👉ይህን መልዕክት ለአዲስ ተመራቂዎች ሼር አድርጉት
⚠️(ብዙዎች እየተጭበረበሩ ነው)
⚡️ከላይ የሚታዩትን መሰል የስራ ማስታወቂያዎች ህጋዊ መንገድ የሚከተሉ ይምሰሉ እንጂ ሁሉም ማለት በሚያስችል መልኩ #አጭበርባሪዎች ናቸው።አዲስ አበባ ላይ ጥሩ ቢሮ ተከራይተው ህጋዊ የስራ አገናኝ ፍቃድ አለን በሚል ስራ እናገናኛለን ብለው፣ ፎርም አስሞልተው፣ CV እና የአገልግሎት ብር ተቀብለው እንደውላለን ይላሉ። #መቼም ግን አይደውሉም! የሚሉትም ስራ ምናባዊ ብቻ ነው።
⚡️በ0 ዓመት የስራ ልምድም ይሁን በሌላ መልኩ የተጋነኑ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን አይታቹህ #apply ማድረግ ስትፈልጉ ለአገናኝ ድርጅቶች ምንም ዓይነት ክፍያ ከመፈፀማቸህ በፊት የስራ መደቡን ያወጣው ድርጅት በወል የሚታወቅ መሆኑን እና የተጠቀሰው የስራ እድልም ተጨባጭ መሆኑን በማረጋገጥ ከመጭበርበር ራሳችሁን ጠብቁ መልዕክታችን ነው።
🔗በዚህ ኑሮ ውድነት ለኮፒ እና ለታክሲ ከቤተሰቦቻቸው ብር ተቀብለው ጥሩ ስራ እናገኛለን በሚል ጉጉት ለሚጭበረበሩ ስራ ፈላጊዎች ስትሉ ይህን መልዕክት ሼር አድርጉት🙏
@etconp

👍9🙏4👏2
Interior Designer Expert
#minaye_plc
#engineering
#Addis_Ababa
Bachelor's Degree in Civil Engineering or Construction Technology Management with relevant work experience. Previous experience in a technical expert role is preferred.
Duties & Responsibilities:
- Visit project sites to assess the materials needed for construction projects
- Select appropriate materials and provide approval for the sales team based on construction requirements
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience: #5_years
Maximum Years Of Experience: #6_years
Deadline: July 17, 2024
How To Apply: Submit your CV, application letter, and relevant supporting documents via email: hrminaye@gmail.com stating the position as “Interior Designer Expert" in the subject line of your email. For further information Contact Tel. +251113728667/ +251113728668/ +251113728669

👍4❤2
የጥራት ቁጥጥር ሱፐርቫይዘር
#snfd_bakery_plc
#engineering
#Addis_Ababa
በማንኛውም የት/ት መስክ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ያላት እና ዋስ ማቅረብ የሚችል
የስራ ቦታ፡ ለቡ/ጋርመንት
የመኖሪያ አድራሻው ለሚወዳደርበት ቅርንጫፍ ቅርብ የሆነ
Quanitity Required: 4
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: July 23, 2024
How To Apply: አመልካቾች ማስረጃችሁን በመያዝ አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ የሰው ሃይል አስተዳደር በመቅረብ ወይም በኢሜል mulmulhr@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114711167

❤3👍2🙏2
👉ውድ ቤተሰቦቻችን እስቲ ዛሬ የ እረፍት ቀናቹ ነው
🌟ስለዚህ ቻናል ያላቹ ማነኛውም አስተያየት ፃፉልን
🚧እንዲሁም የምትፈልጉት ማነኛውም ጥያቄ መፅሐፍ ወይም ሶፍትዌር ካለም መጠየቅ ትችላላቹ።
📩 @Philemona7 መልእክታቹ አስቀምጡልን🙏
@etconp
🌟ስለዚህ ቻናል ያላቹ ማነኛውም አስተያየት ፃፉልን
🚧እንዲሁም የምትፈልጉት ማነኛውም ጥያቄ መፅሐፍ ወይም ሶፍትዌር ካለም መጠየቅ ትችላላቹ።
📩 @Philemona7 መልእክታቹ አስቀምጡልን🙏
@etconp
👍9👏1
👉በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በቢም ሞደሊንግ ቴክኖሎጂ በአዲስ አበባ ከተማ እየተሠራ ያለው B+4 ጨምሮ G+21 የፌዴራል ሰነዶችና ማረጋገጫ ህንፃ ግንባታ ኘሮጀክት የተሠራው ሞደሊንግ ህንፃው ሲጠናቀቅ የሚኖረው ውጫዊ እይታ ይህን ይመስላል::
@etconp
@etconp
👍6❤4
የስራው መጠሪያ: Intern /Graduate Architect or Civil Engineer
የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ኮንትራት
የስራው ዘርፍ: #አርክቴክቸር_እና_የከተማ_ፕላን
የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ
የልምድ ደረጃ: ያለምንም ልምድ
ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: August 1st, 2024
የስራው ዝርዝር:
Our company would like to invite Intern /Graduate Architect or Civil Engineer applicants with CGPA of 2.75 and above can submit their application letter along with an updated CV & Degree (any testimonies) all in one pdf file and work experience + portfolio via e-mail to manager@waltcae.com/waltcae2022@gmail.com by stating the position you are applying on the subject line of the e-mail
______
Walt Consulting Architects and Engineers

👍9❤4🙏1
የስራው መጠሪያ: Office engineers
የስራው አይነት: ባሉበት የሚሰራ - ቋሚ
የስራው ዘርፍ: #ሲቪል_ምህንድስና_እና_ኮንስትራክሽን
የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ
የልምድ ደረጃ: ከፍተኛ
የተፈላጊ ሰው ብዛት: 3
የአመልካቾች ጾታ: ወንድ
ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: August 2nd, 2024
የስራው ዝርዝር:
የስራ አድራሻ: ተከስተ ዘሪሁን ጠቅ/ስ/ተ
- የስራ መደብ መጠሪያ : office engineer
-የስራ ቦታ : አ.አ
ፆታ: ወንድ
-የትምህርት ደረጃ : በengineering degree
- የስራ ልምድ : 5አመት እና ከዚያ በላይ ጨረታ ላይ የሰራ
ስልክ : 0912663267
______
Tekesete zerihun General contractor
@etconp
የስራው አይነት: ባሉበት የሚሰራ - ቋሚ
የስራው ዘርፍ: #ሲቪል_ምህንድስና_እና_ኮንስትራክሽን
የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ
የልምድ ደረጃ: ከፍተኛ
የተፈላጊ ሰው ብዛት: 3
የአመልካቾች ጾታ: ወንድ
ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: August 2nd, 2024
የስራው ዝርዝር:
የስራ አድራሻ: ተከስተ ዘሪሁን ጠቅ/ስ/ተ
- የስራ መደብ መጠሪያ : office engineer
-የስራ ቦታ : አ.አ
ፆታ: ወንድ
-የትምህርት ደረጃ : በengineering degree
- የስራ ልምድ : 5አመት እና ከዚያ በላይ ጨረታ ላይ የሰራ
ስልክ : 0912663267
______
Tekesete zerihun General contractor
@etconp
👍13🙏4❤2