Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ ሄራልድ መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1🙏1
👉በ ግንባታ ኢንዱስትሪ ውስጥ የተለመዱ ግድፈቶች ምን ምን ናቸው?

🌟1. ደካማ የፕሮጀክት እቅድ፡- የግንባታ ፕሮጀክትን ያለ ግልጽ እቅድ መጀመር ለወጪ መጨናነቅ፣ መጓተት እና አጠቃላይ የፕሮጀክት ውድቀትን ያስከትላል።

🌟2. ትክክለኛውን ቡድን አለመቅጠር፡- ልምድ የሌላቸውን ወይም ብቁ ያልሆኑ ኮንትራክተሮችን፣ አርክቴክቶችን ወይም መሐንዲሶችን መምረጥ ደካማ ስራ፣ መጓተት እና ወጪ መጨመር ሊያስከትል ይችላል።

🌟3. የግንባታ ደንቦችን እና ደንቦችን ችላ ማለት፡ የግንባታ ደንቦችን እና ደንቦችን አለማክበር ቅጣትን, መዘግየትን እና የደህንነት አደጋዎችን ሊያስከትል ይችላል.

🌟4. የተግባቦት እጥረት፡- በኮንትራክተሮች፣ በንዑስ ተቋራጮች እና በሌሎች የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት መካከል ያለው ደካማ ግንኙነት ወደ አለመግባባት፣ መጓተት እና ስህተት ሊመራ ይችላል።

🌟5. በቂ ያልሆነ የበጀት አጠቃቀም፡- የቁሳቁስ፣የጉልበት እና ሌሎች ወጪዎችን ዋጋ ማቃለል የፋይናንስ ችግር እና የፕሮጀክት መዘግየትን ያስከትላል።

🌟6. የቦታ ሁኔታዎችን ችላ ማለት፡- እንደ የአፈር ሁኔታ፣ የውሃ ፍሳሽ እና የአካባቢ ሁኔታዎችን ግምት ውስጥ ማስገባት አለመቻል ወደ መዋቅራዊ ጉዳዮች እና ውድ ጥገናዎች ያስከትላል።

🌟7. ደካማ የጥራት ቁጥጥር፡- የግንባታውን ሂደትና አሠራር በቅርበት አለመከታተል ጉድለቶችን፣እንደገና መሥራት እና መጓተትን ያስከትላል።

🌟8. ተገቢ ያልሆነ የጊዜ ሰሌዳ ማውጣት፡- የፕሮጀክት መርሐ ግብር ትክክለኛ አለመሆን ወደ መዘግየት፣ የዋጋ መብዛት እና የሕግ ጉዳዮችን ያስከትላል።

🌟9. በቂ ያልሆነ የአደጋ አያያዝ፡- ከአየር ሁኔታ ጋር የተያያዙ መዘግየቶች ወይም የአቅርቦት ሰንሰለት መስተጓጎልን የመሳሰሉ ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን መለየትና መቅረፍ አለመቻል የፕሮጀክት ውድቀትን ያስከትላል።

🌟10. ደካማ የፕሮጀክት አስተዳደር፡ ውጤታማ ያልሆነ የፕሮጀክት አስተዳደር አለመግባባት፣ ግጭት፣ መዘግየት እና አጠቃላይ የፕሮጀክት ቅልጥፍናን ያስከትላል።

@etconp
👍10🙏2
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ለማዘመንና ከልማዳዊ የአሠራር ዘይቤ ለመውጣት የካይዘን ፍልስፍናን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

ከመላው ሀገሪቱ ለተውጣጡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች ህብረት አመራሮች ስለካይዘን ፍልስፍናና ጽንሰ ሀሳብ፣ መርሆዎች፣ አተገባበር፣ ፋይዳውንና በሌሎች ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ የጋራ ርአይ ይዞ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የታለመ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና በአዳማ ከተማ እየተሰጠ ይገኛል፡፡

የስልጠናውን መድረክ በይፋ የከፈቱት የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ፣ አቶ አብዱ ጀማል እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች ህብረት አመራሮች  እንደሀገር በኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ዘመኑ የሚጠይቀውን ቴክኖሎጂና ሳይንሳዊ አሰራርን ተከትሎ የውጭ ሀገር ተቋራጮችን ተክቶ ለመሥራት ተወዳዳሪና መልካም የሥራ ባህልን ለማዳበር የሥልጠናው ፋይዳ የጎላ ነው ብለዋል፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች ህብረት ፕሬዝዳንት  ወዩማ ገሜሳ (ኢንጂነር) ሚኒስቴር መ/ቤቱ ለህብረቱ አመራሮች ለተከታታይ ጊዜያት የሚሠጣቸው ስልጠናዎች ከፍተኛ አቅም እንደፈጠረላቸው ገልጸው በቀጣይ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ተግዳሮቶች ለማዘመን ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እንሠራለን ብለዋል፡፡

ከኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት የመጡት አቶ ወንድወሰን ይጥና እና ወ/ሮ ሰላማዊት ጌታቸው ስለካይዘን ታሪካዊ አመጣጥ፣አስፈላጊነት፣ መሠረታዊ የካይዘን ቴክኒኮች፣ የተግበራ ሂደቶች፣ የካይዘን ባህሪያት፣ ስለምርት ብክነት፣ የለውጥ ተግዳሮቶችን አስመልክተው ሰፊ ማብራሪያ ለሠልጣኞች ሰጥተዋል፡፡

ስልጠናው ለተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን፣ በአዳማ ከተማ ካይዘን በተተገበረባቸው መስኮች በርካታ የልምድ ልውውጥ እንደሚደረግ በመርሃ-ግብሩ ተመላክቷል፡፡

@etconp
❤3👍2🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 15 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 15 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ ሄራልድ መጋቢት 14 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ ሄራልድ መጋቢት 14 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 14  ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 14  ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 14  ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 14  ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ሪፖርተር መጋቢት 15  ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍2🙏1
🫵ውድ ቤተሰቦቻችን

👉ዋናው የ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች የሚዳሰስበት መፅሃፍት ቪድዮዎች እና ትምህርቶች ምናጋራበት ቻናላችን ካልተቀላቀሉ ብዙ ነገር ኣምልጦታል እና ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ጆይን ኣርገው ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅዎ ይጋብዙ👇

https://t.me/ETCONp
👏2👍1
🫵ነጻ የትምህርት እድል

🌟Masters in Urban Studies

🖱5 ነጻ የትምህርት እድል ከሰሀራ በታች ላሉ አመልካቾች

⏺በ ዩኒቨርስቲ ኦፍ ኬፕታውን፣ ደቡብ አፍሪካ።

📍ሙሉ መረጃውን ከታች ከተያያዘው ማስፈንጠርያ እና ከሰሌዳው መመልከት ይቻላል።

☄DAAD South Africa has five In-Region scholarships available for a new cohort of urbanists from Sub-Saharan Africa who wish to study for a Masters in Urban Studies (MPhil Southern Urbanism) at the University of Cape Town.

⏺Interested applicants have just 2 more Tuesdays until submissions for this great opportunity close. See below what the scholarship entails and the checklist of documents you need to submit on DAAD's online portal.

📩Visit for full details about the online application process👇
https://www.africancentreforcities.net/mphil-southern-urbanism-scholarships/

Via African Centre for Cities

@etconp
👍10🙏1