Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.89K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
የስራው መጠሪያ: Architectural 3D and Drafting specialist

የስራው አይነት: ባሉበት የሚሰራ - ኮንትራት

የስራው ዘርፍ: #አርክቴክቸር_እና_የከተማ_ፕላን

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ

የልምድ ደረጃ: ጀማሪ

የተፈላጊ ሰው ብዛት: 2

ደሞዝ/ክፍያ: የአንድ ጊዜ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: June 10th, 2024

የስራው ዝርዝር:
Key Responsibilities:

3D Modeling and Visualization:
Create detailed 3D models of architectural projects using software such as AutoCAD, Revit, SketchUp, and 3ds Max.
Develop high-quality renderings and visualizations for presentations and client meetings.
Collaborate with architects and designers to ensure models accurately reflect design intentions.
Drafting and Documentation:
Produce precise and comprehensive architectural drawings, including plans, elevations, sections, and details.
Prepare construction documents and specifications.
Ensure all drawings and documents comply with industry standards, codes, and regulations.

Required skills

Proficiency in 3D modeling software such as AutoCAD, Revit, SketchUp, and 3ds Max.
Strong skills in rendering software such as V-Ray, Lumion, D5 or equivalent.
Familiarity with BIM (Building Information Modeling) processes and tools.
Knowledge of construction methods, materials, and building codes.

Preferred qualifications

Bachelor’s degree in Architecture, Architectural Technology, or a related field.
Minimum of 2-4 years of experience in architectural drafting and 3D modeling.

Perks and Benefits

Fully remote
Project based pricing


Apply through only email send portfolio only
oikonstudios@gmail.com

______

@ETCONpWORK
👍1👏1😭1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
❤9👍7
የስራው መጠሪያ: Architect

የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ

የስራው ዘርፍ: #አርክቴክቸር_እና_የከተማ_ፕላን

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ

የልምድ ደረጃ: መካከለኛ

የተፈላጊ ሰው ብዛት: 2

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: May 30th, 2024

የስራው ዝርዝር:
We are seeking two talented and experienced Architects to join our firm!

Responsibilities:
-Collaborate with the design team to develop innovative and functional architectural solutions.
-Coordinate with engineers and other staffs.
-Manage project timelines.

Qualifications:
-4 years of experience in a consultancy firm.
-Excellent communication, collaboration, and problem-solving skills.
-Proficient in relevant design software.

To Apply:
Please submit your CV, Experience and portfolio to @HabteTD

______

Lula Engineering PLC

@ETCONpWORK
👍2🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ሪፖርተር ግንቦት 18 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ሪፖርተር ግንቦት 18 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 18 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 17 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 17 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 17 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ ሄራልድ ግንቦት 18 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa‍❤️)
👉በግንባታ ላይ ያሉ የመስኖ ፕሮጀክቶች
ለማጠናቀቅ ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ይጠይቃሉ

🚧ፕሮጀክቶቹ ሲጠናቀቁ ግማሽ ሚሊዮን ሄክታር ማልማት ያስችላሉ ተብሏል

🔰በግንባታ ላይ የሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶች ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቁ ግማሽ ሚሊዮን ሄክታር የሚጠጋ መሬት ማልማት እንደሚያስችሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

🔰የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ብዙነህ ቶልቻ እንደገለጹት፤ የ28 መካከለኛና የሰፋፊ የመስኖ መሠረተ ልማት ግንባታ እየተከነወነ ሲሆን በተጨማሪ የ25 መስኖ ልማት ፕሮጀክት የጥናትና ዲዛይን ሥራዎች ሂደት ላይ ናቸው።

⏺ፕሮጀክቶቹን ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅም አሁን ባለው የገበያ ዋጋ 100 ቢሊዮን ብር ወጪ ይጠይቃሉ ሲሉ አቶ ብዙነህ አመላክተዋል።

❇️ባለፉት ዘጠኝ ወራት ጥናትና ዲዛይን ላይ ከሚገኙ ፕሮጀክቶች ውስጥ የሦስት ፕሮጀክቶች ጥናት ዲዛይን ተጠናቋል ያሉት አቶ ብዙነህ፤ በተጨማሪ የሁለት ፕሮጀክቶች ጥናትና ዲዛይን ሥራቸው በተያዘው ዓመት መጨረሻ ላይ ሊጠናቀቅ እንደሚችል ጠቁመዋል።

📌በፀጥታ ችግር ምክንያት ግንባታቸው የተስተጓጎሉ ፕሮጀክቶች መኖራቸውን ጠቅሰው፤ በተለያዩ ችግሮች የበለስ መስኖ ልማት ፐሮጀክት ጥናትና ዲዛይን ሥራ አፈጻጸም 30 በመቶ እንዲሁም የጎርጎራ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የጥናትና ዲዛይን ሥራም 57 በመቶ ላይ ቆሟል ብለዋል፡፡

⏺በአጠቃላይ በፀጥታና በሌሎችም ጉዳዮች ምክንያት የዘጠኝ ፕሮጀክቶች ጥናት ዲዛይን ሥራ ተስተጓጉሏል ሲሉ ገልጸዋል።

⏺በግንባታ ሂደት ላይ ከሚገኙ ፕሮጀክቶች መካካል ከጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ አንገር፣ የላይኛው ጉደር፣ ካዛና የላይኛው ርብ ግድብን ጨምሮ ስምንት ፕሮጀክች ላይ መስተጓጎል ማጋጠሙን አስረድተዋል።

⏺በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሚገኙ ሁለት ፕሮጀክቶች በተቋራጩ ድክመት የተነሳ በመዘግየታቸው ለሌላ ተቋራጭ ተሰጥተው ሥራው ለማከናወን በሂደት ላይ ይገኛል ብለዋል፡፡

⏺አቶ ብዙነህ እንዳስታወቁት፤ ስምንት የመስኖ ልማት ግንባታ ፕሮጀክቶች በጥሩ አፈጻጸም ላይ መሆናቸውን ጠቅሰው፤ በጥሩ አፈጻጸም ላይ ከሚገኙ ፕሮጀክቶች አንዱ የታችኛው ርብ መስኖ ግድብ ይጠቀሳል፤ አፈጻጸሙ ከ92 በመቶ በላይ ደርሷል፡፡

⏺የመስኖ ግድቡ ግንባታ ሥራ በዚህ በጀት ዓመት መጨረሻ አልያም በቀጣዩ በጀት ዓመት መጀመሪያ ላይ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል ሲሉ ጠቁመዋል።

⏺በሁለት ሎት ተከፍሎ እየተገነባ የሚገኘው የወልመል የመስኖ ልማትም ፕሮጀክትም ሌላኛው ጥሩ አፈጻጸም የታየበት ፕሮጀክት መሆኑን አንስተው፤ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በግድቡ አማካኝነት ሰባት ሺህ ሄክታር መሬት ይለማል ተብሎ ይጠበቃል ብለዋል፡፡

⏺በበጀት ዓመቱ 13 የመስኖ ፕሮጀክቶችን በከፊል ሥራ ለማስጀመር ታቅዶ ሲሠራ መቆየቱን አስታውሰው፤ በዚህም 29 ሺህ 970 ሄክታር መሬት ማልማት የሚያስችል አቅም ለመፍጠር ሲሠራ እንደነበር ተናግረዋል።

⏺በበጀት ዓመቱ ዘጠነኛው ወር ድረስ 35 ሺህ 700 ሄክታር መሬት ማልማት የሚያስችል አቅም መፈጠሩንም ገልጸዋል።

@etconp
👍3
👉ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ዐውደ-ርዕይና ሲምፖዚየም ነገ ይከፈታል

✳️ዓለም አቀፉ የኮንስትራክሽን ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚም ከግንቦት 21 እስከ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው።

🚧“ኢትዮጵያን እንገንባ” በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀው የቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚየም የግንባታ ኢንዱስትሪውን ልማት፣ ዕድገት እና ስኬት ወደ ተሻለ ደረጃ ማድረስ የሚያስችል መሆኑን የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናግረዋል፡፡

🔰ተግዳሮቶችን ዐውቆ ችግሮችን ወደ ዕድል ለመቀየር፣ የፋይናንስ፣ የዕውቀትና የቴክኖሎጂ ድጋፍ ለማግኘት እንደሚረዳም አስረድተዋል፡፡

❇️ከግንባታ ማዘመን እስከ አገልግሎት ያለውን ሂደት በማሣደግ ስማርት ሲቲን ለመገንባት የሚያስችል ልምድና ዕውቀት እንደሚገኝበት መግለጻቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ አመላክቷል፡፡

📌የዓለም አቀፉ ዲኤምጂ ኢቨንትስ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ቤን ግሪንሽ በበኩላቸው ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚየሙ በኢትዮጵያ መካሄዱ ለግንባታው ዘርፍ ዕድገት የገበያ ዕድል እንደሚያመጣ ገልጸው÷ ይህም ዘላቂ የልማት ዕድገትን የሚያረጋግጥ መሆኑን አስረድተዋል፡፡

@etconp
🙏4👍1
Job Title: Senior engineer

Job Type: Remote - Contractual

Job Sector: #Construction_and_Civil_engineering

Work Location: Debre Birhan, Ethiopia

Education Qualification: Bachelor's Degree

Experience Level: Senior

Vacancies: 4

Applicants Needed: Male

Salary/Compensation: Monthly

Deadline: June 12th, 2024

Description:
- ደብረ ሲና ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ
- ፆታ : ወንድ
- የስራ ልምድ : 4 አመት እና ከዚያ በላይ
- እዛዉ አካባቢ ነዋሪ ቢሆን ይመረጣል
Contact - 0912663267

______

Tekesete zerihun General contractor

@ETCONpWORK
👍3🙏3❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 21ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 20 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍3
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ግንቦት 20 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤2