Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.89K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

🚧ግልጽ ጨረታ ቁጥር 003/2015
ዓ.ም የቢሮ የጉጉማ ጉድ ማሌ ትሪቡን ቀሪ ግንባታ ግዥ

🚧ሲዳማ ብ/ክ/መ ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ በ2015 በጀት አመት በመልጋ ወረዳ ሊያሰራ ላቀደው የጉጉማ ጉዱማሌ ትሪቡን ቀን ግንባታ ስራ ለማሰራት ህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት ፡-

1. ደረጃቸው GC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ የሆነ የስራ ተጫራች 2015 ዓ.ም ፈቃዳቸውን ሳያድሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN.NO) ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፤ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ወይም አግባብነትካለው መንግስት ተቋም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ፤ አቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆን አለበት ፡፡
2. አስፈላጊውን የግንባታ ማቴሪያሎች የስራ መሳሪያዎች እና ሌሎች ሀብቶችን በግላቸው አቅርበው ግንባታውን መስራት እና ማጠናቀቅ አለባቸው፡፡
3. በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ ፕሮጀክቶችን ሰርተው ለማስረከብ ከአሰሪ እና ከሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች ጋር ህጋዊ ውል ገብተው በስራ ወቅት ከአሰሪ መስሪያ ቤት ወይም ከአማካሪ መስሪያ ቤት ማንኛውንም ዓይነትየስራ አፈጻጸም ማስጠንቀቁያ የተሰጣቸው የስራ ተቋራጮች የጨረታ ሰነዱን መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችሉም ፡፡
4. በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋና ውል ስምምነት ገብተው ሶስት እና ከዚያ በላይ ስራ ጀምሮ ያላጠናቀቁ (ያልጨረሱ) ተቋራጮች ጨረታ ሰነዱን መግዛትም ሆን መወዳደር አይችሉም ፡፡
5. የስራ ተቋራጮች ለውድድር ያቀረቡትን ብቃት ወይንም ቴክኒክ መወዳደሪያ ሰነዶች ዋና (ኦርጂናል) ሲጠየቁ አቅርበው ማመሳከር አለባቸው፡፡ ይህ ተጣርቶ ኮፒው ከዋናውጋር ተመሳክሮ ትክክለኛ ካልሆነ ተቋራጩ ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
6. የጨረታ ማስከበሪያ(Bid security)ብር 100.000.00 ( አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና ወይም የክፍያ ማዘዣ (CPO) ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል፡፡
7. የሥራ ተቋራጭ በተጫራቾች መመሪያ መሰረት ህጋዊ ፈቃዳቸው እና ተ.ዕ.ተ (VAT) የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ የጨረታ ዶክሜንቱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አናስቶለ21 (ሃያ አንድ ) ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ/ በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት  ባህል ፤ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ግዢ /ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመክፈልሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
8. የስራ ተቋራጮች ከጨረታ መዝጊያ ቀን በፊት የግንባታ ሳይት በራሳቸው ወጪ አይተው ማረጋገጥ አለባቸው ፡፡
9. የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሰረት ተሞልቶ ጨረታ ማስከበሪያ (Bid security)፤ ፋይናንሻል አንድ ዋና (ኦርጂናል) እና ሁለት ኮፒዎች እንዲሁም ቴክኒካል አንድ ዋና (ኦርጂናል) እና ሁለት ኮፒዎች ሰነድ በተለያየ ኤንቨሎፕ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመጻፍ ህጋዊ የሆነ ማህተብ በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ግዥ /ፋ/ ዳይሬክቶሬት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያው ከቴክኒካል ሰነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት ፡፡
10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ላይ ይከፈታል ፡፡ የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መክፈት አያግደውም ፡፡
11. አሰሪው መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
12. አሸናፊው ተጫራች በጨረታ ሰነድ ላይ በተጠቀሰው መሰረት በቅድመ ክፍያ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
13. የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸ ቦታ እና ሰዓት ይሆናል፡፡

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ባህል ቲሪዝንና ስፖርት ቢሮ

@ETCONpWORK
👍2
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa‍❤️)
BID Herald.pdf
1.1 MB
#ማስታወቂያ

#የጨረታ_ሰነድ_መሸጥ_መጀመሩን_ስለማሳወቅ

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ጥር 11/2015 ዓም ማለትም (January 19 /2023 G.C. ) በኢትዮጵያን ሄራልድ ጋዜጣ አውጥቶት የነበረው የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ አርሶአደርና የከተማ ግብርና ልማት ማዕከል B+G+10 ግንባታ ዓለም-ዓቀፍ ጨረታ ከነገ መጋቢት 05/2015 ዓ/ም ጀምሮ የጨረታ ሰነድ መሸጥ እንደሚጀመር እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን በቢሮው 8ኛ ፎቅ በመምጣት እንድትገዙ እንጋብዛለን፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 04/2015 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=

Youtube:- https://youtube.com/@Etconp432
👍6
FRANKCON Building & Road Contractor

Date:- 12/03/2023 - 17/03/2023

Job Description

Architects investigate, design, and oversee the construction and development of buildings, urban spaces, infrastructure projects, and social spaces. They design in accordance with the surroundings and regulations applicable in specific geographic areas, taking into account factors that include function, aesthetics, costs, and public health and safety.

Job Requirement

Educational back ground: BSc or MSc in architecture

Experience:  7yrs and above

Reminder:- All candidates should have renewed professional license.

How to Apply

Submit your application in person to FRANKCON Building & Road Contractor Office, located on the road from Bole Atlas Hotel to 22, Zerihun Road, around Chichiniya, in front of Barmelo or Commercial Bank or

via email: frankon43@gmail.com

information Contact Tel.
0116896845 / 0116896845 / 0703486919 / 0922482138

@ETCONpWORK
👍3
Infrastructure Coordinator

Save the Children

Date: 13/03/2023 - 24/03/2023

Job Description

The Infrastructure Coordinator expected to oversee all functional aspects of construction related projects undertaking in design, procurement, supervision and reports. And also expected to work in challenging environments for construction of buildings, WASH and any infrastructure facilities planned. This position will demand a highly motivated, detail oriented individual who will be able to solve internal and external challenges as they arise.
It is also a requirement that the Infrastructure Coordinator maintains a regular communication with construction focal persons at the FO and CO, such as Infrastructure officer, Project Managers, ASCM, AOM, and CO Infrastructure Technical line managers

Job Requirements

QUALIFICATIONS AND EXPERIENCE

BSc in civil engineering or related technical field with a minimum of four years’ experience on construction contract administration.
Proven and significant experience in international procurement and contract management, including an ability to review procurement demands and trends, and to develop strategies to fill identified gaps.
Field level experience in logistics for INGOs in international development and emergency programmes.
Knowledge of key institutional donors and their compliance requirements in respect of logistics and procurement.
Highly developed interpersonal and communication skills including influencing, negotiation and coaching. 
Experience of solving complex issues through analysis, definition of a clear way forward and ensuring buy in.
Commitment to Save the Children values.
Ability and willingness to change work practices and hours in the event of major emergencies including travelling at short notice and for extended periods of time
Highly organized with good administration skills for order and information management, able to develop filing systems and databases to ensure an auditable trail.
A high level of computer literacy (word, excel, pp, AutoCAD etc.) 
Additional Job Responsibilities
The duties and responsibilities as set out above are not exhaustive and the role holder may be required to carry out additional duties within reasonableness of their level of skills and experience.

How to Apply

Register using THIS LINK
We need to keep children safe so our selection process, which includes rigorous background checks, reflects our commitment to the protection of children from abuse.
All employees are expected to carry out their duties in accordance with our global anti-harassment policy.

@ETCONpWORK
👍4
2023-03-15 12_30_10.pdf
1.3 MB
👉የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

⭐️አዲስ ዘመን መጋቢት 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-15 12_33_07.pdf
5.4 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 6  ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ‌‌

@ETCONpWORK
2023-03-15 12_35_13.pdf
12.5 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 6  ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-15 12_38_35.pdf
1.4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ መጋቢት 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-15 12_41_07.pdf
1.4 MB
👉የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

⭐️ኢትዮጵያን ሄራልድ መጋቢት 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
❤3
2023-03-15 12_42_40.pdf
1.1 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ መጋቢት 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
🔥2
Site Engineer

Kabana Trading PLC

Place of work: Project (Addis Ababa)

Requirement: BSc Degree in Civil Engineering, COTM or in a related field with relevant work experience

Relevant Experience: 6 years & above specially on Building construction

Quantity Required: 2

Deadline: March 22, 2023 (11:00 Local Time)

How to Apply: Interested applicants should bring their application letter along with a non- returnable CVs and Copies of credentials documents in person to Kabana Trading PLC Head office around 22 Adey Ababa Stadium behind Foziya Building, Yoki Building 3rd Floor Office No. 304

Tel No. +2511182282 29

@ETCONpWORK
👍3
2023-03-15 12_44_35.pdf
1.5 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 5 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-15 12_55_03.pdf
6.8 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 5  ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-15 13_00_40.pdf
1.3 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ መጋቢት 5 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-15 13_01_40.pdf
1.2 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ መጋቢት 5 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
👍3❤2
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa‍❤️)
ለማኅበሩ አባላት በሙሉ!

ባለፈው የካቲት 18 ቀን 2015 ዓ.ም. በተካሄደው የማኅበሩ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች እየተፈተንባቸው ስላሉ ተግዳሮቶቻችንን ከሚመለከታቸው መንግሥታዊ ባለድርሻ አካላት ጋር በሚደረግ የውይይት መድረክ ላይ ማቅረብ የምንችልበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ጥያቄውን ለከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አቅርበን ክቡር ሚኒስትር ዴኤታው ከኮንስትራክሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር እና ከመንግሥት ግዥ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ጋር በጋራ በመሆን ሊያወያዩን እንደፈቀዱ ገልፀን ጥሪ ሲደረግላችሁ እንድትገኙ ማሳሰባችን ይታወሳል፡፡

በዚህም መሰረት ከታች በተገለፀው ቀንና ሰዓት እንድትገኙ ማህበሩ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

ቀኑ -  መጋቢት 8 2015 ዓ.ም

ሰዓቱ - ከጠዋቱ 2፡30

የስብሰባው ቦታው - በከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር መ/ቤት 10ኛ ፎቅ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር

@etconp
Site Engineer
Noah Real Estate PLC
Application Deadline: April 13, 2023

Job Description
Site engineers work chiefly on construction projects. They form part of construction management and use their skills and expertise to guide crew members and ensure the successful completion of a project. Site Engineers frequently liaise with clients and negotiate with vendors and suppliers to secure the best deals.
Required Number: 2

Duty Station: Addis Ababa
Salary: As per company scale

Job Requirements:
• Qualifications: BSC Degree in Civil Engineering, Construction Technology Management (COTM).
• Experience: 3-4 years of experience on finishing projects in building Construction

How To Apply:
Submit your CV via email: eyobgetachew18@gmail.com or in person to Noah Real Estate, located around Bole, Noah Plaza, 14th floor, Adjacent to Alem Cinema
👍3
Construction Manager
Jiangsu Etern Company Limited
Date:
16/03/2023
-
26/03/2023

Job Description
Duties and responsibilities: 
You will use your engineering skills and vertical construction experience to manage projects.
You will be responsible for ensuring that construction work is professionally performed and compliant. You will be accountable for quality assurance, financial controls, safety and security, commissioning, pre-construction, and administrative tasks related to all aspects of building projects.
Assist Project Manager in dealing with technical issues to come up with completed solution.
Assist Project Manager on control of planning, progress and financing;
Assist Project Manager on subcontract management;
Participating in the development of the project to ensure that performance standards meet customer requirements
Job Requirements
Qualification:
More than 5 years working experience on MV and LV Transmission line project experience;
Experience on electrical CAD software;
Baseband background with electrical engineering bachelor degree or civil construction degree;
Good issue troubleshooting and English writing skill.
How to Apply
Interested and qualified applicants can apply using Email address: jiangsuetern2022@gmail.com
👍2❤1