👉NEW VACANCY
⭐️Sales Designer
⏺Addis Ababa, Ethiopia
⚡️Deadline: December 14, 2024
⏹Vacancies: 1
❇️Education Qualification: Bachelors Degree
🚧Job Description
▶️በአርክቴክቸር በዲግሪ የተመረቀ/ች ሆኖ Rendering Software, Twin motion,lumion,3D Modeling Software,Sketchup,Revit እና ሌሎቾ ሶፍትዌሮችን መስራት የሚችል/የምትችል።
🏷ደመወዝ:-በስምምነት
📩አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርትና የሰራ ልምዳችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አ.አ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ወይም ፒያሳ እሪበከንቱ መንገድ በቲ ታወር 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
🎲ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ +251112707030 ወይም 0957868686 በመደወል መጠየቅ ይቻላል ።
@etconp

👍5🙏3❤1
👉New Vacancy
🏷Senior Contract Administration Officer
#century_addis_construction_plc
#Addis_Ababa
Master's or Bachelor's Degree in Civil Engineering, Construction Management or in a related field of study with relevant work experience
Experience: 6 years for Master's and 8 years for Bachelor's Degree
Duties & Responsibilities:
- Responsible for overseeing and managing construction contracts to ensure compliance with legal and project requirements
- Handle contract negotiations, monitor contract performance, and ensure that projects adhere to timelines, budgets, and quality standards
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #6_years
Deadline: December 16, 2024
How To Apply: Send Your Cv 👇 https://t.me/hahujobs_bot?start=primary_apply__rR2J0qeBpltLhxoS

Telegram
HahuJobs
HaHuJob bot offer functionalities addressing the needs of job seekers and employers. https://www.hahujobs.io/
👏2👍1
👉ክፍት የስራ ቦታ
🚧ፕሮጀክት አስተዳደር
💫በፕሮጀክት አስተዳደር ከታወቀ የገጸምድር ንድፍ እና ግንባታ ድርጅት ጋር መስራት ይፈልጋሉ።
📜ዝርዝሩ በምስሎቹ የተያያዘ ሲሆን የጉግል ፎርሙን በመሙላት ያመልክቱ👇
https://forms.gle/VUuP4Xj7krsDHCrR8
🎲If you are excellent in project coordination and want to join an exciting landscape design and construction team and industry, apply!
💫Zana Landscape Design and Contractor PLC.

1👍4
👉ETCONpWORK በተከፈተ ጥቂት ጊዜ ውስጥ 10ሺ ቤተሰብ ማፍራት ችሏል❤🙏
💫እናመሰግናለን 🤝
🌟አዳዲስ የስራ ቅጥሮች እና የኮንስትራክሽን ጨረታዎች ሲወጡ በቀላሉና በ ትኩሱ ለመመልከት ከታች ባለው ሊንካችን ይቀላቀሉን👇
https://t.me/+5GAuK05Iu_xiMGY0
📌እንዲሁም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አዳርሱ።
@ETCONpWORK

1👍4👏4❤2
#ማስታወቂያ
ስማችሁ ከላይ የተዘረዘረው የማዕከልና የክፍለከተማ ባለሙያዎች ከሰኞ ሕዳር 30/2017 ዓ/ም ጀምሮ በሚሰጠው የ ETABS and ARCHICAD ሶፍትዌር ስልጠና ላይ ተሳታፊ መሆናችሁን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በስልጠናው ቦታ እንድትገኙ እናሳስባለን።
💥የስልጠና ቦታው ቦሌ ደምበል ሜጋ ሕንፃ ፊትለፊት ሀንሰን ሕንፃ ላይ በሚገኘው የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት 5ኛ ፎቅ ላይ።
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

👍8❤2🙏1
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ
🚧ቢ ስኴር ዋይ ኢንጅነሪንግ
🏷በ CIVIL Or COTM And Advanced Construction Diploma
💫Office Enginner
💫Site Enginner
💫Construction Engineer
💫General Forman
💫Contract And Bid Preparation
https://t.me/ETCONpWORK

👍10🙏3❤1🔥1🥰1
👉የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ
የህ/ተ/ምክር ቤት ህዳር 26 ቀን 2017 ዓም ባካሄደው ስብሰባ ረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ረቂቅ አዋጁ፤ አዋጅ ቁጥር 1357/2017 ሆኖ በሁለት ተቃውሞና በአንድ ድምፀ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል።
የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ምን ይላል ?
የሪል ስቴት አልሚ የቦታና የተናጠል ይዞታ ማረጋገጫ አሰጣጥን በተመለከተ ፦
1) በከተሞች ለሪል ስቴት ልማት የሚውል ቦታ በሚከተለው አግባብ የሚቀርብ ይሆናል፤
ሀ. በአዲስ አበባ ከ5 ሺህ በላይ ቤት የሚገነባና የሚያስተላልፍ ወይም፤
ለ. እንደከተሞች ተጨባጭ የቤት ፍላጎትና ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለበት አካባቢ ባለ ከተሞች ከ1 ሺህ በላይ ቤት የሚገነባና የሚያስተላልፍ ወይም፣
ሐ. ከነዚህ ባነሰ ስፋት ቤት ለሚፈልጉ ከተሞች ደግሞ 500 ቤት በላይ የሚገነባና የሚያስተላልፍ የሪል ስቴት አልሚ መሬት ቅድሚያ ተሰጥቶት በስፋት እንዲቀርብለት ይደረጋል።
2) የሪል ስቴት አልሚው የገነባውን ቤት በተናጠል ለቤት ፈላጊ በሽያጭ ለማስተላለፍ ግንባታው የተፈቀደለትን መስፈርት አሟልቶ 80 በመቶ ሲጠናቀቅ ለየቤቱ የተናጠል የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ እንዲሰጠው ሊጠይቅ ይችላል፤
የሪል ስቴት አልሚ ግዴታዎች ምንድናቸው ?
የሪልስቴት አልሚ በውል ሰነዱ በህንጻ እዋጁ እና በሌሎች የህግ ማዕቀፎች የተመላከቱ ግዴታዎችን ማክበር እንደተጠበቀ ሆኖ በተጨማሪነት የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩታል ፡-
1) ያለደንበኛው ፍላጎትና ፈቃድ አጠቃላይ ግንባታው ቢያንስ 80 በመቶ ያልተጠናቀቀ ቤት ለደንበኞች ሊያስተላልፍ አይችልም፡፡
2) በሪል ስቴት ልማት ላይ የሚሳተፍ ማንኛውም አካል የውሸት ማስታወቂያ ማስነገር አይችልም፡፡
3) ቤቶቹን ለመገንባት የሚያስችለውን የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ እና የግንባታ ፈቃድ ከሚመለከተው አካል ከመረከቡ በፊት ደንበኞችን መመዝገብና ቅድመ ክፍያዎችን መሰብሰብ አይችልም፡፡
4) በሕጋዊ መንገድ የተረከበው መሬት ሊያስተናግድ ከሚችለዉ የቤት ደንበኛ በላይ መመዝገብ አይችልም።
5) የመኖሪያ ቤት ገዢ ደንበኞች ማኀበር እንዲያቋቋም ያበረታታል ፤ የህንጻ መግለጫ ያስረክባል።
6) ከሚመለከተው የመንግሥት አካል የተሰጠውን የይዞታ ማረጋገጫ፣ የቤቱ የግንባታ ዕቃዎች ዓይነት፣ አርክቴክቸራል፤ ሳኒተሪ ፣ ስትራክቸራል እና ኤሌክትሪካል ዲዛይን፤ የግንባታ ፍቃድና የሪል ስቴት ልማት ፍቃዱን ቅጂዎች ከውል ሰነዱ ጋር አያይዞ ለደንበኛው መስጠት አለበት።
7) ደንበኛው ለከፈለው ገንዘብ ሕጋዊ ደረሰኝ መስጠት አለበት።
ዋስትና ስለመስጠት ፦
የአገር ውስጥ አልሚ ቤቱን ሳይገነባ ለቤት ፈላጊዎች በቅድሚያ በሚሽጥበት ወቅት የሚከተሉትን የዋስትና ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት አለበት፡፡
1) የሪል ስቴት አልሚው በቤት ቅድሚያ ሽያጭ ስልት ለመስራት መፈለጉን አግባብ ላለው አካለ አሳውቆ ፈቃድ ማግኘት፡፡
2) ከቤት ገዥዎች የሚሰበስበውን ገንዘብ አግባብ ካለው አካለ ፈቃድ መሰረት በሚከፈተው የዝግ የባንክ ሂሳብ ገቢ ማደረግ ወይም ማስያዝ፣
3) የሪል ስቴት አልሚው በቅድሚያ መሽጥ የሚፈልገውን ቤት የመስሪያ ቦታ የይዞታ ማስረጃ ቤቱ ለተጠቃሚዎች ተገንብቶ እስከሚተላለፍ ድረስ በሚመለከተው አካል እንዳይሽጥ እንዳይለወጥ እንዲታገድ ማድረግ፤
በዝግ የባንክ ሂሳብ ገቢ የተደረገው ገንዘብ የሚለቀቅበት ሁኔታ በደንብ ይወሰናል፡፡
📜ሙሉ ረቂቁ 👉 https://t.me/ETCONp/12153?single

Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp
👉የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ።
🏷የህ/ተ/ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ረቂቅ አዋጁ፤ አዋጅ ቁጥር 1357/2017 ሆኖ በሁለት ተቃውሞና በአንድ ድምፀ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል።
🚧ዛሬ በምክር ቤት የፀደቀው ረቂቅ አዋጅ የሪል ስቴት አልሚ ድርጅት ያለደንበኛው ፍላጎትና ፈቃድ አጠቃላይ ግንባታው ቢያንስ 80…

👍3❤2🙏1
👋ሰላም
🎤ይህ ገፅ ለማስታወቂያ ስራ ክፍት መሆኑን በ ትህትና እንገልፃለን
📩መልእክትዎ @Philemona7 ያስቀምጡልን ወይም በ +251925446661 ይደውሉልን🙏
@etcono

❤2
👉ስራ ፈላጊዎች በተለይም አዲስ ምሩቃን ስራ እናገናኛለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ‼️
መሃል ከተማ ላይ ቢሮ ተከራይተው ሰራተኛ ቀጥረው በሌለ ምናባዊ ስራ የተጋነነ ደመወዝ እና በርካታ ሰዎችን እንደሚፈልጉ በተለያዩ መንገዶች ማስታወቂያ ካጋሩ በኋላ በአካል ወይም በኦንላይን CV ተቀብለው ገንዘብ ከሚጠይቁ አጭበርባሪዎች ራሳችሁን ጠብቁ።
በተለያዩ ጊዜያት የማጭበርበሪያ ስልቶቻቸውን የሚቀያይሩት እነኚህ አካላት አሁን ላይ ቅድሚያ ኮሚሽን ከመጠየቅ ይልቅ ሌሎች ስልቶችን በመጠቀም ላይ ይገኛሉ።
በቅርቡ ከሀዋሳ ዩንቨርስቲ የተመረቁ ወጣቶች ለATC ካደረሱት ጥቆማ እንደተረዳነው አጭበርባሪዎቹ ቅድሚያ ኮሚሽን ከመጠየቅ ይልቅ የስራ ቦታ በክፍያ ማስቀየር እንደሚቻል በመግለፅ ለማጭበርበር ይሞክራሉ።
ከላይ በምስሉ የተያያዘውን ምናባዊ የስራ ማስታወቂያ ተመልክተው በጋራ ካመለከቱ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአምና ተመራቂዎች መካከል አንድ ስራ ፈላጊ ወደ ድሬደዋ ተመድበሃል የሚል መልዕክት ደርሶት ከባህርዳር አዲስ አበባ በአውሮፕላን እንደሄደና ከአዲስ አበባ ወደ ድሬደዋ ለመሄድ ዝግጅት ሲጀምር የስራ ቦታ ለማስቀየር 2000ብር በመጠየቁ እንደተጭበረበረ ከረፈደ የገባው ሰው ጥቆማ ደርሶናል።
አዲስ አበባ በተለይም 22፣መገናኛ እና ቦሌ አካባቢ ስራ አገናኝ በሚል ስም ይህን መሰል የማጭበርበር ተግባር በድፍረት የሚሰሩ በርካታ አካላት በመኖራቸው ስራ ፈላጊዎች ለአላስፈላጊ እንግልት እና ወጪ እንዳትዳረጉ ስንል እንመክራለን።
ይህ ጉዳይ የሚመለከታቹህ የመንግስት አካላት ቁጥጥር እና እርምጃ ትወስዱ ዘንድ ዛሬም እንጠይቃለን።

👍8🙏4❤2