የኮሚሽኑ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች የሟቾቹን አስከሬን ከተጫናቸዉ ፍርስራሽ ስር አንስተዉ ለፖሊስ አስረክበዋል።
⚡️የኮንትራክሽን ስራዎች በሚሰሩበት ጊዜ አስሪዎችም ሆነ ሙያተኞች አስፈላጊዉን የደህንነት መርሆዎች ባለመከተል መሰል አደጋዎችን የሚያስከትል በመሆኑ የጥንቃቄዉ ጉዳይ ልዩ ትኩረት ያሻዋል ሲሉ አቶ ንጋቱ ተናግረዋል።
Via Ethio FM107.8
@etconp
#ADVERTISNMENT
🌟Online Class (With Certificate)
1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2000birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
7. AUTOCAD Price = 2000birr
8. ProtaStructure Software
🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken
🫵For Registration - 0948552002 Or @AbelMuluken
🚧Telegram Channel - https://t.me/AbelMulukenEngineeringSolution
🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
🌟Online Class (With Certificate)
1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2000birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
7. AUTOCAD Price = 2000birr
8. ProtaStructure Software
🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken
🫵For Registration - 0948552002 Or @AbelMuluken
🚧Telegram Channel - https://t.me/AbelMulukenEngineeringSolution
🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
Telegram
Engineering Solution
Youtube link - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
👍2
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa❤️)
👉የኮንስትራክሽን ባለሙያ ብቃት ማረጋገጫ
🖱ክፍል ሁለት
🌟በደረጃ ሦስት ሥር የሚመደቡት ከፍተኛ ባለሙያ እርከን ሥር ያሉት ባለሙያዎች፦ ምሩቅ መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Graduate Engineer/Architect)፣ ፕሮፌሽናል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Professional Engineer/Architect) እና ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Practicing Professional Engineer/Architect) በሚል ሦስት ዋና ዋና እርከኖች ሥር ይካተታሉ።
⏺ሀ) ምሩቅ መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Graduate Engineer/Architect)
📏ምሩቅ ባለሙያ የሚባለው በምህንድስና ወይም ከምህንዴስና ጋር ተዛማጅነ ት ባላቸው የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ተቋም በመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ እና ከዜሮ እስከ ሶስት ዓመት የስራ ልምድ ያለው ምሩቅ የምህንድስና (ተያያዥ) ባለሙያ የሚጠራበት፣ ሲቪል ምህንድስና፣ ቅየሳ ምህንድስና፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት፣ አርክቴክቸር፣ ከተማ ፕላን፣ ኤሌክትሪካል፣ ሳኒታሪ፣ ኤሌክትሮመካኒካል ኢንጂነሪንግ ባለሙያዎች እናሌሎች በዘርፉ ያሉ መሐንዲሶች የሚሰየሙበት ምድብ ነው።
⏺ለ) ፕሮፌሽናል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Professional Engineer/Architect)
📏በዚህ ዘርፍ የብቃት ማረጋገጫ የ ሚወስዱ ባለሙያዎች ከምህንድስና ጋር ተዛማጅነት ባላቸው የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ የትምህርት ማስረጃ እና ቢያንስ ከሶስት ዓመት በላይ የሆነ የስራ ልምድ ሊኖራቸው የሚገባ ናቸው።
🗞ፕሮፌሽናል የምህንድስና (ተያያዥ) ባለሙያዎች የሚያካትተው በስትራክቸራል፣ ጂኦቴክኒካል፣ መንገድ እና ድልድይ፣ ኤሌክትሪካል፣ ሳኒታሪ፣ ኤሌክትሮ መካኒካል፣ ማቴሪያል ኢንጂነሪንግ ባለሙያዎችን እና ሌሎች ወደፊት የሚፈጠሩ የኢንጂነሪንግ ዘርፎች የተመረቁ ናቸው።
▶️በዚህ ምድብ የሚከተሉት ስያሜዎች ሊሰጡ ይችላሉ።
~ ፕሮፌሽናል አርክቴክት
~ ፕሮፌሽናል የከተማ ልማት ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል የመሬት ገጽታ ማስዋብ ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል የማቴሪያል ምህንድስና ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል የከርሰ ምድር ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል ጂኦቴክኒካል ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል የመንገድ ምህንድስና ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል ሎኬሽን መሐንዲስ
~ ፕሮፌሽናል የድልድይ ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል ሳኒተሪ መሐንዲስ
~ ፕሮፌሽናል ስትራክቸራል መሐንዲስ
~ ፕሮፌሽናል ኤሌክትሪካል መሐንዲስ
⏺ሐ) ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት
📌(Practicing Professional Engineer/Architect)፦ አመልካቹ ከታወቀ በኮንስትራክሽን ዘርፍ በዲግሪና ከዚያ በላይ በሆነ ደረጃ የተመረቀ መሆን ያለበት ሲሆን፤ የዲግሪ ሰባት ዓመት፣ የማስተርስ አምስት ዓመት እንዲሁም የድክትሬት ሶስት ዓመት ላመለከተበት ዘርፍ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ሊኖረው የሚገባ ሲሆን ከተገለጸው የስራ ልምድ ዉስጥ ቢያንስ 2 ዓመቱ እንደአግባቡ በዲዛይን ወይም በዲዛይን ክለሳ ወይም በኮንስትራክሽን ግንባታ ወይም ማኔጅመንት ወይም ከሙያቸው ጋር ተያያዥነት ያላቸው ስራዎች ላይ የተሳተፈ መሆን ይኖርበታል።
📐ባለሙያው ከላይ የተዘረዘሩትን ስራዎች በቁጥር ሁለት (2) በራሱ እና እንደየአግባቡ በተቆጣጣሪነት የ ተሰሩ ለፕሮፌሽናል ብቃት ማረጋገጫ ካቀረቡት ተጨማሪ አንድ (1) ስራ ማቅረብ ይኖርበታል።
✨በዚህ ዘርፍ ስያሜ የሚሰጥባቸው ሰርቲፊኬቶች፦
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) አርክቴክት
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የከተማ ልማት ባለሙያ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የመሬት ገጽታ ማስዋብ ባለሙያ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የማቴሪያል መሐንዲስ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ጂኦቴክኒካል መሐንዲስ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የመንገድ መሐንዲስ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ሎኬሽን መሐንዲስ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የድልድይ ባለሙያ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ሳኒተሪ መሐንዲስ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ስትራክቸራል መሐንዲስ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ኤሌክትሪካል መሐንዲስ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) መካኒካል መሐንዲስ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ሰርቬየር
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ፔቭመንት መሐንዲስ
☄የተሰራ ስራ ማስረጃ ማቅረብ የማይችል የፔራክቲሲንግ ፔሮፋሽናል የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ለማግኘት ያመለከተ ባለሙያ እራሱ የሰራቸውን ሌሎች ሁለት (2) የስራ ልምዶችን በተጨማሪነ ት ማቅረብ አለበት።

👍8
🫵URGENT
🌟ደረጃ 3 እና ከዛ በላይ የ ኮንስትራክሽን ተቋራጭነት ፍቃድ ያለው ሰው በ ፐርሰንት (%) ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ ይደውልልኝ
📍ቦታ: አሰላ እና አ.አ ( ገላን)
🚧ለመስራት ዝግጁ የሆነና ቁርጠኛ የሆነ ብቻ ሰው ይደውልልኝ
0947911962 ያሬድ

👍4👏2
👉ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ
🖱ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር GGWW/15/2016
⚡️Published Jan 26
🚧በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለመሀል አምባ ከተማ ማ/ቤት ለሚያሰራው የቢሮ ግንባታ ቀሪ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
🫵ስለሆነም ተጫራቾች
⏺የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
⏺የመወዳደሪያ ደረጃቸውም ለመንገድ ስራ GC/BC ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮች
▶️በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መምጣት አለባቸው።
🌟ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ተከታታይ ቀናት እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መሀልአምባ ገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
📩የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በገ/ጉ/ወ/ወ/ ፋይናንስ ፅ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው።
☄ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት
⏺ሀ/ ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት
⏺ለ/ለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ፋይናንሻል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 (ሀያ አንድ) ተከታታይ ቀናት መሀል/ምባ የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
✨የጨረታው ሰነድ በ21ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይታሸጋል ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
🖱መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
👆ማሳሰቢያ፡- በአፈፃፀም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም።
👷♀ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል።
🗞በወረዳው ውስጥ አንድ እና ከዛ በላይ የሆነ ፕሮጀክት የያዘ አካል መወዳደር አይችልም።
📞ለበለጠ መረጃ፡- የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ስልክ ቁጥር 011 336 0631/146 ይደውሉ
📍ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

👍7❤1🙏1

👍5