Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉የ ግንባታ ግዜ ጥንቃቄ ጉድለት የተነሳ የደረሰ የ ህይወት መጥፋት

🚧ዛሬ ሚያዚያ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ከረፋዱ 3:45 ሰዓት ላይ በቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ ሰባት የረር እየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ ህንጻ ለመገንባት የመሰረት ስራ ላይ ከነበሩ ሰራተኞች መካከል የአንድ ሰዉ ህይወት አልፏአል።

✳️አደጋዉ የደረሰዉ ሰራተኞቹ በስራ ላይ እንዳሉ ስራዉ ከሚከናወንበት አጠገብ የነበረና አፋፍ ላይ ያለ የግለሰብ መኖሪያ ቤት ዉሀ ልክና አፈር በሰራተኞቹ ላይ በመናዱ የደረሰ ነዉ።

🔰የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች የግለሰቡን አስከሬን ከተጫነበት አፈርና ድንጋይ ስር አዉጥተዉ ለፖሊስ አስረክበዋል።

✳️በማናቸዉም የግንባታ ስራዎች የአደጋ ደህንነት መስፈርትን ጠብቆ አለመስራት መሰል አደጋዎችን የሚያስከትል በመሆኑ አሰሪዎችና የዘርፉ ባለሞያዎች አስፈላጊዉን ጥንቃቄ እንዲያደርጉና የግንባታ ፈቃድ ሰጪ አካላትም ተገቢዉን ክትትል ቁጥጥር ማድረግ እንደሚገባቸዉ ኮሚሽን መ/ቤቱ አሳስቧል።

Via የ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

@etconp
👍3😭1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ ሄራልድ ግንቦት 9 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 9 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 9 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 9 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 9 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 9 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ ሄራልድ ግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍2
የጨረታ ማስታወቂያ

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ ሄራልድ ግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 15 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ ሄራልድ ግንቦት 15 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ ሄራልድ ግንቦት 15 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍4🙏1
☄ውድ ቤተሰቦቻችን

👉ዋናው የ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች የሚዳሰስበት መፅሃፍት ቪድዮዎች እና ትምህርቶች ምናጋራበት ቻናላችን ካልተቀላቀሉ ብዙ ነገር ኣምልጦታል እና ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ጆይን ኣርገው ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅዎ ይጋብዙ👇

https://t.me/ETCONp
🙏2👍1
የስራው መጠሪያ: Draftsman

የስራው አይነት: ባሉበት የሚሰራ - ቋሚ

የስራው ዘርፍ: #ሲቪል_ምህንድስና_እና_ኮንስትራክሽን

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ

የልምድ ደረጃ: መካከለኛ

የተፈላጊ ሰው ብዛት: 2

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: May 30th, 2024

የስራው ዝርዝር:
- Prepare architectural, sanitary, electrical, and structural drawings.
- Manage multiple projects effectively and meet deadlines consistently.

Qualifications
- Candidates must have a minimum of 4 years of experience and be proficient in at least one of these areas.
- Proficient in CAD software
- Familiar with Engineering design principles

Please send your application to the following address: @Yosayda19

Location: Megenagna Kal Building

We look forward to receiving your application.

______

Lula Engineering PLC

@ETCONpWORK
👍4😭2👏1