Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.89K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
የግንባታ የጨረታ ማስታወቂያ

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለባ/ዳር ከተማ አስተዳደር ባህል ቱሪዝም መምሪያ የላይብራሪ እና አጠቃላይ የሲቪል ግንባታ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

    የዘመኑ ታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።

    የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው።

    ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑ።

    ደረጃቸው GC-5 እና RC-6 እና በላይ የሆናችሁ ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ ባ/ዳር ከተ/አስ/ገንዘብ መም ሪያ ቢሮ ቁጥር 46 በመክፈል ማግኘት ትችላላችሁ።

    ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-5 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ብር ወይም የግንባታውን ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።

    ማንኛውም ተጫራች የቴክኒካልና የፋይናንሻል የጨረታ ሰነዶችን ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻቸው በታሸገ ፓስታ ግዥና ንብረት ቡድን ቢሮ ቁጥር 46 በተዘጋጀው ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት አለባቸው።

    ማንኛውም ተጨራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ቢሮ ቁጥር 46 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 16ኛው ቀን ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

    ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥ ንብረት ቡድን ቢሮ ቁጥር 46 በ16ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል።

    መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

    በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 237 0206 በመደወል ወይም በአካል ባህር ዳር ከተማ ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 46 በመምጣት መጠየቅ ይቻላል።

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ

@ETCONpWORK
👍1
የግንባታ የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ጎንደር ዞን በነፋስ መዉጫ ከተማ የሚገኘው የልደት ኃ/የተወሠነ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ዩኒዬን ለታች ጋይንት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ባለ ሦስተኛ ፎቅ (G+3) በመደበኛ በጀት ለማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም በተጫራቹ በኩል የሙያ እና የጉልበት ስራ የሚቀርቡ ሲሆን ሌሎቹ በድርጅቱ በኩል የሚቀርቡ መሆኑን እያሳሰበ ለበለጠ መረጃ በተጫራቾች መመሪያ ገጽ 7 ላይ እንዲመለከቱ እያሳሰበ የእጅ (የጉልበት)እና የሙያ ስራ ግዥ ለጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (G.C) ከደረጃ 6 እና በላይ ለህነፃ ስራ ተቋራጭ (B.C) ከደረጃ 5 እና በላይ ከሆኑ ህጋዊ ተወዳዳሪዎች መካከል በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

    አቅራቢዎች ህጋዊና በዘመኑ የታደሠ የንግድ /የስራ/ ፈቃድ እንዲሁም ከመንግስት የሚጠበቅባቸውን የዘመኑን ግብር
    የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተቀበሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

    የወጣው ጨረታ ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር / እና በላይ ዋጋ እንደሚሆን ሲገመት የተጨማሪም የእሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

    የጨረታ ማስከበሪያ 2 በመቶ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

    ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመጫረቻ ሰነድ በአማረኛ ቋንቋ መዘጋጀት ይኖርባቸል።

    ተጫራቾች በሚሞሉት የመወዳደሪያ ሃሳብ ስማቸውን ፣ ፊርማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር ይኖርባቸዋል።

    የጨረታ ሰነዱ በነፋስ መዉጫ ከተማ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ለ10 ተከታታይ ቀናት የመጨረሻ ሠነዱን ዋናው ጽ/ቤት ድረስ በመምጣት በአካል /ህጋዊ ወኪላቸው በኩል መግዛት ይችላሉ።

    የጨረታ መዝጊያው ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም።

    የጨረታው ሰነዱ በሁለት ኢንቨሎፕ /ፖስታ/ አንድ ወጥ የሆኑ ዋጋ ዋና እና ቅጅ በሰም ታሽገው መቅረብ አለባቸው።
    የቅጅዎቹ ብዛት ሠነዶቹ ሥልጣን ባለው አካል የተፈረመባቸውና ማህተም ሊኖራቸው ይገባል።

    የመጫረቻ ሰነዱን ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን 11 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ።

    የመጫረቻ ሰነዱ በ11ኛው ከቀኑ 4፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎች/ በተገኙበት /ባይገኙም / ይከፈታል።

    1 ዩኒዬኑ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
     የአከፋፈሉ ሁኔታን በተመለከተ በተጫራቾች መመሪያ ይመልከቱት።

    የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ 7 ገፅ የተጫራቾች መመሪያ መያያዙን ያረጋግጡ።

    ተጫራቾች አሪጅናሉን በ1 ፖስታ በማሸግ ፣ ኮፒዉን በ 1 ፖስታ በማሸግ ፣ ሲፒኦዉን በ1 ፖስታ በማሸግ እና 3 ቱንም ፖስታዎች በአንድ ላይ በሌላ ፖስታ ዉስጥ በማድረግ እና በማሸግ ጨረታ ሳጥን ዉሰጥ ማስገባት ግዴታ ነዉ።

    ግልፅ ያልሆኑ ጉዳዬችን በስልክ ቁጥር 058 445 0048 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የልደት ኃ/የተወሠነ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ዩኒዬን

@ETCONpWORK
2023-03-09 12_37_17.pdf
6.1 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 29 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-09 12_39_17.pdf
1.1 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 29 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-09 12_41_11.pdf
949.7 KB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 29 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-09 12_44_07.pdf
2.9 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 29 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-09 12_45_45.pdf
1.4 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 29 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
👍3🙏1
Office Engineers

Kerchansh Trading PLC

Date: 08/03/2023 - 15/03/2023

Job Description

Background Of The Company

Kerchanshe Group is the largest producer and exporter of coffee in Ethiopia, It has a proud history of providing quality coffee to the local and international markets.

Job Summary

we are looking for a liable two office Engineers who have experience in building construction projects, contract administration pricing and report writing.

Job Description

Design construction projects, identify and quantity bill of quantities, as well as the expected price and total budget required etc.

Job Requirement Qualification

BSC in civil engineering and a minimum of 4 years experience civil engineering and COTM, as well as experience in building, construction projects, planning, report writing, contract administration, pricing etc.  

Required Skills

proven knowledge/skills/ competency in all modern and relevant technologies applied pre, on and post construction operations.

How to Apply

Submit your CV along with your supporting documents via email: hr@kerchanshe.com

N.B: State the date and the position in which you are applying for on the subject line of your email ''only shortlisted candidates will be contacted''

@ETCONpWORK
👍4❤1
Senior Surveyor

MIDROC Geo Exploration Service PLC

Date: 07/03/2023 - 14/03/2023

Job Description

Senior Surveyors Give Direction To And Review The Daily Work Of A Number Of Sub Professional, Engineering And/Or Technical Employees And Others.

This level differs from the Associate Surveyor in that the Associate is responsible for the administrative supervision of a unit.

Job Requirement

Education Type and Level /Qualification/ Required:  Degree or Vocational Diploma in Surveying or related fields
Work Experience Required:  7 /9 Years directly related experience on the field

Qty: 2

Place of work:   Addis Ababa

How to Apply

Submit your CV along with your testimonials in person to Midroc Geo Exploration, located around Summit, Pharmacure, Sub-City Lemi Kura, Woreda 10

N.B. Applications Will Not Be Returned. Only Short-Listed Candidates Will Be Contacted

@ETCONpWORK
👍2
2023-03-10 12_05_26.pdf
1.1 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 30 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-10 12_07_50.pdf
6.8 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 30  ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-10 12_08_36.pdf
1.6 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 30  ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-10 12_10_41.pdf
1.3 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 30  ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-10 12_12_20.pdf
1.7 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 30  ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-10 12_14_23.pdf
889.2 KB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 30  ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
🥰1👏1
2023-03-10 12_16_55.pdf
1.5 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 30 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-10 12_20_22.pdf
5.2 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 1 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
👍1
2023-03-10 12_24_07.pdf
5.8 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 1 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
👏2
2023-03-10 12_25_21.pdf
6.5 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 1 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-10 12_26_09.pdf
1.3 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 1 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-10 12_27_33.pdf
1.2 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 1 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
👍3