Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.89K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
2023-02-17 12_02_58.pdf
1.9 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 9 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-17 12_10_16.pdf
3.2 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 10 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-17 12_11_44.pdf
13.3 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 10 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
👍3
📢የምስራች ከ @ETCONpWORK

🫵  የ ETCONp ድርጅት የሆነው ETCONp WORK የኮንስትራክሽን አቅርቦት ክፍተትን ለሞሞላት ከኮንስትራክሽን አቅርቦት ጋር የተያያዙ ስራዎችን ላይ ለመስራት አቅዷል በመሆኑም :-

🌟ስለዚህ አዲስአበባ ውስጥ የምትገኙ

✅የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች ማለትም አናጺ፣ግንበኛ፣ፌራዩ፣ፎርማን እና ተዛማጅ ስራ

✅ ኮንትራክተሮች

✅ የኮንስትራክሽን ንግድ ውስጥ የተሰማራችሁ ሰዎች

✅የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና ማቴርያል አከራዮች በ ሙሉ

🌟በ @ETCONpWORKs ላይ ስም ፣ ስልክ እና አድራሻችሁን (ምትሰሩበትን ክ/ከ) በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።


☎️ 0954454017

@etconp
👍1
የጨረታ ማስታወቂያ
በሃዲያ ዞን በሆሳና ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ነባር የህዝብ ትራንስፖርት ማህበራት በጋራ በመሆን የሆሳናን ከተማ አስተዳደር አዲሱ መናህሪያ የግቢ ውስጥ የመሬት ንጣፍ ግንባታ በትራንስፖርት ማህበራት በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ፡፡ስለሆነም
1.የመናሀሪያ ግቢ ውስጥ የመሬት ንጣፍ
1.የመንሃሪያ ግቢ ውስጥ የአፈር ቆረጣ እና የሰብ ቤዝ ንጣፍ ግንባታ
የጨረታ መመሪያ ፡-
• ተጫራቾች በዘርፉ የተመዘገቡትን የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፤ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ፤ግብር ከፋይነት ማስረጃ ፤የታደሰ የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ፤ የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ ማረጋገጫ በመንግስት ግዢ ላይ መሳተፍ የሚችሉበት የአቅራቢነት ማስረጃና የቫት ማዝገባ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ሆኖ በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሱት ግንባታ ደረጃ G.C-5/R.C-5 ከዚያ በላይ ያላቸው የጨረታ ሰነዱን ከሆሳዕና ከታማ አስተዳደር አራዳ ቀበሌ ለማ ኢንተርናሽናል ሆቴል አጠገብ ደቡብ ውበት ደረጃ ሁለት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30ኛው ቀን 11፡30ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር ብቻ በደቡብ ውበት ደረጀ ሁለት የህዝብ ትራንስፖርት ማሀበር ጽ/ቤት በመክፈል ባለፈቃዱ ወይም ህጋዊ ወኪሉ ኦርጂናል እና አንድ ፎቶ ኮፒ የሰነድ ማስረጃ በመያዝ መፈዛት ይቻላል፡፡ የጨረታ ሰነድ የሚሸጠው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ሆኖ በ31ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል ፤ 31ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል ፡፡
• ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የውክልናን ኦርጂናል የዞ ሲቀርቡ ይሆናል፡፡
2 . ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች ለተጠቀሱ ፕሮጀክቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፡-1ኛ .በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ፤2ኛ. በማይሻል ሌተር ኦፍ ክሬዲት የቀረበ ዋስትን 3ኛ .በጥሬ ገንዘብወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ፡-40.000(አርባ ሺህ ብር ) ፤ማቅረብ ይጠበቅበታል ፡፡
• ማንኛውም ተጫራች ስራውን የሚሰራበትን የግንባታ ቴክኒሻል ክፍል አንድ ኦርጂናል፤ ሁለት ኮፒ ፤እያንዳንዱን በሰም በማሰግ ፤ በመጨረሻም ሁሉንም የጨረታ ሰነዶች በአንድ እናት ፖስታ በሰም በማሸግ ፤የአጫራች ጽ/ቤት ስም ፤የፕሮጀክቱ ስም ፤የፕሮጀክቱ ሳይት እና የተጫራቹ ስም በፖስታው ላይ በመጻፍ በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር በደቡብ ውበት ደረጃ ሁለት የህዝብ ትራንስፖርት ማህበር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 31ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
• ሁለት ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ እያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅቱን ማህተም ማሳረፍ እና መፈረም አለበት ይህ ካልሆነ ከጨረታው ሂደት ውጪ ይሆናል ፡፡
• ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው ሰንድ ላይ አንድ ሀሰተኛ ሰነድ ቢገኝ ከጨረታ ሆደት ውጪ ከተደረገ በሖላ በህግ ተጠያቂ ይሆናል፡፡
• በጨረታ ሰነድ ይዘት ላይ ቅሬታ ያለበት ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከመከፈቱ 10ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
• ጨረታ የሚከፈትበት ቀን እና ሰአት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ሂደቱን አያስተጎጉልም፡፡
• ጽ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ 046 555 1841 /0472
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

@etconpwork
👍3
📢የምስራች ከ @ETCONpWORK

🫵  የ ETCONp ድርጅት የሆነው ETCONp WORK የኮንስትራክሽን አቅርቦት ክፍተትን ለሞሞላት ከኮንስትራክሽን አቅርቦት ጋር የተያያዙ ስራዎችን ላይ ለመስራት አቅዷል በመሆኑም :-

🌟ስለዚህ አዲስአበባ ውስጥ የምትገኙ

✅የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች ማለትም አናጺ፣ግንበኛ፣ፌራዩ፣ፎርማን እና ተዛማጅ ስራ

✅ ኮንትራክተሮች

✅ የኮንስትራክሽን ንግድ ውስጥ የተሰማራችሁ ሰዎች

✅የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና ማቴርያል አከራዮች በ ሙሉ

🌟በ 👉 @ETCONpWORKs ላይ

👉 ስም
👉 ስልክ
👉 የተሰማራችሁበትን ሙያ /ንግድ/
👉 እና አድራሻችሁን (ምትሰሩበትን ክ/ከ)
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።


☎️ 0954454017

@etconp
👍1
INVITATION FOR TENDERING
IFB No. ECWCT/NCB/PG-91/2015

1. The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for TO SUPPLY, FIX, TEST AND COMMISSION GRP AND PUMP WORKS 2. Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the Ethiopian fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate together with their offer.
3. Bidding document should be prepared in English language.
4. Interested Potential Bidders obtain a complete set of bidding document from the office of Procurement Department against payment of none refundable fee of Birr 300.00 upon presentation of Trade License renewed for the fiscal year.
5. This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provision indicated in bidding document.
6. The deadline for bid Submission shall be on March 08, 2023, at [04:30 a.m.] (Local Time)
7. Bid must be accompanied with a Bid Security of an amount of Birr Birr 300,000.00 ETB (Three hundred thousand) in the form of certified cheque (CPO) or Bank guarantee. Bid Bond in the form of insurance bond or in any other form shall not be accepted.
8. Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the Procurement Department on March 08, 2023, at [04:00 a.m.] (Local Time. in Ethiopian Construction Works Corporation Procurement Department conference room, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend.
10. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.
11. Bidders may get further information at the following address:

Ethiopian Construction Works Corporation
Address: - Gurd shola behind Athletics Federation Building
In front of Andinet International school
Telephone No.011 8 72 29 58/ 0118 72 30 86/011 896 29 91
2023-02-20 10_39_46.pdf
1 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 12 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-20 10_41_46.pdf
1.1 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 12 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-20 10_46_22.pdf
1.4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 12 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-20 10_47_24.pdf
1.2 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 12 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-20 10_48_25.pdf
6.5 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 12 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-20 10_51_39.pdf
5.6 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 12 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-20 10_54_33.pdf
5.4 MB
የግንባታ አማካሪ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 12 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-20 11_07_33.pdf
863.5 KB
የግንባታ አማካሪ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 12 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-20 11_11_18.pdf
926.6 KB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 12 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-20 14_49_41.pdf
744.8 KB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

ሪፖርተር የካቲት 12 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
🥰2❤1
@Econpwork

✨ Tender for suppliers
👎1
# Civil engineer

የአርማታ ምርት ውጤቶች ሃላፊ
#ayat_share_company
#engineering
#Addis_Ababa
ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ያለው/ላት እና በኮንክሪት ባቺንግ ፕላት ዘርፍ ላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: February 27, 2023
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በደርጅቱ  ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሲኤምሲ ሚካኤል ጀርባ አያት አፓርትመንትና ሞል አጠገብ) በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ። ለበለጠ መረጃ +251118547199 መደወል ይቻላል።

@etconpwork
Source : hahujobs
Junior GIS advisor
#deutsche_gesellschaft_fur_internationale_zusammenarbeit
#engineering
#Bahir_Dar
Master's Degree in Geomatics Engineering, GIS or in a related field with relevant work experience
Duties & Responsibilities:
- Assist proper functioning of CAMIS in collaboration with regional experts.
- Digitalize the existing paper-based documents.
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: March 5, 2023
How To Apply: Submit your CV along with your motivation letter via email: hreth@giz.de
N.B: Please make sure you mention the vacancy number and position title #027/2023 in the subject line of your email application. Applications without vacancy numbers in subject lines might be disqualified.

source : hahujobs

@etconpwork
👍1