👉NEW VACANCY
💫ጀማሪ ሲቪል መሃንዲስ
#agape_consulting_and_trading_plc
#Addis_Ababa
🚧የመጀመርያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
⏺Quanitity Required: 4
⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
⚡️Deadline: January 2, 2025
📩How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከወሰን ግሮሰሪ አለፍ ብሎ የሚገኘውን ድልድይ አጠገብ በሚገኘው ብሬክስ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ ባለው ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ agapeconsult19@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
📞ለበለጠ መረጃ +251930100191 / +251993232323 / +251951040404 መደወል ይችላሉ
@etconp

Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

👍5🙏3
👉ሀገር በቀሉ ብሪጅ ኮንስትራከሸን እያካሄደ ያለው የአቃቂ ድልድይ ግንባታ 40 በመቶ አፈፃፀም ላይ ደርሷል
በአቃቂ ክፍለ ከተማ ጥሩነሽ ዲባባ ቤጂንግ ሆስፒታል አካባቢ የሚገኘው የአቃቂ ወንዝ መሻገሪያ ድልድይ የግንባታ ስራ 40 በመቶ አፈፃፀም ላይ ይገኛል፡፡
የድልድዩን ግንባታ ብሪጅ ኮንስትራክሽን የተባለ ሀገር በቀል የስራ ተቋራጭ ከ447 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ እያከናወነው ሲሆን፣ የማማከርና የቁጥጥሩን ስራ ደግሞ ስታዲያ አማካሪ ድርጅት እየተከታተለው ይገኛል፡፡
የግንባታ ስራው በዲዛይን ለውጥ እና በልዩ ልዩ ምክንያቶች በተያዘለት የጊዜ ገደብ ውስጥ ሳይጠናቀቅ ቆያቷል፡፡
በባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር የተመራ የተቋሙ አመራርና የሥራ መሪዎች ቡድን በግንባታ ሥፍራው በመገኘት የመስክ ምልከታ ያደረገ ሲሆን፣ የድልድዩ ግንባታ በፍጥነት በሚጠናቀቅበት ሁኔታም ላይ አቅጣጫ ተሰጥቷል፡፡
አሁን ላይ ከድልድዩ ግንባታ 2 ዋና ዋና ተሸካሚዎች እና 12 ምሰስዎች መካከል 50 በመቶ የሚሆነው ስራ በመገባደድ ላይ ሲሆን፣ ከዚሁ ጎን ለጎን የድልድዩን የላይኛውን ክፍል ፕሪካስት የማምረት ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
የአቃቂ ድልድይ ግንባታ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ፤ ከቃሊቲ ቶታል በዜሮ ስምንት ወደ በአቃቂ ከተማ እና ወደ ቱሉ ዲምቱ አደባባይ የሚደረገውን የትራፊክ ፍሰት የተቀላጠፈ በማድረግ ለአካባቢው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴ መሻሻል ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚያበረክት ይታመናል፡፡
Via አአመባ

👍8
👉ክፍት የስራ ቦታ ቅጥር
🚧የ አዲስአበባ መንገዶች ባለ ስልጣን
🏷ሲንየር ሃይድሮሊክ መሃንዲስ
🏷 ሲንየር ስትራክቸራል መሃንዲስ
🏷ሲንየር ማተርያል እና ፔቩመንት መሃንዲስ
https://t.me/ETCONpWORK
@etconp
🚧የ አዲስአበባ መንገዶች ባለ ስልጣን
🏷ሲንየር ሃይድሮሊክ መሃንዲስ
🏷 ሲንየር ስትራክቸራል መሃንዲስ
🏷ሲንየር ማተርያል እና ፔቩመንት መሃንዲስ
https://t.me/ETCONpWORK
@etconp
🙏5❤1👍1
👉NEW VACANCY
💫Structural Design Engineer
#ethiopian_engineering_corporation
#Addis_Ababa
🚧Bachelor's Degree in Architecture and Design or in a related field of study with relevant work experience
⏺Work will involve designing and analysis of RCC structures, reinforcement verification on site as per design drawings.
⭐️Duties & Responsiblites
- Project delivery from Concept Design to Issue for Contract documentation, the BIM/Revit modeler shall be able to develop Building Services design solution working in close collaboration with other design team stakeholders.
- Assist in establishing and setting up new projects with the relevant file structures and adhere to all agreed BIM standards, BIM Execution plans etc.
- Timmy reporting to the discipline Respective Team leader BIM modeler
- Manage the implementation of the full BIM potential in terms of collaboration, clash detection and resolution of digitally constructed building elements.
- Manage the implementation of discipline specific software for BIM/Revit design development.
🔰Quanitity Required: 3
🏷Minimum Years Of Experience: #3_years
⚡️Deadline: January 3, 2025
📩How To Apply: Apply using the provided link below👇
https://forms.office.com/Pages/ResponsePage.aspx?id=fbibbAsHyk2HrMuCOdJR7l_tOeSslK1NsGRsQb8bHJdURUg0Q1JGN1VVNUs0MlNZSUFDRzFGVFk1My4u

👍6🙏2
አገራችንን በውድድር ያስጠሩ 3 ወጣት ህንጻ ነዳፊዎች
በፍልስጤም ሀገር ለሚገነባ ተንቀሳቃሽ ትምህርት ቤት በተዘጋጀ አለም አቀፍ የአርክቴክቸራል ዲዛይን ውድድር ላይ ቢኒያም በውቀቱ፣ ዳንኤል ዋጁ እና ፍሬዘር አብርሃ የተባሉ ሶስት ወጣት ኢትዮጵያውያን ህንጻ ነዳፊዎች ከ 231 ተወዳዳሪ ነዳፊዎች መካከል "ጣልያንን" በመከተል የ 2ኛ ደረጃ በመያዝ ከአፍሪካ ብቸኛ የደረጃ ተወዳዳሪ ሆነው አጠናቀዋል። በውድድሩም ጣልያን 1ኛ፤ ኢትዮጵያ 2ኛ እንዲሁም ቻይና 3ኛ ሆነው ጨርሰዋል። ከዚህ በፊት እኚህ ወጣት ህንፃ ነዳፊዎች ለተከታታይ 5 ጊዜያት የተለያዩ አለም አቀፍ ውድድሮችን ለሶስት አመት ያክል የሞከሩ ሲሆን በነሱም የተለያዩ ውጤቶችን ማስመዝገብ ችለው ነበር። ከሶስት አመት ሙከራ በኋላ ለዚህ ከፍተኛ ስኬት መብቃት ችለዋል። በውድድሩ ላይ በኪነህንጻ ሙያ የታወቁ እንደ አሌሃንድሮ አራቬና (ሎሬትና የ 2016 እኤአ ፕሪትዝከር ሽልማት አሸናፊ)፣ ሌስሊ ሎኮ ( የRIBA ወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ) እንዲሁም እጅግ ስመ ጥር አለም አቀፍ አርክቴክቶች(ህንፃ ነዳፊዎች እና ፕሮፌሰሮች) በዳኝነት ተሳትፈዋል። በስተመጨረሻም ከዚህ አለማቀፍ ውድድር 2ኛ በመሆን የ2000 ዩሮ እና የእውቅና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆነው የሃገራችንን ስም ከፍ አድርገው አስጠርተዋል። ይህም በሃገራችን ኢትዮጵያም ብሎም በአፍሪካ ብዙ እምቅ ችሎታ ያለቸው ወጣቶች አንዳሉ ማሳያ ነው።
የንድፋቸው መነሻ ሃሳብ በቦታው ከሚኖሩ የቤዶይን ጎሳ የአኗኗር ዘይቤ ፣ ባህላዊ እልፍኝ እና የተለያዩ ሃገር በቀል የግንባታ ቁሳቁስ የተነሳ ሲሆን፤ ጦርነት ባለበት አካባቢ በቀላሉ ተታጣፊ እና ተነቃቃይ እንዲሆን ታስቦ የተሰራ ነው::
ፎቶ ከግራ ወደ ቀኝ ( ቢኒያም በውቀቱ፣ ዳንኤል ዋጁ፣ ፍሬዘር አብርሃ)

👏30❤5👍5
❤3👍1