Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

🚧ቢ ስኴር ዋይ ኢንጅነሪንግ

🏷በ CIVIL Or COTM And Advanced Construction Diploma

💫Office Enginner
💫Site Enginner
💫Construction Engineer
💫General Forman
💫Contract And Bid Preparation

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍10🙏3❤1🔥1🥰1
👉የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ

የህ/ተ/ምክር ቤት ህዳር 26 ቀን 2017 ዓም ባካሄደው ስብሰባ ረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ረቂቅ አዋጁ፤ አዋጅ ቁጥር 1357/2017 ሆኖ በሁለት ተቃውሞና በአንድ ድምፀ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል።

የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ምን ይላል ?

የሪል ስቴት አልሚ የቦታና የተናጠል ይዞታ ማረጋገጫ አሰጣጥን በተመለከተ ፦

1) በከተሞች ለሪል ስቴት ልማት የሚውል ቦታ በሚከተለው አግባብ የሚቀርብ ይሆናል፤

ሀ. በአዲስ አበባ ከ5 ሺህ በላይ ቤት የሚገነባና የሚያስተላልፍ ወይም፤
ለ. እንደከተሞች ተጨባጭ የቤት ፍላጎትና ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለበት አካባቢ ባለ ከተሞች ከ1 ሺህ በላይ ቤት የሚገነባና የሚያስተላልፍ ወይም፣
ሐ. ከነዚህ ባነሰ ስፋት ቤት ለሚፈልጉ ከተሞች ደግሞ 500 ቤት በላይ የሚገነባና የሚያስተላልፍ የሪል ስቴት አልሚ መሬት ቅድሚያ ተሰጥቶት በስፋት እንዲቀርብለት ይደረጋል።

2) የሪል ስቴት አልሚው የገነባውን ቤት በተናጠል ለቤት ፈላጊ በሽያጭ ለማስተላለፍ ግንባታው የተፈቀደለትን መስፈርት አሟልቶ 80 በመቶ ሲጠናቀቅ ለየቤቱ የተናጠል የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ እንዲሰጠው ሊጠይቅ ይችላል፤

የሪል ስቴት አልሚ ግዴታዎች ምንድናቸው ?

የሪልስቴት አልሚ በውል ሰነዱ በህንጻ እዋጁ እና በሌሎች የህግ ማዕቀፎች የተመላከቱ ግዴታዎችን ማክበር እንደተጠበቀ ሆኖ በተጨማሪነት የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩታል ፡-

1) ያለደንበኛው ፍላጎትና ፈቃድ አጠቃላይ ግንባታው ቢያንስ 80 በመቶ ያልተጠናቀቀ ቤት ለደንበኞች ሊያስተላልፍ አይችልም፡፡

2) በሪል ስቴት ልማት ላይ የሚሳተፍ ማንኛውም አካል የውሸት ማስታወቂያ ማስነገር አይችልም፡፡

3) ቤቶቹን ለመገንባት የሚያስችለውን የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ እና የግንባታ ፈቃድ ከሚመለከተው አካል ከመረከቡ በፊት ደንበኞችን መመዝገብና ቅድመ ክፍያዎችን መሰብሰብ አይችልም፡፡

4) በሕጋዊ መንገድ የተረከበው መሬት ሊያስተናግድ ከሚችለዉ የቤት ደንበኛ በላይ መመዝገብ አይችልም።

5) የመኖሪያ ቤት ገዢ ደንበኞች ማኀበር እንዲያቋቋም ያበረታታል ፤ የህንጻ መግለጫ ያስረክባል።

6) ከሚመለከተው የመንግሥት አካል የተሰጠውን የይዞታ ማረጋገጫ፣ የቤቱ የግንባታ ዕቃዎች ዓይነት፣ አርክቴክቸራል፤ ሳኒተሪ ፣ ስትራክቸራል እና ኤሌክትሪካል ዲዛይን፤ የግንባታ ፍቃድና የሪል ስቴት ልማት ፍቃዱን ቅጂዎች ከውል ሰነዱ ጋር አያይዞ ለደንበኛው መስጠት አለበት።

7) ደንበኛው ለከፈለው ገንዘብ ሕጋዊ ደረሰኝ መስጠት አለበት።

ዋስትና ስለመስጠት ፦

የአገር ውስጥ አልሚ ቤቱን ሳይገነባ ለቤት ፈላጊዎች በቅድሚያ በሚሽጥበት ወቅት የሚከተሉትን የዋስትና ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት አለበት፡፡

1) የሪል ስቴት አልሚው በቤት ቅድሚያ ሽያጭ ስልት ለመስራት መፈለጉን አግባብ ላለው አካለ አሳውቆ ፈቃድ ማግኘት፡፡

2) ከቤት ገዥዎች የሚሰበስበውን ገንዘብ አግባብ ካለው አካለ ፈቃድ መሰረት በሚከፈተው የዝግ የባንክ ሂሳብ ገቢ ማደረግ ወይም ማስያዝ፣

3) የሪል ስቴት አልሚው በቅድሚያ መሽጥ የሚፈልገውን ቤት የመስሪያ ቦታ የይዞታ ማስረጃ ቤቱ ለተጠቃሚዎች ተገንብቶ እስከሚተላለፍ ድረስ በሚመለከተው አካል እንዳይሽጥ እንዳይለወጥ እንዲታገድ ማድረግ፤

በዝግ የባንክ ሂሳብ ገቢ የተደረገው ገንዘብ የሚለቀቅበት ሁኔታ በደንብ ይወሰናል፡፡

📜ሙሉ ረቂቁ 👉 https://t.me/ETCONp/12153?single

@etconp
👍3❤2🙏1
👋ሰላም

🎤ይህ ገፅ ለማስታወቂያ ስራ ክፍት መሆኑን በ ትህትና እንገልፃለን

📩መልእክትዎ @Philemona7 ያስቀምጡልን ወይም በ +251925446661 ይደውሉልን🙏

@etcono
❤2
👉ስራ ፈላጊዎች በተለይም አዲስ ምሩቃን ስራ እናገናኛለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ‼️

መሃል ከተማ ላይ ቢሮ ተከራይተው ሰራተኛ ቀጥረው በሌለ ምናባዊ ስራ የተጋነነ ደመወዝ እና በርካታ ሰዎችን እንደሚፈልጉ በተለያዩ መንገዶች ማስታወቂያ ካጋሩ በኋላ በአካል ወይም በኦንላይን CV ተቀብለው ገንዘብ ከሚጠይቁ አጭበርባሪዎች ራሳችሁን ጠብቁ።

በተለያዩ ጊዜያት የማጭበርበሪያ ስልቶቻቸውን የሚቀያይሩት እነኚህ አካላት አሁን ላይ ቅድሚያ ኮሚሽን ከመጠየቅ ይልቅ ሌሎች ስልቶችን በመጠቀም ላይ ይገኛሉ።

በቅርቡ ከሀዋሳ ዩንቨርስቲ የተመረቁ ወጣቶች ለATC ካደረሱት ጥቆማ እንደተረዳነው አጭበርባሪዎቹ ቅድሚያ ኮሚሽን ከመጠየቅ ይልቅ የስራ ቦታ በክፍያ ማስቀየር እንደሚቻል በመግለፅ ለማጭበርበር ይሞክራሉ።

ከላይ በምስሉ የተያያዘውን ምናባዊ የስራ ማስታወቂያ ተመልክተው በጋራ ካመለከቱ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአምና ተመራቂዎች መካከል አንድ ስራ ፈላጊ ወደ ድሬደዋ ተመድበሃል የሚል መልዕክት ደርሶት ከባህርዳር አዲስ አበባ በአውሮፕላን እንደሄደና ከአዲስ አበባ ወደ ድሬደዋ ለመሄድ ዝግጅት ሲጀምር የስራ ቦታ ለማስቀየር 2000ብር በመጠየቁ እንደተጭበረበረ ከረፈደ የገባው ሰው ጥቆማ ደርሶናል።

አዲስ አበባ በተለይም 22፣መገናኛ እና ቦሌ አካባቢ ስራ አገናኝ በሚል ስም ይህን መሰል የማጭበርበር ተግባር በድፍረት የሚሰሩ በርካታ አካላት በመኖራቸው ስራ ፈላጊዎች ለአላስፈላጊ እንግልት እና ወጪ እንዳትዳረጉ ስንል እንመክራለን።

ይህ ጉዳይ የሚመለከታቹህ የመንግስት አካላት ቁጥጥር እና እርምጃ ትወስዱ ዘንድ ዛሬም እንጠይቃለን።

@etconp
👍8🙏4❤2
👉NEW VACANCY

🏷Is there any one who can work as a Structural Engineer at office around Kality-Total?

⭐️Job Description:

⏺We are seeking a highly skilled and experienced Structural Engineer to join our dynamic team. The ideal candidate will be responsible for designing, analyzing, and overseeing the construction of various structures, ensuring their safety, efficiency, and durability.

▶️Key Responsibilities:

* Design and Analysis:
    * Develop structural designs for a variety of projects, including buildings, bridges, and other structures.
    * Conduct structural analyses to assess the load-bearing capacity and safety of structures.
    * Utilize advanced engineering software to perform complex calculations and simulations.
* Project Management:
    * Manage and coordinate engineering projects from inception to completion.
    * Oversee project timelines, budgets, and resource allocation.
    * Collaborate with architects, contractors, and other stakeholders to ensure project success.
* Code Compliance:
    * Stay up-to-date with relevant building codes, standards, and regulations.
    * Ensure that all designs and construction activities comply with local, state, and national codes.
* Site Inspections:
    * Conduct site visits to monitor construction progress and ensure adherence to design specifications.
    * Identify and resolve any structural issues or challenges.
* Technical Documentation:
    * Prepare detailed engineering drawings, specifications, and reports.
    * Create clear and concise technical documentation for construction crews and clients.

❇️Qualifications:

* Bachelor's degree in Civil Engineering with a specialization(Msc) in Structural Engineering.
* Professional Engineer (PE) license or eligibility to obtain one.
* Strong knowledge of structural analysis and design principles.
* Proficiency in structural analysis software (e.g., STAAD.Pro, ETABS, SAP2000).
* Excellent communication and interpersonal skills.
* Ability to work independently and as part of a team.
* Strong attention to detail and problem-solving skills.

🔰If you are a passionate and talented Structural Engineer, we invite you to join our team.

📩Please submit your resume and cover letter to E-mail:- ltfconsultingplc@gmail.com
or Inbox with my Telegram
@Davdemuna

@ETCONpWORK
👍3❤1
👉NEW VACANCY

⭐️Architect

🔰Addis Ababa, Ethiopia

⚡️Deadline: December 20, 2024

⏹Vacancies: 2

🚧Education Qualification: Bachelors Degree

❇️Job Description

- BA degree in relevant field
- Functional knowldege of most category;
3D MAX , Archicad, Sketchup
Graphics and Render: Lumion
:- ADOBE photoshop
Description:
- Create and develop interior design within shortest period of time
- Create best rendered image and video
- preparing working drawing and section
-must have their own pc

💫To apply

📩Please include your CV, Portfolio and where you currenly live Contact @MIDesign1

@etconp
👍6❤‍🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
''የሀዋሳ ኮሪደር የራሱ ልዩ አሰራር ያለው ሆኖ በአዲስ አበባ የተጀመረውን የከተማ ልማት ጥረት ያስቀጠለ ሥራ ነው። ሰፋ ያሉ የእግረኛ መንገዶች፣ የተለዩ የብስክሌት መንገዶች፣ በሀገር ውስጥ የተመረቱ ስማርት የመብራት ምሰሶዎች ወዘተ የሥራውን ፈጠራን እና ቀጣይነትን ያሳያሉ። ይሁንና የከተማ ልማት የመንግሥት ኃላፊነት ብቻ አይደለም፤ የተሳካ ይሆን ዘንድ የማኅበረሰቡን ንቁ ተሳትፎ ይሻል። ርምጃዎቻችን መልካም ቢሆኑም እነዚህን አሻጋሪ ፕሮጀክቶች ለማጠናቀቅ ብዙ ሥራ ይቀረናል። ኢትዮጵያ ሰፊ እና ሀብት የሞላባት ሀገር እንደመሆኗ እምቅ አቅሟ ግዙፍ ነው። ኢትዮጵያውያን ሁሉ ይህን በመገንዘብ ለሥራ የሚነሱበት ጊዜው አሁን ነው።''

Via ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

@etconp
❤3👍2👏1😁1
👉NEW VACANCY

⭐️የወርክሾፕ እና ሳይት ማናጀር

#zobel_alumunium_work_and_importer

#Addis_Ababa


💫የመጀመሪያ ዲግሪ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ ፣ ሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
በቂ የሆነ የአውቶ ካድ እና ማይክሮሶፍት ኦፊስ ሶፍትዌር ዕውቀት ያለው
የስራ ቦታው፡ ጉርድ ሾላ አካባቢ ሣህለተ ምህረት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አደባባይ ሜሪዲያን ህንጻ ግራውንድ ላይ

🏷ዋና ሃላፊነቶች፡

- ወርክሾፕ ውስጥ ያለውን ስራ በተመለከተ በውሉ ላይ ለስራው በተቀመጠለት ቀነገደብ ውስጥ ሰርቶ ለማስረከብ ቶሎ ሰርተው እንዲያጠናቅቁ መከታተል
- የወርክሾፕ ውስጥ ያለው የመቆራረጥ እና የመገጣጠም ስራው ከተጠናቀቀ በኋላ ከወርክሾፕ ከመውጣቱ በፊት ሁለተኛ ክፍያ ማስከፈል
- ከወርክሾፕ ተመርቶ የወጣውን ስራ ሰራተኞችን መድቦ በውሉ መሰረት በተፈለገው ቦታ ላይ ማስገጠም
- የመጨረሻ ስራው ተጠናቆ ቁልፉን ደንበኛው ከመረከቡ በፊት የመጨረሻ ክፍያ ማስከፈል እና የሳይት ማስረከቢያ ፎርም በማስፈረም ለደንበኛው ማስረከብ

Quanitity Required: 1

Minimum Years Of Experience: #2_years
Maximum Years Of Experience: #5_years

Deadline: December 17, 2024

📩How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዞበል አሉሚኒየም አስተዳደር ጽ/ቤት ጉርድ ሾላ አካባቢ፣ ሣህለተ ምህረት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አደባባይ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል: zoblealuminum19@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251911642237 መደወል ይችላሉ።

@etconp
🙏2❤1👍1
👉በሰሜን ምዕራብ ቻይና የጋንሱ ግዛት ውስጥ በ2.3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ለ22 ጊዜያት የሚተጣጠፈው መንገድ አስደናቂ የምህንድስና ጥበብ ይታይበታል።

@etconp
❤6👍3
ጨረታ

ሪፖርተር ህዳር 29 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

ሪፖርተር ህዳር 29 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🙏2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ህዳር 27 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ህዳር 27 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ህዳር 26 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ህዳር 26 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2👍1