Ethiopian Construction Vacancy & Tender pinned «👋ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች፣ብዙዎቻቹ በጠየቃችሁን መሠረት ተከታታይ ይዘት ያለው በተግባርም የተሰራ ፕሮጀክት በ አማርኛ እንዲሁም በአገራችን ኮድ እና ስታንዳርድ እንደ TAKE OFF SHEET፣BOQ፣MS PROJECT እና ሌሎች ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች እና አሰራሮች ይዘን በ YOUTUBE ለእናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን እያጠናቀቅ ሰለሆነ በጣም አጭር በሚባል ጊዜ ውስጥ ማለትም የምንጀምር…»
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa❤️)
TableOfContents.pdf
648.5 KB
👉AUTOCAD TABLE OF CONTENT
🌟ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን በ ኣዲሱ YouTube ቻናላችን የ AutoCad ስልጠና መጀመራችን ይታወቃል ክፍል 1 በ 11 ምዕራፎች ኣጠናቀናል ክፍል 2 ሁለት ልንጀምር ነው።
🏷ይህን ከዚህ ፅሁፍ ያያዝነው PDF ደሞ እየሰጠነው ያለነው ስልጠና የሚያሳይ Table Of Content ነው!
🫵እናንተም ከታች ያለው የ YOUTUBE ገፃችን SHARE እና SUBSCRIBE በማረግ ይወዳጁን❤🙏
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

🙏6❤1
👉ማስታወቂያ
🫵ለተከበራችሁ የማኅበራችን አባላት!
እ.ኤ.አ. ከኤፕሪል 17 – 20 ቀን 2024 ዓ.ም. ድረስ በሀገረ ቱርክ በኢስታንቡል ከተማ 46ኛው የ “ያፒ-ተርኪዬ ቢልድ” (YAPI-TURKEYBUILD) BUILDING, CONSTRUCTION MATERIALS AND TECHNOLOGIES EXHIBITION ይካሄዳል፡፡ ይህ ኤግዚቢሽን በሀገሪቱ ከሚካሄዱት ኤግዚቢሽኖች ሁሉ ከፍ ያለው ከመሆኑም በላይ ከተለያዩ የዓለም ሀገራትም ከ52,111 በላይ በርካታ ጉብኚዎችን የሚያስተናግድ ነው፡፡ ስለሆነም በማኅበራችን በኩል ከአዘጋጆቹና አዲስ አበባ ከሚገኘው የቱርክ ኤምባሲ ጋር በመተባበር 20 ለሚሆኑ አባሎቻችን የሚከተሉትን አስፈላጊ እገዛዎች የሚደረግላችሁ መሆኑን አውቃችሁ ለመመዝገብ ቅድሚያውን እንድትወስዱ እናስታውቃለን፡፡
1) እ.ኤ.አ. ከኤፕሪል 17 – 20 ቀን 2024 ዓ.ም ድረስ ላሉት 3 ቀናት በባለ 5 ኮከብ ሆቴል ውስጥ የመኝታ ወጪያችሁ ተሸፍኖ የምትስተናገዱ ይሆናል፤
2) ኤግዚቢሽኑ በሚካሄድባቸው ቀናት ውስጥ በዚያው በኤግዝቢሽኑ ማዕከል የምግብ ወጪያችሁ ይሸፈናል (Unlimited access to VIP Lounge)፤
3) በኤፕሪል 16 ቀን 2024 ዓ.ም. በቱርክ አውሮፕላን ማረፊያ እንደደረሳችሁ ከአየር ማረፊያው ወደ ሆቴል የሚያጓጉዛችሁ መኪና ተመቻችቷል፤
4) ኤግዚቢሽኑን ለመመልከት የ “በጣም አስፈላጊ እንግዳ መግቢያ” (VIP Gate) በነፃ ይሰጣችኋል፡፡
5) ከዚህ በተጨማሪ ለቪዛ የሚያስፈልጋችሁን ክፍያ በእራሳችሁ የምትፈፅሙት ሆኖ የሥራ ሂደቱን በማሳለጥ ግን ማኅበሩ እገዛ ያደርጋል፤
6) በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ ተካፋይ እንዲሆኑ የሚጠበቀው የድርጅት ባለቤቶች ወይም ሥራ አስኪያጆች ብቻ ይሆናሉ፤ ለምዝገባ ሲመጡም የመጠቀሚያ ጊዜው ያላለፈበት ፓስፖርት፣ የስልክ አድራሻ፣ የኢሜይል አድራሻ እና የንግድና የሥራ ፈቃዳቸውን ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤
7) የአውሮፕላን መጓጓዣ ወጪ በእናንተው የሚሸፈን ሲሆን፤ ቅድመ ሂደቶቹን በቶሎ ያጠናቀቀ ሰው ጥሩ የአየር ቲኬት ዋጋ እንደሚያገኝ ግንዛቤ ሊወሰድበት ይገባል፤
8) ለዚህም አገልግሎት ለማኅበራችን ገቢ የሚደረግና ህጋዊ የሆነ የገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ የሚቆረጥበት ብር 38,500 (ሠላሣ ስምንት ሺህ አምስት መቶ ብር)፤
9) ምዝገባውን ማካሄድ የሚቻለው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከረቡዕ ጥር 22 ቀን 2016 ዓ.ም አንስቶ እስከ ሰኞ የካቲት 4 ቀን 2016 ዓ.ም. ድረስ ብቻ መሆኑን እናስታውቃለን፤
10) ደምብ እና ግዴታዎች ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር
@etconp

👍4🙏3❤1
❤8👏1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa❤️)
👉ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን AutoCad ስልጠና በ YouTube ቻናላችን መጀመራችን ይታወቃል ዛሬ ምዕራፍ ሁለት በ ስድስት ክፍሎች ኣዘጋጅተን ለቀነዋል
🖱ገና ጀማሪዎች እና ተማሪዎች ለሆናቹ በጣም ይጠቅማቹዋል
✨Share,like እና Subscribe በማረግ አግዙን👇
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
🌟Chapter 2 from Part 1-6 Is Uploaded
https://youtu.be/KtNfdoMkrdU
🖱ገና ጀማሪዎች እና ተማሪዎች ለሆናቹ በጣም ይጠቅማቹዋል
✨Share,like እና Subscribe በማረግ አግዙን👇
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
🌟Chapter 2 from Part 1-6 Is Uploaded
https://youtu.be/KtNfdoMkrdU
👍3