Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ጨረታ

አዲሰ ዘመን ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1👏1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲሰ ዘመን ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
አዲሱ_የቤት_ሽያጭ_ዋጋ_ተመን_አሰራር_እና_ታክስ_አገልግሎት_ክፍያ_ማንዋል_ቁጥር_01_2016_watermark.pdf
1017.2 KB
👉በአዲስ አበባ ከተማ ለአፓርትመንት ቤቶች እና ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ወይም ኮንዶሚኒየም ቤቶች አማካኝ የሽያጭ ዋጋ ተመን በ34 በመቶ እንዲቀንስ ተደርጓል።

🏷በተሻሻለው  የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን መሰረት ከኮንደሚንየም እና አፓርትመንት ውጪ ለሆኑ ግንባታዎች፦

➡️ የግንባታ ነጠላ ዋጋ በጭቃ የተሰራ ቪላ ቤት (G+0) ነጠላ ዋጋ በካሬ 15,000 ብር፣

➡️ በብሎኬት የተሰራ የቪላ ቤት (G+0) ነጠላ ዋጋ በካሬ 20,000 ብር፣

➡️ የህንጻ ወለላቸው ከG+1 እስከ G+5 25,000 ብር እና፣

➡️ G+6 እና በላይ የሆኑ ቤት ወይም ህንጻ ነጠላ ዋጋ በካሬ 30,000 ተደርጓል፡፡

💫የቦታው መገኛ ዋጋ ('location value') ለከተማው የቦታ ደረጃ የጸደቀው ወቅታዊ አማካይ የሊዝ ጨረታ ዋጋ እንዲሆን መደረጉም ተገልጿል።

የቤት ስም ንብረት ዝውውር ክፍያ ማለትም አሹራ 4 በመቶ እና የቴምብር ቀረጥ 2 በመቶ ከጠቅላላ የቤቱ ሽያጭ ዋጋ ተሰልቶ ከመጋቢት17 ቀን 2016 ዓ/ም  ጀምሮ እንዲከፈልም ቢሮ አዟል።

ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር  ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን መሻሩንም ቢሮ ጠቅሷል።

በፍርድ ቤት እና በባንክ ሃራጅ ሽያጭ የስም ንብረት ዝውውር የሚጠየቅባቸው ይዞታዎችን በተመለከተ ይዞታ አገልግሎትና መብት ፈጠራ ደንብ ላይ በተቀመጠው አግባብ ተፈጻሚ ይሆናል ተብሏል።

ይህ ማሻሻያ መምሪያ ከመውጣቱ በፊት የስም ንብረት ዝውውር አገልግሎት ጠይቀው በሂደት ላይ ሆኖ ክፍያ የፈጸሙ ተጋልጋዮች በቀድሞ አሰራር በከፈሉት ክፍያ መሰረት ይስተናገዳሉ ተብሏል።

ግንባታቸው ያልተጠናቀቁ ህንፃዎች የትመና ስራ የሚሰራላቸው ግንባታው በደረሰበት ወይም አሁን ላይ ባለበት ግንባታ ደረጃ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ያሳወቃል።

@etconp
👍18❤1😁1🙏1
የመንገድ ዓይነቶች እና የአገልግሎት ደረጃ

  

🚧መንገዶች በሶስት ይመደባሉ:-

1.የፌደራል፣
2.የክልል እና
3. የከተማ መንገዶች ናቸው

🏷የፌዴራል መንገዶችን በባለቤትነት የሚያስተዳድረው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሲሆን፣ የክልል እና የአካባቢ መንገዶችን በባለቤትነት

የሚያስተዳድሩት ለዚሁ ዓላማ ተብለው በየክልሉ መንግስታት የተቋቋሙ የክልል መንገድ ኤጄንሲዎች ናቸው፡፡ በተመሳሳይ የከተማ መንገዶችን በባለቤትነት የሚያስተዳድሩት በየከተማ አስተዳደሩ ለዚሁ ዓላማ የተቋቋሙ ተቋማት ናቸው፡፡ 

በዚህም መሰረት የፍጥነት መንገዶች፤ዋና መንገዶች እና አገናኝ መንገዶች የፌዴራል መንገዶች፣ ሰብሳቢ እና መጋቢ መንገዶች የክልል መንገዶች ሲሆኑ፣ በከተማ አስተዳደር ወሰን ውስጥ የሚገኙ ነገር ግን የፌዴራል መንገዶች አካል ያልሆኑ መንገዶች የከተማ መንገዶች ናቸው፡፡ 

ኢ መ አ የፌደራል መንገዶች ማለትም የፍጥነት፣ አውራ፣ ዋና መዳረሻ መንገዶችን የማልማትና የማስተዳደር ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡ የፍጥነት መንገዶች እና አውራ መንገዶች  አዲስ አበባን ከጐረቤት ሀገራት እና ወደቦች ጋር የሚያገናኙ እና አዲስ አበባን ከክልል ዋና ከተሞች እና ከሌሎች ከፍተኛና መካከለኛ ከተሞች ጋር የሚያገናኙ መንገዶች ናቸው፡፡

ዋና መዳረሻ መንገዶች ለልማት ሊውል የሚችል ሰፊ እምቅ የተፈጥሮ ሀብት ከሚገኝባቸውና ከአቅራቢያቸው በሚገኙ ወንዞች በመስኖ ሊለሙ ከሚችሉ አከባቢዎች ፣ ከፍተኛ ትርፍ የምግብ ሰብል (Cash Crops) ከሚመረትባቸው አከባቢዎች፣ እምቅ የማዕድን ሃብት ከሚገኙባው ቦታዎች እንዲሁም ከፍተኛ የሕዝብ ብዛት ከሚገኝባቸው የገጠር አካባቢዎች ጋር የሚያገናኙ መንገዶች ናቸው፡፡

የክልል እና የአካባቢ መንገዶችን የማልማትና የማስተዳደር ኃላፊነት የተሰጣቸው የክልል መንገድ ኤጄንሲዎች በዋናነት የወረዳ ከተሞችን ከዞን ዋና ከተሞች ጋር የሚያገናኙ፣ የወረዳ ዋና ከተሞች ከወረዳ መለስተኛ ከተሞች ጋር የሚያገናኙ እንዲሁም የወረዳ ዋና ከተሞች ከወረዳ የልማት ከተሞች ጋር የሚያገናኙ መንገዶችን የማልማትና የማስተዳደር ሥራዎችን ያከናውናሉ፡፡ በቀጣይም የክልል መንገድ ኤጀንሲዎች ያላቸውን ኃላፊነት የሚያሻሽል/የሚያሳድግ ጥናት የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ለመንግስት ቀርቦ ሲጸድቅ ተግባራዊ የሚደረግ ይሆናል፡፡ 

በተመሳሳይ የከተሞች መንገድ ኤጄንሲዎች በከተማ አስተዳደር ወሰን ውስጥ የሚገኙ ነገር ግን የፌዴራል መንገዶች አካል ያልሆኑ መንገዶችን የመገንባት፣ የመጠገንና የማስተዳደር ሥራዎችን በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡

ዋና መዳረሻ መንገዶች እንደየሚገነቡበት ዓላማ እየታየ የፌዴራል፤ የክልል ወይም የከተማ መንገዶች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር  የማናቸውንም የፌዴራል መንገዶች የመንገድ ክልል ስፋት ይወስናል፡፡

በተመሳሳይ የክልል የመንገድ ተቋም የማናቸውንም የክልል መንገዶች የመንገድ ክልል ስፋት የሚወስን ሲሆን፣  የከተማ የመንገድ ተቋም የማናቸውንም የከተማ መንገዶች የመንገድ ክልል ስፋት ይወስናል፡፡


@etconp
🙏8👍1
ለኮንስትራክሽን ኢንደስትሪው ችግር መፍትሔ እንደሚሰጥ የታመነበት ግዙፉ የግንባታ ዕቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ ወደ ምርት ስራ እንዲገባ መደረጉ ተሰምቷል!

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ  አንድ ቢሊዮን ብር  ወጪ ተደርጎበታል ያለዉን የኮንስትራክሽን ግብአት ማምረቻ ፋብሪካ ወደ ምርት ሾል እንዲገባ ማድረጉን አስታዉቋል።

ይህም ለግንባታ ስራ ፍጥነትም ሆነ ጥራት እንዲሁም የዋጋ መጠን ግሽበት ምክንያት ሆኖ የሚጠቀሰው የኮንስትራክሽን ግብአቶችን ወጥ በሆነ ማዕከል ለማምረት እንደሚረዳም ተገልጿል ።

የማምረቻ ማዕከሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አማካሪነት እና በቢኤም ቴክኖሎጂ ተቋራጭነት የማሽኖችን ተከላ፣ የጉድጓድ ውሀ ቁፋሮ፣ የመጋዘን፣ የሼድ ግንባታ፣ ከሁለት ኪ/ሜ በላይ የአጥር እና የቢሮ ግንባታዎች፣ የውስጥ የመንገድ ስራ እንዲከናወን መደረጉን ነዉ ኮርፕሬሽኑ የገለፀው።

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ረሻድ ከማል በፋብሪካው ምረቃ ወቅት እንደተናገሩት "የዚህ ማምረቻ ማእከል የአርማታ ውህድ ማምረቻው ሁለት የምርት ዩኒቶች ያሉት ሲሆን እያንዳንዳቸው በሰዓት 100 ሜ/ኩብ የማምረት አቅም አላቸው ብለዋል።

እነኚህ ማሽኖች በአመት 202,752 ሜ/ኩብ የአርማታ ውህድ የማምረት አቅም እንዳላቸዉ የገለፁት ዋና ስራ አስፈፃሚው ከዓመታዊ ምርት ሽያጭ ደግሞ ከ 2.29 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢን ማግኘት እንደሚያስችል አስረድተዋል።

ማዕከሉ ኮንክሪት ዉህድ እና ብሎኬት ከማምረት በተጨማሪ የመንገድ ዳር ንጣፍ (ቴራዞ) የሚያመርት በመሆኑ ከኮርፖሬሽኑ ፕሮጀክቶች አልፎ ለሌሎች በመዲናዋ ለሚካሄዱ የግንባታ ፕሮጀክቶች ምርቱን ለማቅረብ ጠቀሜታው የጎላ ነዉ ተብሏል።

Via Capital

@etconp
👍9
👉የስልጠና ጥሪ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ከኢትዮጲያ ፕሮጀክት ማኔጀመንት ኢንስቲቲዩት ጋር በመተባበር ለሚሰጠው ስልጠና በአንደኛ ዙር የተደለደላችሁና ስማችሁ የተዘረዘረው ባለሙያዎች የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 25/2017 ከጠዋቱ 2፡00 ላይ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ 12ኛ ፎቅ አዳራሽ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ:-ስልጠናውን በዲሲፕሊን መከታተልና ያገኘውን ግብዓት በተመደበበት የስራ መደብ ላይ ተግባራዊ ማድረግ ከሰልጣኞች ይጠበቃል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

@etconp
👍6
👉Important points for a Construction Site Engineer

🏷A site engineer has to perform a lot of activities on the site

⏺His/her role involves a lot of responsibility which includes giving sufficient advice and supervision when there are any technical issues, or for proper management and for the preparation of day to day reports of the construction works.

⏺There are some works which are recurring and hence a few tips might be useful for a civil engineer if they are remembered.

⏺They help in faster calculations as well as to address problems at the site

Points to Remember for Civil Site Engineer

36mm is the maximum diameter of the bars used for lapping.

Bars having more than this diameter are not allowed.

Maximum chair spacing is 1m and the minimum diameter used for these bars is 12mm.

Minimum diameter used for dowels bars is 12mm.

Longitudinal reinforcement should not be less than 0.8% of gross area of cross section
and not be more than 6% of the same.

Minimum number of bars used for square columns is 4 and that of a circle is 6.

The main bars used in the slabs should not be less than 8mm when HYSD bars are used and 10mm when plain bars are used.

The distribution bars in slabs should not less than 8mm and not more than 1/8 of slab
thickness.

Minimum thickness of slab is 125mm.

Maximum free fall of concrete is allowed to 1.50m.

Lap slices not be employed for bars greater than 36 mm.

PH value of the water should not be less than 6.

Compressive strength of Bricks is 3.5 N/mm

Water absorption of bricks should not be more than 15 %.

Binding wire required in steel reinforcement is 8 kg per MT.


🏷Density of Materials:

Bricks : 1600-1920kg/m
Concrete block:1920kg/m
Reinforced concrete: 2310-2700kg/m

🏷De shuttering time of different RCC Members

For columns : 16-24 hrs.
Soffit formwork to slabs: 3days
Soffit to beams props: 7days
Beams spanning upto 4.5m : 7days

@etconp
👍16🤓2👏1
👉ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ወደ ሀገር ከሚያስገባቸው 330 ገልባጭና የጭነት ከባድ ተሸከርካሪዎች 44ቱ  ለሚ ከተማ ደረሱ

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ከጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ምርቱን ለገበያ ማቅረብ መጀመሩን ማስታወቁ ይታወሳል ሲል አሚኮ ዘግቧል።

@etconp
👍6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉This is how Slab formwork will be prepared before we put the reinforcement and the concrete

በስራ ላይ ብሩህ ቀን!🤚

@etconp
❤6👍4
👉የ ስራ ቅጥር መደብ

⏺ሲንየር መሐንዲስ

▶️መሐንዲስ

⏺ፎርማን

@etconp
🙏8👍7
👉NEW VACANCY

🏷Senior Office Engineer

⏺Addis Ababa, Ethiopia

⚡️Deadline: November 11, 2024

❇️Vacancies: 1

🔰Job Description

⏺Position Summary: - The Office Engineer Will Provide Technical and Administrative Support to the Head Office by Providing Technical and Administrative Support to the Project Team, Ensuring the Smooth Operation of the Project

🏷Job Requirement/Qualification:-

➢ Education B.Sc. Degree in Civil Engineering/Construction Management.

Experience: - A Minimum of 6 Years of Experience in Construction with a focus on office   Engineering and Project Coordination
Skills:-
➢ Proficiency in Project Management software, Ms project is Mandatory
➢ Office Software (Ms Office) and AutoCAD Ability is Required
➢ Ability to Read & Interpret Construction Drawing & Specification
➢ Strong Organizational & Time Management Skill
Key Responsibility
➢ Scheduling: Support the Development and Maintenance of Project Schedules. Track Project Milestones and Deadlines and Assist in Ensuring that the Project Stays on Schedule.
➢ Project Documentation: Maintain and Organize all Project Documentation Including Contract, Drawing, Specifications and Reports. Ensure that all Documents are Accurate, up-to-date and accessible to the Project Team
➢ Cost Control: Assist in Monitoring Project Costs and Expenditures. Help Prepare Cost Reports and Assist in Budget Management to ensure that the Project Remains within budget.
➢ Communication: Prepare and Distribute Project-related Correspondence, including Meeting Minus, Progress Reports and Other Documentation. Ensure that all Communications are Clear, Concise and Timely

⏺Salary: Negotiable & Attractive

📩If you meet the above requirements only, email your resume on our email sintuayu11@gmail.com

⭐️We will shortlist and contact you from the resume address you submit.

@etconp
👍14
Before plastering, the surface has to be:
Anonymous Poll
65%
Rough
15%
Smooth
3%
Cemented
17%
Watered
❤12👍4