Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
የግንባታ ፈቃድ ማመልከቻዎች.pdf
2 MB
የግንባታ ፈቃድ ማመልከቻዎች

https://t.me/ETCONpWORK
የኮንስትራክሽን_ሥራዎች_ውል_አዘገጃጀት፣_ለሕግ_ባለሞያዎችና_ለምሕንድስና_ባለሞያዎች_በአማርኛ_የቀረበ፤.pdf
271.8 KB
የኮንስትራክሽን_ሥራዎች_ውል_አዘገጃጀት፣_ለሕግ_ባለሞያዎችና_ለምሕንድስና_ባለሞያዎች_በአማርኛ_የቀረበ

https://t.me/ETCONpWORK
የኮንስትራክሽን_አማካሪዎች_የአሰራር_መመሪያ_1_1_1_2.pdf
10.1 MB
የኮንስትራክሽን_አማካሪዎች_የአሰራር_መመሪያ_1_1_1

https://t.me/ETCONpWORK
የኮንስትራክሽን_ብቃት_ማረጋገጫ_ምዝገባ_መመሪያ.pdf
50.8 MB
አዲሱ የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ

https://t.me/ETCONpWORK
የኮንስትራክሽን_ኢንዱስትሪ_ጥራትና_ብቃት_አፈጻጸም_መመሪያ_ቁጥር_01_2015.pdf
656.2 KB
የኮንስትራክሽን_ኢንዱስትሪ_ጥራትና_ብቃት_አፈጻጸም_መመሪያ_ቁጥር_01

https://t.me/ETCONpWORK
የህንጻ_የውጭ_ገጽታ_ቀለም_ኮድ_ቁጥር_01_2015.pdf
869 KB
የህንጻ_የውጭ_ገጽታ_ቀለም_ኮድ_ቁጥር_01

https://t.me/ETCONpWORK
የግንባታ_ፍቃድ_መጠየቂያ_ማመልከቻ_ፎርም_form_all_construction_permitWord.pdf
1.6 MB
የግንባታ ፍቃድ መጠየቂያ ማመልከቻ ፎርም

forms all construction permit

https://t.me/ETCONpWORK
የኮንስትራክሽን_ኢንዱስትሪ_ጥራትና_ብቃት_አፈጻጸም_መመሪያ_ቁጥር_01_2015.pdf
656.2 KB
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ጥራትና ብቃት አፈጻጸም መመሪያ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
የኮንስትራክሽን_መብቶች_ምንነት_እና_የሚስተዋሉ_ችግሮች.pdf
167.6 KB
የኮንስትራክሽን መብቶች ምንነት እና የሚስተዋሉ ችግሮች

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍3🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሐምሌ 29 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሐምሌ 29 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤2👍1👏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሐምሌ 27 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ነሀሴ 1 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1
የግንባታ አማካሪ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤3
👉የሪል ስቴት ቤት ገዥዎች ያልጠበቁት የዋጋ ጭማሪ እንደተከሰተባቸው ተናገሩ

በዕለቱ የውጭ ምንዛሪ ለመክፈል ስምምነት የፈጸሙ የሪል ስቴት ቤት ገዥዎች ከውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያው በኋላ በተፈጠረ የውጭ ምንዛሪ ማሻቀብ፣ ያልጠበቁት የዋጋ ጭማሪ እንደተከሰተባቸው ተናገሩ፡፡

ቤት ለመግዛት መጀመሪያ ውሉን ሲፈጽሙ በዶላር መደረጉ ቅሬታ ፈጥሮባቸው እንደነበር የገለጹት አቶ ተመስገን ተከስተ የተባሉ የሪል ስቴት ገዥ፣ የአገር ውስጥ ነጋዴ በመሆናቸውና የሚያገኙት ገቢም በብር ስለሆነ ተገቢ አለመሆኑን በወቅቱ በመግለጽ ውሉ በብር እንዲሆን መጠየቃቸውን አስታውሰዋል፡፡ 

ነገር ግን የሪል ስቴት አልሚዎች ወደፊት የብር የመግዛት አቅም ቢዳከም ሊያጋጥማቸው ከሚችለው ኪሳራ ራሳቸውን ለመጠበቅ በሚል፣ ውሉ በዶላር እንዲሆን መደረጉን፣ እንደ ደንበኛ ግን ራሳቸውን ሊከላከሉበት የሚችሉበት መንገድ ባለመኖሩ ውሉን ለመቀበል መገድዳቸውን አቶ ተመስገን ተናግረዋል፡፡

‹‹በወቅቱ የነበረው የውጭ ምንዛሪ ተመን ልዩነትም ያን ያህል ሥጋት የሚፈጥር ባለመሆኑ፣ ውሉን ለመቀበል ወስኜ ነበር፤›› በማለት ገልጸዋል፡፡

ካለባቸው ዕዳ 50 በመቶውን ከፍለው እንደነበር ገልጸው፣ በአንድ ቀን ውስጥ በተፈጠረው ለውጥ ሙሉ በሙሉ የነበረባቸው ዕዳ በእጥፍ መጨመሩን ጠቁመዋል፡፡

‹‹ቤቱን በመተው የከፈልኩትን ገንዘብ መልሱልኝ እስከምል ድረስ ከአቅም በላይ የሆነ የዋጋ ጭማሪ ነው የተከሰተው፤›› ብለዋል፡፡

ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ ሌላው የሪል ስቴት ቤት ገዥ በበኩላቸው የነበረባቸው ቀሪ ክፍያ አሥር በመቶ ብቻ እንደነበር ገልጸው፣ ይህንንም በከፈሉበት ዕለት በነበረው የምንዛሪ ተመን መክፈላቸውን አስረድተዋል፡፡

የዋጋ ጭማሪው ያልጠበቁት በመሆኑና ሳይከፈል ሲቆይ የሚፈጠረው የምንዛሪ ዋጋ ጭማሪን በመሥጋት ተበድረው መክፈላቸውን ተናግረዋል፡፡

ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት የመጀመሪያውንም ሆነ ቀሪውን ክፍያ ከማሻሻያው በፊት በነበረው የውጭ ምንዛሪ ተመን እያስከፈሉ መሆኑን፣ ከአያት ሪል ስቴት የሽያጭ ክፍል የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡

ይህም ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ እርግጠኛ መሆን እንደማይቻልና የውጭ ምንዛሪ ዋጋው በዚህ ከቀጠለና ሊቋቋሙት በማይችሉበት ደረጃ የሚደርስ ከሆነ፣ አሁን ያለውን አሠራር ሊቀይሩ እንደሚችሉ ተጠቁሟል፡፡

ገዥዎች በተፈራረሙት ውል መሠረት በዕለቱ የውጭ ምንዛሪ ተመን እያስከፈሉ እንደሚገኙ የገለጹት ደግሞ ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ የኖህ ሪል ስቴት የሽያጭ አማካሪ ናቸው፡፡

የመጀመሪያው ክፍያ ማሻሻያው ከመደረጉ በፊት በነበረው የውጭ ምንዛሪ ተመን እያስከፈሉ የሚገኙ ሪል ስቴቶች መኖራቸውን ገልጸው፣ ነገር ግን ሪል ስቴቶቹ እንደ ገበያ ስትራቴጂ እየሠሩበት ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል፡፡

ኖህ ሪል ስቴት ግን የመጀመሪያውንም ሆነ ቀሪውን፣ ክፍያው በሚፈጸምበት ቀን ባለው የውጭ ምንዛሪ ተመን እያስከፈለ እንደሆነ አስረድተዋል፡፡

ቀኑ እየጨመረ ሲሄድ የምንዛሪ ተመኑም ይጨምራል በሚል አንዳንድ የሪል ስቴት አልሚዎች ክፍያ ለመፈጸም የሚሄዱ ገዥዎችን እያጉላሉ ነው በሚል እየቀረበ ላለው ቅሬታም፣ ክፍያ ለመፈጸም ወረፋ መኖሩን ገልጸው፣ በየቀኑ ከሚያስተናግዱት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ደንበኛ አኳያ በተቻለ መጠን ሳይጉላሉ ለማስተናገድ እየተሞከረ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

የፕላቲኒየም ሪል ስቴት የሽያጭ አማካሪ ወ/ሪት እየሩሳሌም አበበ በበኩላቸው፣ ያለቁ ሳይቶችን ከማሻሻያው በፊት በነበረው የውጭ ምንዛሪ ተመን እያስከፈሉ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

አዲስ ውል የሚገቡ ገዥዎችን በተመለከተም የመጀመሪያውን ክፍያ በፊት በነበረው የምንዛሪ ተመን በማስከፈል፣ ቀሪውን ክፍያ ግን በዕለቱ የምንዛሪ ተመን ነው የሚከፈለው ብለዋል፡፡

Via ሪፖርተር

@etconp
👍5❤2
👉በ መቐለ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የኮሪደር ልማት ሥራ እንደሚከናወን ተገለጸ

💫በ ትግራይ ክልል መዲና መቐለ በ2017 ዓ.ም በሁለት ቢሊዮን ብር የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ለማከናወን መታቀዱን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ።

⭐️ይህ የተገለጸው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በተገኙበት እየተካሄደ ባለው፤ በከተማዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎች የማስተዋወቅና የመገምገሚያ መድረክ ነው።

🏷የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ኤልያስ ካሕሳይ፤ የኮሪደር ልማት ስራዎቹ በ35 ሺህ ካሬ ሜትር በሚሸፍን ቦታ ላይ ይከናወናል ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

⏺የኮሪደር ልማቱ ዋና ዓላማ መቐለን ውብና ፅዱ በማድረግ ለቱሪስት መስህብ፣ ለወጣቶችና አረጋውያን ምቹ ለማድረግ መሆኑን ተናግረዋል።

@etconp
👍4❤3