👉የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በፒያሳ መልሶ ማልማት አካል የሆኑ ዘመናዊ የንግድ ሞሎችን እና የመኖሪያ ቤት በ6 ወራት ለመገንባት ከኦቪድ ግሩፕ ጋር ተስማማ
🚧የፒያሳ መልሶ ማልማት አካል በሆነው በ9 ነጥብ 5 ሄክታር መሬት ላይ ግዙፍ የንግድ ሞሎችን እና የመኖሪያ ቤት በ6 ወራት በሆነ ጊዜ ገንብቶ ለማጠናቀቅ ስምምነት ላይ ተደርሷል ።
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሽን ዋና ሥራ አሰፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማልና የአቪድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዮናስ ታደሰ ስምምንቱን ፈርመዋል።
በስምምነቱ የወርቅ ቤቶች የንግድ ሱቅ ሞል ( FHC Gold Plaza ) ፣ መዝቦልድ ሞል እና ጣይቱ የመኖሪያ አፓርትመንት በአልሙኒየም ፎርም ወርክ ቴክኖሎጂ ለ6 ወራት ጊዜ ውስጥ ገንብቶ ወደ አገልግሎት ለማስገባት የሚያስችል ነው።
ግንባታውን በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ አስፈላጊው የቅድመ ዝግጅት ሥራ መጠናቀቁም ተገልጿል።
❇️ የአዲሲቷ ፒያሳ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴን ጉልህ አስተዋጽዖ ያላቸው የንግድ ሞሎችና ኘላዛዎች በአጭር ጊዜ ተገንብተው ለአገልግሎት እንደሚበቁ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል በዚሁ ወቅት ተናግረዋል።
በተጨማሪም ዘመናዊ የመኖሪያ ቤትም በዚሁ ስፍራ እንደሚገነባ ክቡር ዋና ሥራ አስፈጻሚው ገልፀዋል።
ኮርፖሬሽኑ ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ የሚያስችለውን ዘመናዊ የፕሮጀክት አስተዳደር የዘረጋ በመሆኑ የሳይቶቹን ግንባታ በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እንደሚያስችለውም ተናግረዋል።
በኮርፖሬሽኑ ታሪክም በብዛት እና በዘመናዊነቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚገነባ የመጀመሪያው የንግድ ሞሎችና ፕላዛ ግንብታ ፕሮጀክት እንደሆነም ክቡር ዋና ሥራ አስፈፃሚው ጠቁመዋል።
የአቪድ ግሩኘ ዋና ሥራ አስፈፃሚ በበኩላቸው ከዚህ በፊት ከኮፖሬሽኑ ጋር በመሆን በ18 ወራት ጊዜ ውስጥ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር ገንብተው ማጠናቀቃቸውን አሰታወሰው ፣ ውለታ የገቡትን የንግድ ሞሎችን እና የመኖሪያ ቤቶችን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ አቪድ አጠናቆ እንደሚያስረክብ ቃል ገብተዋል።
ሳይቶችን በ6 ወራት ለማጠናቀቅ የሚያስችለው የአልሙኒየም ፎርምወርክ ቴክኖሎጂም ለግንባታ ዝግጁ ማድረጋቸውንም አቶ ዮናስ ታደሰ አስተውቀዋል፡፡
ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ የፕሮጀክት አስተዳደር ሥርዓት ምቹ እንደሆነም ገልፀዋል።
ሞሎቹ እና የመኖሪያ ቤቶቹ የሚገነቡት በፒያሳ መልሶ ማልማት ለልማት ዝግጁ በሆኑት የኮርፖሬሽኑ ይዞታዎች ላይ ነው።
Via ፌቤኮ
@etconp

👍11❤3
ማህበራት መረጃ 2017 Latest.pdf
234.5 KB
👉ማስታወቂያ ለማሕበራት
💫ከ 2013 ዓ.ም ጀምሮ በማህበር የተደራጅታችሁና በዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ቢሮ ውስጥ በተለያየ የልማት ሥራዎች ላይ ስትሳተፉ የነበራችሁ ማህበራት ስማችሁ በቢሮው ይፋዊ የማሕበራዊ ሚዲያ ገፆች የተለቀቀ ሲሆን በዝርዝር ውስጥ የሌላችሁ ማህበራት 8 ኛ ፎቅ ምህንድስና ግዥ ዳይርክቶሬት ተገኝታችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 2 ቀናት ውስጥ ሪፖርት እንዲታደርጉ ያሳስባል ፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ
ጥቅምት 12/1017

👍8
👉NEW VACANCY
💫ፊኒሺንግ ፎርማን
#ethiopian_engineering_corporation
#Addis_Ababa
🏷ከታወቀ የመንግስት/የግል መስሪያ ቤት 9 አመትና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለዉ (በፎርማንነት ከ 6 አመት ያላነሰ)
🚧ችሎታዎች
- ድሮዊንግ በአግባቡ ማንበብ የሚችል
- ከስሩ ላሉ ሰራተኞች የስራ ክፍፍል መስጠት እንዲሁም በኣግባቡ መምራት የሚችል
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #9_years
Deadline: November 1, 2024
📩How To Apply: ሲቪዎ ወደዚህ ይላኩልን👉https://t.me/+251979017947

👍4🙏2❤1
👉እስኪ ይሄ ነገር ሳይት/Site ላይ የገጠማችሁ?
🚧በህንፃው ላይስ ምን ተጽእኖ ይኖረዋል? ለምንስ bend ይደረጋል?
📩ሀሳቦቻቹ ከታች ባለው ሊንክ ያጋሩን👇
https://t.me/COTMp

👏13👍6
👉ታንዛኒያ የምስራቅ አፍሪካን ረጅሙን ድልድይ ይፋ አደረገች
🏷ታንዛኒያ በቪክቶሪያ ሃይቅ ላይ 3.2 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ድልድይ በ300 ሚሊየን ዶላር የፈጀበትን ግንባታ አጠናቃለች።
🚧ይህ ድልድይ በታንዛኒያ 🇺🇬ኡጋንዳ፣ 🇷🇼ሩዋንዳና፣ብሩንዲን ጨምሮ በሌሎች ሀገራት መካከል ያለውን የንግድ ልውውጥ ለማሳለጥ ታስቦ የተገነባ ድልድይ ነው።
💫የምስራቅ አፍሪካ ረጅሙ ድልድይ፣ 3.2 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ሲሆን በመጀመሪያ የኪጎንጎ-ቡሲሲ ድልድይ በመባል ይታወቅ የነበረው ለታንዛኒያ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጆን ፖምቤ ጆሴፍ ማጉፉሊ ክብር ሲል ጄፒ ማጉፉሊ ድልድይ ተባለ።
⭐️ድልድዩ በኬንያ ድንበር ላይ የሚገኘውን ታሪሚን ከኡጋንዳ ድንበር ቡኮባ ጋር የሚያገናኘው የታንዛኒያ Trunk road T4 አካል ሲሆን በአካባቢው ያለውን የጉዞ ጊዜ ከ2 ሰአት ወደ 4 ደቂቃ ያሳጥረዋል።
🌟በቻይና የተገነባው ሜጋ መሠረተ ልማት በቻይና ሲቪል ኢንጂነሪንግ ኮንስትራክሽን ግሩፕ (ሲሲሲጂ) እና በቻይና ምድር ባቡር የተስተናገደ ሲሆን ሙሉ በሙሉ የታንዛኒያ መንግስት በራሱ ገቢ ተሸፍኗል።
🔰ከአራት አመታት በላይ ከተሰራ በኋላ በአፍሪካ ረጅሙ ዝቅተኛው የፓይሎን ገመድ ( low-pylon cable-stayed bridge) ያለው ድልድይ አሁን ሙሉ በሙሉ ተገናኝቷል።
🔰በአፍሪካ ትልቁ ሀይቅ በሆነው በቪክቶሪያ ሀይቅ ደቡባዊ የባህር ዳርቻ ላይ የሚገኘው ድልድዩ 4.66 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን በሰአት ለ120 ኪሎ ሜትር ፍጥነት የተነደፈ ባለሁለት ሰረገላ ያለው ነው።
🔰ዋናው ድልድይ, 520 ሜትር, ባለ ሶስት-ፓይሎን, ባለ ሁለት ገመድ አውሮፕላን ዝቅተኛ-ፓይሎን የኬብል ገመድ ያለው መዋቅር, 123 ክፍሎችን ያቀፈ ነው።
❇️ዋና ግቡ በምዋንዛ እና በለሎች ክልሎች መካከል ያለውን ግንኙነት ማሻሻል፣የጉዞ ጊዜን እና የመጓጓዣ ወጪዎችን መቀነስ እና የሰዎች እና የሸቀጦች እንቅስቃሴን ማሻሻል ነው።
⭐️ድልድዩ የ MV 'Hapa Kazi Tu' መርከብ እና የስታንዳርድ መለኪያ ባቡር (SGR) በተለይም የምዋንዛ-ኢሳካ ክፍልን ጨምሮ ሰፊ የመሠረተ ልማት ተነሳሽነት አካል ነው።
🌟ይህ ፕሮጀክት ከ1,500 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል የፈጠረ ሲሆን ለአካባቢው አቅም ግንባታ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት አስተዋጽኦ አድርጓል።

Telegram
Ethio Construction Engineering
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp

👍9❤1
👉NEW VACANCY
🏷Site and office Engineering
Addis Ababa, Ethiopia
Job Type: Onsite - Full Time
Deadline: November 5, 2024
Vacancies: 1
Education Qualification: Bachelors Degree
15000 ETB MONTHLY
Job Description
• Support Project Manager with the preparation and maintenance of construction schedules.
• Initiate, prepare, review, track, post, and distribution and change orders.
• Receive, prepare, review, process, forward, and track status of project and submittals.
• Maintain all compliant record keeping.
• Process material’s acceptance letters.
• Maintain organized and detailed construction files, project records and logs.
• Oversee and review daily field inspector reports.
• Track, document and manage project issues and conditions.
• Attend project meetings and record meeting minutes.
• Prepare weekly project status reports.
• prepare and approve takeoff sheet, BOQ and payment certificate.
• Assist in project close-out activities including the resolution of potential claims.
• Track and process all contract payments.
• Prepare and reconcile cost plus records.
• Review, analyze and make recommendations for construction claims.
• Review and monitor construction payroll and insurance documentation.
• Prepare final documents. Ensuring project documentation is processed in timely manner and is retrievable.
• Other duties as assigned.
MINIMUM QUALIFICATIONS:
• BA in Civil Engineering and/or construction management related fields.
• 4+ years of relevant Office and Site Engineering experience.
• Proficiency in Microsoft Office with the ability to manipulate and edit data and create reports.
• Knowledgeable of construction plans, specifications and estimate preparation, review processing and compliance requirements for construction projects.
• Knowledgeable of construction materials, methods, and procedures.
• Excellent communication (written and oral) and interpersonal skills.
• Experience working with contract documents and construction plans and specifications.
• Ability to work independently with minimal supervision.
• Strong time management skills and excellent attention to detail.
• Strong client relationship management expertise.
MUST HAVE
1- LAPTOP AND SMARTPHONE
2- DISCIPLINE AND HARDWORKING EXPERIENCE.
3- GOOD COMMUNICATION SKILLS.
💫ANYONE WHO FULFILL THE REQUIREMENTS YOU CAN SUBMIT YOUR CV IN PERSON AT BULGARIA INFRONT BANK OF ABYSSINIA OR COOPRATIVE BANK OF OROMIA AND BEHIND OROMIA BANK OR HIBRET BANK.
AGAIN, IF YOU DON'T FULFILL THE REQUIREMENTS PLEASE DON'T APPLY FOR MORE INFORMATION PLASE CALL 0911193326 Nebil Feysel.
HIGH-RISE REAL ESTATE S.C.
__

👍7
👉የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
💫የሴፍቲ ማቴሪያሎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ
እና ሌሎች ዕቃዎችን ይፈልጋል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት

👍2❤1
👉አስቸኳይ ማስታወቂያ ለ ኮንስትራክሽን ማህበራት
🏷የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በተለያዩ ጊዜያት ባከናወናቸው በርካታ የግንባታ ስራዎች ላይ በመሳተፍ የተሻለ አፈፃፀም ያስመዘገባችሁና ስማችሁ የተያያዘ ማሕበራት በቀጣይ በተለያዩ ሳይቶች በሚከናወኑ አስቸኳይ የቤቶች ልማት ፕሮጀክቶች ዕድሳት ስራዎች ላይ ለማሳተፍ በነገው ዕለት ማለትም ዓርብ ጥቅምት 15/2017 ዓ/ም የዕጣ ማውጣት ስነስርዓት ይካሄዳል።
⭐️ስለሆነም ስማችሁ የተዘረዘረ ማሕበራት ተወካዮች ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ በ1:00 ሰዓት መገናኛ በሚገኘው የካ ክፍለከተማ አስተዳደር ትልቁ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ ጥብቅ ጥሪ ተላልፏል።
⚡️ማሳሰቢያ-በተጠቀሰው ቀን፣ቦታ እና ሰዓት በማይገኝ ማሕበር ላይ ቢሮው ኃላፊነቱን አይወስድም!!!!
💥መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ

👍5❤1