Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
Supply of high grade ready mix concrete BID.pdf
673.6 KB
💫ጨረታ

👉Invitation for Expression of Interest

🏷Tender Number ECWCT/NCB/EOI-28/2017

📜Expressions of Interest (EOI) For Pre-qualification of Companies/Firms for the Supply of High-Grade Ready 
Mix Concrete for projects in ECWC under tender Ref No. ECWCT/NCB/EOI-28/2017

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🙏3👍1🎉1
👉የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏

📜የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ቁጥር:-SSNT-T-500

💫የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ GC/BC-4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የካርጎ አገልግሎት ግቢ ውስጥ የኮንፈረንስ፣ የመቀየሪያ ክፍል፣ የሴፕቲክ ታንክ እና የስፖርት ሜዳ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል።

🚧ስለሆነም ለስራው ብቁ የሆኑ ተጫራቾች የ ዒም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውጭ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ላ) ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ከግብር እዳ ነጻ ስለመሆናቸው እንዲሁም የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚያወጡት ጨረቃ ላይ ለመሳተፍ ጊዜው ያላለፈበት ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

🏷ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነዱን ይህ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ 100.00 ብር (አንድ መቶ ብር) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277 (E-99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ቁጥር SSNT-T-500 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የ ደረሰኝ ቅጅ (Deposit slip Copy) ከታች በተጠቀሰው የኢ-ሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርስን ነን ቴክኒካል ክፍል በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ለጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ ብር 200,000 /ሁለት መቶ/ ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ/ ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ከማንኛውም ኢንሹራንስ እና ከባንክ የሚቀርብ ሁኔታዊ ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

አሸናፊው ከተለየ በኋላ በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል፡፤

ተጫራቾች በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል እስከ ህዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት‍‍‍‌‌‍‍‍‌‌‌‍‌‌‍ ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦሌ የኢትዮጵያ አየር መንግድ ግሩፕ ዋና መሥሪያ ግቢ ውስጥ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ በ 9፡15 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ⬇️⬇️

ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ነን ቴክኒካል ክፍል
ወ/ሮ ሰላማዊት አባተ
ስሰክ ቁጥር፡- 011-5-17-42-58
ኢ-ሜይል፡- selamawita@ethiopianairlines.com


አየር መንገዱ የተሻለ መንገዴ ካገኘ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን በከፊለም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!

@etconp
👍5🙏2❤1
👉VACANCY

💫Head, Quality Assurance and Laboratory

#century_addis_construction_plc

#Addis_Ababa

Master's or Bachelor's Degree in Civil Engineering, Mechanical Engineering or in a related field of study with relevant work experience, 8 years for Master's and 10 years for Bachelor's Degree.
Remark:
- Considering an additional 1 manpower for night shift work

Quanitity Required: 1

Minimum Years Of Experience: #8_years

Deadline: November 8, 2024

How To Apply: Send Your CV @hahujobs_bot

@etconp
👍4❤1👏1
👉VACANCY

🚧Assistant to Mixer Truck Operator

#century_addis_construction_plc

#Addis_Ababa

Completion of 10th Grade and 2nd Grade Driving License with relevant work experience
Remark: Additional for Night Shift

Duties & Responsibilites:

- Assist the mixer truck operator in transporting concrete, mixing, loading and unloading, and maintaining the truck
- Navigating off-road job sites, including backing up
- Climbing ladders to check the load and add admixtures
- Attaching extension chutes to the rear of the truck
- Filling waste concrete blocks with concrete

Quanitity Required: 4

Minimum Years Of Experience: #0_years

Deadline: November 8, 2024

How To Apply:Send Your CV @hahujobs_bot

@etconp
👍7
👉VACANCY

🏷Concrete Batching Plant Operator

#century_addis_construction_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
TVET Level 4 in General Mechanics or in a related field of study with relevant work experience
Remark: Considering an additional 1 manpower for night shift work
Duties & Responsibilites:
- Set up for the specific application and build accessories if necessary
- Perform maintenance and repair
- Run diagnostics to find faults in systems or parts that need replacing.
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: November 8, 2024

How To Apply:Send your CV @hahujobs_bot

@etconp
👍5❤1
👉VACANCY

⭐️Laboratory Technician

#century_addis_construction_plc

#Addis_Ababa
Master's or Bachelor's Degree in Civil Engineering, Chemistry or in a related field of study with relevant work experience, 2 years for Master's and 4 years for Bachelor's Degree

Duties & Responsibilities

- Support laboratory-based scientific investigations by carrying out routine technical tasks and experiments
- Work with laboratory equipment to analyze samples or substances
- Conduct tests on those samples or substances, and report on their findings.

Quanitity Required: 1

Minimum Years Of Experience: #2_years

Deadline: November 8, 2024

How To Apply: Send Your CV @hahujobs_bot

@etconp
👍2🙏2
👉የግንባታ ግልጽ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሼል ሂደት የአንድ ፑል ማዕክል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ ቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራ፤ የመሬት ንጣፍ፣ የጥበቃ ቤት እና አጥር ሼል ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC6 እናከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፤

ደረጃቸው GC/BC6 እና ከዚያ በላይ የሆነ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፤
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ያለውና ማቅረብ የሚችል
የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል በሥራና ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የተመዘገቡና የታደሰ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
 
በኢፌዴሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የተመዘገበና የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤

የወርሃዊ የተጨማሪ እሴት ታክስ ማሳወቂያ የሚያቀርብ

የ2016 በጀት ዓመት ከግብር ነጻ መሆናቸውን የሚገልጽ ከገቢዎች የተሰጠ ሰርተፍኬት የሚያቀርብ፤
 
በክልሉ እና በዞናችን ውስጥ በግንባታ ሥራ ላይ ተሰማርተው የመልካም ሥራ አፈጻጸም ያላቸውና ሥራዎችን ያላስተጓጎሉ ውል ያላቋረጡ መሆን ይገባቸዋል

የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነዱን ከግዥ ንብረት አስተዳደር ዋና ሾል ሂደት ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‍‌‌‍‍‍‌‌‌‍‌‌‍ በመቅረብ የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፤
   
ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን ሰነድ በመውሰድ ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ሰነድ እንዲሁም ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነድ እያንዳንዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ አንድ ላይ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ አየር ላይ ከዋለበት በ22ኛው ቀን ይሆናል፡፡

ኦርጅናል ሰነድ ላይ ማንኛውም አይነት ስርዝ ድልዝ በሚታይ መልኩ በድጋሚ መጻፍ አለበት፤ በእያንዳንዱ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነድ ላይ የተቋራጩ ማህተምና ፊርማ ማረፍ አለበት

ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ አየር ላይ ለ21 ተከታታይ ቀን ከዋለበት በኋላ በ22ኛ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሳጥን ታሽጎ በዚያው ዕለት 4፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤
 
ተጫራች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ እና ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም 90+28 ለ118 ቀን የሚቆይ በባንክ ዋስትና ሆኖ በጥሬ ገንዘብ ብቻ ዋስትና መቅረብ አይቻልም፡፡
 
የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው የሚገመገመው የደቡ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ እንደገና ተሻሽሎ በወጣው የፋይናንስ የግዥ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 28/2010 እና በዚሁ መመሪያ ላይ ማብራሪያ ማሻሸያ በተደረገው መሠረት ነው፡፡
 
በእጅ የተሞሉ ኮፒ ሰነድ ማቅረብ ከጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ውድድር ውጭ ይደርጋል፤

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046 131 0108 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::


በጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

@etconp
👍6
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🙏1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1👏1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲሰ ዘመን ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
አዲሱ_የቤት_ሽያጭ_ዋጋ_ተመን_አሰራር_እና_ታክስ_አገልግሎት_ክፍያ_ማንዋል_ቁጥር_01_2016_watermark.pdf
1017.2 KB
👉በአዲስ አበባ ከተማ ለአፓርትመንት ቤቶች እና ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ወይም ኮንዶሚኒየም ቤቶች አማካኝ የሽያጭ ዋጋ ተመን በ34 በመቶ እንዲቀንስ ተደርጓል።

🏷በተሻሻለው  የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን መሰረት ከኮንደሚንየም እና አፓርትመንት ውጪ ለሆኑ ግንባታዎች፦

➡️ የግንባታ ነጠላ ዋጋ በጭቃ የተሰራ ቪላ ቤት (G+0) ነጠላ ዋጋ በካሬ 15,000 ብር፣

➡️ በብሎኬት የተሰራ የቪላ ቤት (G+0) ነጠላ ዋጋ በካሬ 20,000 ብር፣

➡️ የህንጻ ወለላቸው ከG+1 እስከ G+5 25,000 ብር እና፣

➡️ G+6 እና በላይ የሆኑ ቤት ወይም ህንጻ ነጠላ ዋጋ በካሬ 30,000 ተደርጓል፡፡

💫የቦታው መገኛ ዋጋ ('location value') ለከተማው የቦታ ደረጃ የጸደቀው ወቅታዊ አማካይ የሊዝ ጨረታ ዋጋ እንዲሆን መደረጉም ተገልጿል።

የቤት ስም ንብረት ዝውውር ክፍያ ማለትም አሹራ 4 በመቶ እና የቴምብር ቀረጥ 2 በመቶ ከጠቅላላ የቤቱ ሽያጭ ዋጋ ተሰልቶ ከመጋቢት17 ቀን 2016 ዓ/ም  ጀምሮ እንዲከፈልም ቢሮ አዟል።

ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር  ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን መሻሩንም ቢሮ ጠቅሷል።

በፍርድ ቤት እና በባንክ ሃራጅ ሽያጭ የስም ንብረት ዝውውር የሚጠየቅባቸው ይዞታዎችን በተመለከተ ይዞታ አገልግሎትና መብት ፈጠራ ደንብ ላይ በተቀመጠው አግባብ ተፈጻሚ ይሆናል ተብሏል።

ይህ ማሻሻያ መምሪያ ከመውጣቱ በፊት የስም ንብረት ዝውውር አገልግሎት ጠይቀው በሂደት ላይ ሆኖ ክፍያ የፈጸሙ ተጋልጋዮች በቀድሞ አሰራር በከፈሉት ክፍያ መሰረት ይስተናገዳሉ ተብሏል።

ግንባታቸው ያልተጠናቀቁ ህንፃዎች የትመና ስራ የሚሰራላቸው ግንባታው በደረሰበት ወይም አሁን ላይ ባለበት ግንባታ ደረጃ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ያሳወቃል።

@etconp
👍18❤1😁1🙏1
የመንገድ ዓይነቶች እና የአገልግሎት ደረጃ

  

🚧መንገዶች በሶስት ይመደባሉ:-

1.የፌደራል፣
2.የክልል እና
3. የከተማ መንገዶች ናቸው

🏷የፌዴራል መንገዶችን በባለቤትነት የሚያስተዳድረው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሲሆን፣ የክልል እና የአካባቢ መንገዶችን በባለቤትነት

የሚያስተዳድሩት ለዚሁ ዓላማ ተብለው በየክልሉ መንግስታት የተቋቋሙ የክልል መንገድ ኤጄንሲዎች ናቸው፡፡ በተመሳሳይ የከተማ መንገዶችን በባለቤትነት የሚያስተዳድሩት በየከተማ አስተዳደሩ ለዚሁ ዓላማ የተቋቋሙ ተቋማት ናቸው፡፡ 

በዚህም መሰረት የፍጥነት መንገዶች፤ዋና መንገዶች እና አገናኝ መንገዶች የፌዴራል መንገዶች፣ ሰብሳቢ እና መጋቢ መንገዶች የክልል መንገዶች ሲሆኑ፣ በከተማ አስተዳደር ወሰን ውስጥ የሚገኙ ነገር ግን የፌዴራል መንገዶች አካል ያልሆኑ መንገዶች የከተማ መንገዶች ናቸው፡፡ 

ኢ መ አ የፌደራል መንገዶች ማለትም የፍጥነት፣ አውራ፣ ዋና መዳረሻ መንገዶችን የማልማትና የማስተዳደር ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡ የፍጥነት መንገዶች እና አውራ መንገዶች  አዲስ አበባን ከጐረቤት ሀገራት እና ወደቦች ጋር የሚያገናኙ እና አዲስ አበባን ከክልል ዋና ከተሞች እና ከሌሎች ከፍተኛና መካከለኛ ከተሞች ጋር የሚያገናኙ መንገዶች ናቸው፡፡

ዋና መዳረሻ መንገዶች ለልማት ሊውል የሚችል ሰፊ እምቅ የተፈጥሮ ሀብት ከሚገኝባቸውና ከአቅራቢያቸው በሚገኙ ወንዞች በመስኖ ሊለሙ ከሚችሉ አከባቢዎች ፣ ከፍተኛ ትርፍ የምግብ ሰብል (Cash Crops) ከሚመረትባቸው አከባቢዎች፣ እምቅ የማዕድን ሃብት ከሚገኙባው ቦታዎች እንዲሁም ከፍተኛ የሕዝብ ብዛት ከሚገኝባቸው የገጠር አካባቢዎች ጋር የሚያገናኙ መንገዶች ናቸው፡፡

የክልል እና የአካባቢ መንገዶችን የማልማትና የማስተዳደር ኃላፊነት የተሰጣቸው የክልል መንገድ ኤጄንሲዎች በዋናነት የወረዳ ከተሞችን ከዞን ዋና ከተሞች ጋር የሚያገናኙ፣ የወረዳ ዋና ከተሞች ከወረዳ መለስተኛ ከተሞች ጋር የሚያገናኙ እንዲሁም የወረዳ ዋና ከተሞች ከወረዳ የልማት ከተሞች ጋር የሚያገናኙ መንገዶችን የማልማትና የማስተዳደር ሥራዎችን ያከናውናሉ፡፡ በቀጣይም የክልል መንገድ ኤጀንሲዎች ያላቸውን ኃላፊነት የሚያሻሽል/የሚያሳድግ ጥናት የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ለመንግስት ቀርቦ ሲጸድቅ ተግባራዊ የሚደረግ ይሆናል፡፡ 

በተመሳሳይ የከተሞች መንገድ ኤጄንሲዎች በከተማ አስተዳደር ወሰን ውስጥ የሚገኙ ነገር ግን የፌዴራል መንገዶች አካል ያልሆኑ መንገዶችን የመገንባት፣ የመጠገንና የማስተዳደር ሥራዎችን በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡

ዋና መዳረሻ መንገዶች እንደየሚገነቡበት ዓላማ እየታየ የፌዴራል፤ የክልል ወይም የከተማ መንገዶች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር  የማናቸውንም የፌዴራል መንገዶች የመንገድ ክልል ስፋት ይወስናል፡፡

በተመሳሳይ የክልል የመንገድ ተቋም የማናቸውንም የክልል መንገዶች የመንገድ ክልል ስፋት የሚወስን ሲሆን፣  የከተማ የመንገድ ተቋም የማናቸውንም የከተማ መንገዶች የመንገድ ክልል ስፋት ይወስናል፡፡


@etconp
🙏8👍1
ለኮንስትራክሽን ኢንደስትሪው ችግር መፍትሔ እንደሚሰጥ የታመነበት ግዙፉ የግንባታ ዕቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ ወደ ምርት ስራ እንዲገባ መደረጉ ተሰምቷል!

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ  አንድ ቢሊዮን ብር  ወጪ ተደርጎበታል ያለዉን የኮንስትራክሽን ግብአት ማምረቻ ፋብሪካ ወደ ምርት ሾል እንዲገባ ማድረጉን አስታዉቋል።

ይህም ለግንባታ ስራ ፍጥነትም ሆነ ጥራት እንዲሁም የዋጋ መጠን ግሽበት ምክንያት ሆኖ የሚጠቀሰው የኮንስትራክሽን ግብአቶችን ወጥ በሆነ ማዕከል ለማምረት እንደሚረዳም ተገልጿል ።

የማምረቻ ማዕከሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አማካሪነት እና በቢኤም ቴክኖሎጂ ተቋራጭነት የማሽኖችን ተከላ፣ የጉድጓድ ውሀ ቁፋሮ፣ የመጋዘን፣ የሼድ ግንባታ፣ ከሁለት ኪ/ሜ በላይ የአጥር እና የቢሮ ግንባታዎች፣ የውስጥ የመንገድ ስራ እንዲከናወን መደረጉን ነዉ ኮርፕሬሽኑ የገለፀው።

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ረሻድ ከማል በፋብሪካው ምረቃ ወቅት እንደተናገሩት "የዚህ ማምረቻ ማእከል የአርማታ ውህድ ማምረቻው ሁለት የምርት ዩኒቶች ያሉት ሲሆን እያንዳንዳቸው በሰዓት 100 ሜ/ኩብ የማምረት አቅም አላቸው ብለዋል።

እነኚህ ማሽኖች በአመት 202,752 ሜ/ኩብ የአርማታ ውህድ የማምረት አቅም እንዳላቸዉ የገለፁት ዋና ስራ አስፈፃሚው ከዓመታዊ ምርት ሽያጭ ደግሞ ከ 2.29 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢን ማግኘት እንደሚያስችል አስረድተዋል።

ማዕከሉ ኮንክሪት ዉህድ እና ብሎኬት ከማምረት በተጨማሪ የመንገድ ዳር ንጣፍ (ቴራዞ) የሚያመርት በመሆኑ ከኮርፖሬሽኑ ፕሮጀክቶች አልፎ ለሌሎች በመዲናዋ ለሚካሄዱ የግንባታ ፕሮጀክቶች ምርቱን ለማቅረብ ጠቀሜታው የጎላ ነዉ ተብሏል።

Via Capital

@etconp
👍9
👉የስልጠና ጥሪ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ከኢትዮጲያ ፕሮጀክት ማኔጀመንት ኢንስቲቲዩት ጋር በመተባበር ለሚሰጠው ስልጠና በአንደኛ ዙር የተደለደላችሁና ስማችሁ የተዘረዘረው ባለሙያዎች የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 25/2017 ከጠዋቱ 2፡00 ላይ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ 12ኛ ፎቅ አዳራሽ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ:-ስልጠናውን በዲሲፕሊን መከታተልና ያገኘውን ግብዓት በተመደበበት የስራ መደብ ላይ ተግባራዊ ማድረግ ከሰልጣኞች ይጠበቃል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

@etconp
👍6