Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.89K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ጥር 17 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏3
🫵URGENT

🌟ደረጃ 3 እና ከዛ በላይ የ ኮንስትራክሽን ተቋራጭነት ፍቃድ ያለው ሰው በ ፐርሰንት (%) ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ ይደውልልኝ

📍ቦታ: አሰላ እና አ.አ ( ገላን)

🚧ለመስራት ዝግጁ የሆነና ቁርጠኛ የሆነ ብቻ ሰው ይደውልልኝ

0947911962 ያሬድ

@ETCONpWORK
👍4👏2
👉ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ

🖱ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር GGWW/15/2016

⚡️Published Jan 26

🚧በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለመሀል አምባ ከተማ ማ/ቤት ለሚያሰራው የቢሮ ግንባታ ቀሪ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

🫵ስለሆነም ተጫራቾች

⏺የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

⏺የመወዳደሪያ ደረጃቸውም ለመንገድ ስራ GC/BC ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮች

▶️በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መምጣት አለባቸው።

🌟ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ተከታታይ ቀናት እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መሀልአምባ ገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

📩የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በገ/ጉ/ወ/ወ/ ፋይናንስ ፅ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው።

☄ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት

⏺ሀ/ ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት

⏺ለ/ለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ፋይናንሻል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 (ሀያ አንድ) ተከታታይ ቀናት መሀል/ምባ የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

✨የጨረታው ሰነድ በ21ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይታሸጋል ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

🖱መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

👆ማሳሰቢያ፡- በአፈፃፀም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም።

👷‍♀ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል።

🗞በወረዳው ውስጥ አንድ እና ከዛ በላይ የሆነ ፕሮጀክት የያዘ አካል መወዳደር አይችልም።

📞ለበለጠ መረጃ፡- የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ስልክ ቁጥር 011 336 0631/146 ይደውሉ

📍ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

@ETCONpWORK
👍7❤1🙏1
#ADVERTISNMENT

🌟Online Class (With Certificate)

1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2000birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
7. AUTOCAD Price = 2000birr
8. ProtaStructure Software

🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken

🫵For Registration - 0948552002  Or @AbelMuluken

🚧Telegram Channel - https://t.me/AbelMulukenEngineeringSolution

🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
👍5
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ጥር 22 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ጥር 22 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ጥር 22 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤2👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ጥር 22 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ጥር 22 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ጥር 22 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤3
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa‍❤️)
👋ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች፣ብዙዎቻቹ በጠየቃችሁን መሠረት ተከታታይ ይዘት ያለው በተግባርም የተሰራ ፕሮጀክት በ አማርኛ እንዲሁም በአገራችን ኮድ እና ስታንዳርድ እንደ TAKE OFF SHEET፣BOQ፣MS PROJECT እና ሌሎች ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች እና አሰራሮች ይዘን በ YOUTUBE ለእናንተ ለማድረስ  ዝግጅታችንን  እያጠናቀቅ ሰለሆነ  በጣም አጭር በሚባል ጊዜ ውስጥ  ማለትም የምንጀምር ይሆናል።

🌟እስከዛው ግን እናንተ ቤተሰቦቻችን የምንጠይቃቹ ከታች ያለውን YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE  በማድረግና ለጓደኞቻቹ በመላክ  ቤተሰብ  እንዲሆኑ ያግዙ። ሊንኩ ይሄው 👇👇👇

https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
🙏4
👉NEW VACANCY

🌟VACANCY for Landscape Architect

🚧Company: ZANA Landscape Design and Contractor PLC

⏺Commitment: Full time

🖱Job summary

▶️Responsible for providing high level professional support in the area of landscape planning and landscape design (hardscape and softscape designs) and serve as company ambassador meeting all expectations and procedures for company standard landscape designs.

🖱Summary of job Roles

| Meet with clients for concept development.
| Site analysis that considers the broad economic, social, ecological, and aesthetic considerations of a place/space.
| Develop hardscape and softscape landscape construction drawings and softscape bill of quantity (plant list and quantity) .
| Day to day garden design works, plants selection, materials selection, site designs, plantation design.
| Be part of and/or lead in design concept development and any meetings related to design and landscape construction works.
| Provide high level design drawings, details, 3D renderings and documents.
| Visit on site projects for supervision and oversight.

🖱Experience/education requirements

| Minimum 3 years architectural and landscape work experience
| A Bachelor’s or Master’s degree in Landscape Architecture is preferred
| High proficiency with AutoCAD, Revit, 3DMax, SketchUp, Lumion, Adobe Creative Cloud Suite and Microsoft Office Suite. 
| Technical knowledge of landscape architecture, flowers, trees, general plant types, and site development elements.

🖱We would want to see

| Strong communication and presentation skills
| Broad knowledge in detail drawings  
| Knowledge of planting design and sustainable design
| Self-motivated, organized, and a team player
| Excellent interpersonal and organization skills

📩If you have the passion and skills for landscaping, send us your resume and portfolio via email on gen.hr@zanalandscaping.com

📞For any clarification +251 98 822 1908

@ETCONpWORK
👍6❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ጥር 24 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤2