Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
የስራው መጠሪያ: Sanitary Engineer

የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ

የስራው ዘርፍ: #ሲቪል_ምህንድስና_እና_ኮንስትራክሽን

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ

የልምድ ደረጃ: መካከለኛ

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: October 19th, 2024

የስራው ዝርዝር:
Job Title: Sanitary Engineer

Location: Bole, Addis Ababa

Company: Luxury-Con

About Us: Luxury-Con is a forward-thinking company with sole proprietorship that is engaged in developing deluxe and complex infrastructure to the utmost quality standard. It offers exqusite services in collaboration with its international partners along the lines automation of construction systems. It is committed to excellence and innovation.

Key Responsibilities:
- Design and develop water supply and wastewater treatment systems.
- Create plans and specifications for sanitation projects.
- Oversee construction and installation of sanitation infrastructure.
- Manage project timelines, budgets, and resources effectively.

Qualifications:
- Bachelor’s degree in civil engineering, environmental engineering, or a related field (master’s degree preferred).
- 2-3 years relevant experience in sanitary or environmental engineering.
- Professional Engineer (PE) license is a plus.
- Strong analytical and problem-solving skills.
- Excellent communication and teamwork abilities.
- Proficiency in engineering design software and modeling tools.

Salary:
Competitive salary according to company scale, plus profit sharing.

We are seeking a skilled Sanitary Engineer to design, develop, and oversee sanitary systems and components for various projects. The ideal candidate will have a strong technical background, excellent problem-solving skills, and the ability to work collaboratively in a team environment.

How to Apply:
*If you fulfill the above requirements send your CV via email address
info@luxuryconworld.com with the subject line “Sanitary Engineer Application – [Your Name].”

______

https://t.me/ETCONpWORK
👍6👏2
👉ሸገር አዱ ገነት

ውብ ምሽት ተመኘን❤🙏

@etconp
❤8👍2
👉NEW VACANCY

🚧Graduate Civil Engineer

#fiseha_arega_general_contractor

#Addis_Ababa

⭐️Bachleor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study Graduate Civil Engineer,

🏷Only Female Applicants of 2016 graduates.

🔰Duties & Responsibilities

- Design, plan, and develop technical and engineering specifications for infrastructure and construction projects

💫Quanitity Required: 1

🌟Minimum Years Of Experience: #0_years

⏹Deadline: November 1, 2024

📩How To Apply: Send Your CV @hahujobs_bot

https://t.me/ETCONp
👍9❤1🙏1
👉የኮንስትራክሽን ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተቋማት የገቢ ግብር (Income Tax) የሚከፍሉት ምንያህል ነው?

🏷የኢትዮጵያ ገቢዮች ሚኒስቴር ከገቢ ላይ በሚገኝ ግብር አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 979/2016 (under the income tax proclamation No. 979/2016) አንቀጽ ቁጥር 19 (2) ሥር ከደመወዝ የሚገኝ ገቢ ግብር፣ ከሕንጻ ኪራይ እና መሰል አገልግሎቶች የሚገኝ ገቢ ግብር፣ ከንግድ ሥራ ገቢ የሚገኝ ግብር እና ከሌሎች ልዩ ልዩ ሥራ የሚገኝን ገቢ ግብር አከፋፈል አርቅቋል።

⏺በዚህ ውስጥ የግንባታ ሥራ አማካሪዎች፣ የሕንጻ የመንገድ እና ሌሎች የሲቪል ምህንድስና ሥራ ተቋራጮች፣ እና የሕንጻ መሳሪያና ግብአት አቅራቢዎች በንግድ ሥራ ሥር የሚጠቃለሉ ናቸው።

🏷በመሆኑም ዓመታዊ ገቢያቸው ከ0 – 7200 ብር የሆኑ ምንም አይነት ግብር የማይከፍሉ፣ ከ7201 – 19800 ብር ዓመታዊ ገቢ 10% ግብር፣ ከ19801 – 38400 ብር ገቢ ያላቸው 15% ግብር፣ ከ38401 – 63000 ገቢ ያላቸው 20% ገቢ፣ ከ63001 – 93600 ብር ዓመታዊ ገቢ 25% ግብር፣ ከ93601 – 130800 ብር ገቢ 30% ግብር፣ ከ130800 በላይ ዓመታዊ ገቢ ያላቸው 35% የገቢ ግብር ክፍያ እንዲከፍሉ ይገደዳሉ።

🚧ነባራዊ ሁኔታ፦ በሀገራችን የቫት ምዝገባ መመሪያ መሰረት መነሻ ካፒታል አንድ ሚሊዮን ብር ስለሚያስፈልግ ብዙዎቹ የኮንስትራክሽን ንግድ ፍቃድ ያላቸው አማካሪዎች፣ ተቋራጮች እና አቅራቢዎች ይህንን ያሟሉ ስላልሆነ በቁርጥ ግምት የገቢ ግብር የሚከፍሉ ናቸው።

⏺በዚህ ሂደት ውስጥ የድርጅቱ ገቢ የሚወሰነው ገማቹ አካል በሚኖረው መረጃ እና እይታ መጠን የተወሰነ ስለሚሆን የወጣው የገቢ ሰሌዳ ከግምት ውስጥ ሲገባ አይስተዋልም።

⭐️ብዙ ጊዜ 30% አካባቢ የገቢ ግብር ተግባራዊ የሚደረግ ሆኖ ይስተዋላል።

❇️ለማንኛውም አስተያየትዎ  እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!

📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT

💫ቲክቶክ:👇

www.tiktok.com/@etconp7

@etconp
👍10
👉NEW VACANCY

የስራው መጠሪያ: Architect

የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ

የስራው ዘርፍ: #አርክቴክቸር_እና_የከተማ_ፕላን

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ

የተፈላጊ ሰው ብዛት: 2

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: October 30th, 2024

የስራው ዝርዝር:

- BA degree in relevant field
- Functional knowldege of most category;
3D MAX , Archicad, Sketchup
Graphics and Render: Lumion
:- ADOBE photoshop
Description:
- Create and develop interior design within shortest period of time
- Create best rendered image and video
- preparing working drawing and section
-must have their own pc

📩To apply:Please include your CV, Portfolio and where you currenly live Send @MIDesign1

______

@etconp
👍1🙏1
የአማራ ክልል በ3.9 ቢሊዮን ብር በጀት የሦስት አዳሪ ትምህርት ቤቶች ግንባታ እያከናወነ ነው፡፡

የአዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ግንባታ በሰቆጣ፣ በደብረ ታቦር እና በፍኖተ ሰላም ከተሞች እየተከናወነ እንደሚገኝ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ መኳንንት አደመ ለኢዜአ ተናግረዋል።

ትምህርት ቤቶቹ የመማሪያ ክፍሎች፣ የአስተዳደር ቢሮዎች፣ ቤተ መፅሐፍት፣ ቤተ-ሙከራ፣ አይ.ሲ.ቲ. ማዕከል፣ የማደሪያ ቤቶች፣ የመዝናኛና ስፖርት ማዘውተሪያ አካተው እየተገነቡ እንደሚገኙ ገልፀዋል።

የትምህርት ቤቶቹ ግንባታ በ2016 ዓ.ም አጋማሽ የተጀመረ ሲሆን፤ ግንባታቸውን በማጠናቀቅ በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ መማር ማስተማር ሥራ ለማስገባት ታቅዷል።

በክልሉ ሌሎች ሦስት አዳሪ ትምህርት ቤቶች በደሴ፣ በደብረ ብርሃን እና በደብረ ማርቆስ እንደሚገኙ የኢዜአ ዘገባ አስታውሷል፡፡

@etconp
👍7❤1
የሁለተኛው ምዕራፍ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት መስመሮች:-

1. ካዛንቺስ፣ መስቀል አደባባይ፣ ሜክሲኮ፣ ቸርችል፣ አራት ኪሎ፣ እስጢፋኖስ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት 1000 ሄክታር ቦታ ስፋት እና 40.4 ኪሎሜትር ርዝመት ፤

2. ሳውዝጌት፣ መገናኛ ፣ ሃያሁለት፣ መስቀል አደባባይ የኮሪደር ልማት 128.7 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 7.1 ኪሎሜትር ርዝመት፤

3. ሲኤምሲ፣ ሰሚት ጎሮ፣ ቦሌ አየር ማረፊያ ቪአይፒ ተርሚናል፣ አዲስ አፍሪካ አለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚብሽን ማዕከል የኮሪደር ልማት 146 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 10.8 ኪሎሜትር ርዝመት፤

4. ሳር ቤት፣ ካርል አደባባይ፣ ብስራተ ገብርኤል፣ አቦ ማዞሪያ፣ ላፍቶ አደባባይ፣ ፉሪ አደባባይ ኮሪደር ልማት 565 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 15.9 ኪሎሜትር ርዝመት፤

5. አንበሳ ጋራዥ፣ ጃክሮስ ጎሮ ኮሪደር ልማት 16.58 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 3.1 ኪሎሜትር ርዝመት

6. አራት ኪሎ፣ ሽሮ ሜዳ እንጦጦ ማርያም፣ ጉለሌ እጸዋት ማዕከል የኮሪደር ልማት 314 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 13.19 ኪሎሜትር ርዝመት

7. የቀበና ወንዝ ዳርቻ ኮሪደር ልማት 372.5 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 20 ኪሎሜትር ርዝመት፤

8. እንጦጦ፣ ፒኮክ ፓርክ የወንዝ ዳርቻ ልማት ኮሪደር ልማት 274 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 21.5 ኪሎሜትር ርዝመት፤

በአጠቃላይ በሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት 2817 ሄክታር የቦታ ስፋት ሲኖረው 132 ኪሎሜትር ርዝመትን ይሸፍናል።

@etconp
👍11😁1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መስከረም 23  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መስከረም 23  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍3❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መስከረም 25 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1🙏1