👉NEW VACANCY
💫Civil Engineering
💫COTM
💫Architecture
🏷የኢፊድሪ ትምህረት ሚንስትር
https://t.me/ETCONpWORK
@etconp
💫Civil Engineering
💫COTM
💫Architecture
🏷የኢፊድሪ ትምህረት ሚንስትር
https://t.me/ETCONpWORK
@etconp
👍7👎1
👉ክፍት የ ስራ ቦታ/ Vacancy
🚧ወላቡ ኮንስትራክሽን አ.ማ/ Welabu construction S.C
📍በ አካል በመገኘት ለቡ ሙዚቃ ቤት ንግድ ባንክ ያለበት (እርቱ ቅርንጫፍ) 5ኛ ፎቅ ማመልከት ትችላላችሁ!
⚡️እስከ JANUARY 29 ይቆያል

👍5❤1
👍6❤1
👉አሁናዊ የከተማ እይታ
💫ቸርችል ጎዳና በጃካራንዳ ዛፍ የበለጸገው ብሄራዊ ትያትር አካባቢ፣ አፍሶል እና ተክሌ ደስታ ህንጻ ፊትለፊት ያለ የከተማ አካባቢ።
@etconp
💫ቸርችል ጎዳና በጃካራንዳ ዛፍ የበለጸገው ብሄራዊ ትያትር አካባቢ፣ አፍሶል እና ተክሌ ደስታ ህንጻ ፊትለፊት ያለ የከተማ አካባቢ።
@etconp
👍6❤1
#ADVERTISEMENT
🔈🔈 በአያት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ በማስታወቂያ ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ🎁🎁
በካሬ 61 ሺ ብር ብቻ
📞 0920350923
📩 @nanitenshwa

👏1
👉ኮንትራክተር ለመሆን ምን ያስፈልጋል?
What do we need to have to be a contractor?
🚧1.የንግድ ስያሜ በ ዌብሳይቱ በመግባት መመዝገብ እና የ ድርጅቱን መዋቅር መወሰን👇
https://www.business.gov.et
ሀ. Sole proprietorship/ አንድ ግለሰብ ብቻ ባለቤት የሆነበት
ለ. PLC ( private limited company)/ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
ሐ. SC(share company)/ አክሲዮን ማህበር
🚧2. ውል እና ማስረጃ ( document authentication) በመሄድ መመስረቻ እና መተዳደሪያ ማፀደቅ
🚧3.ክፍለከተማ ንግድ ቢሮ በመሄድ በባንክ ዝግ አካውንት በማሳየት ካፒታል ማፀደቅ
🚧4. ሰነዶች ማረጋገጫ በመሄድ በ ቤት ኪራይ ውል ማዘጋጀት
🚧5. በአቅራቢያ ባለው ገቢዎች TIN number ማውጣት
🚧6.የንግድ ምዝገባ እና ንግድ ፈቃድ https://www.business.gov.et በዚ ዌብ ሳይት በመግባት ማውጣት
🚧7. ደረሰኝ ማሳተም
🚧8. ኮንስራክሽን ቢሮ በመሄድ ደረጃ ማውጣት
💫ባላችሁ ብቃት (ልምድ ፣የሰው ሀይል፣ማሽን) የደረጃ እርከን ይወጣላችኋል!

👍22🙏5👏1
👉NEW VACANCY
💫ASER Construction PLC
Position 1: Quary forman /ካባ ፎርማን/
Position 2: Asphalt Plant Operator and Mechanic
Position 3: Public Relation Officer
Position 4: Senior Material Engineer
Position 5: Project Human Resources and Administration Head
Position 6: General Services Officer/ ጠቅላላ አገልግሎት ኦፊሰር
Position 7: Project Finance Head
Position 8: Maintenance Data Analyst
Position 9: Project Accountant
Position 10: Senior Accountant
⚡️Deadline: February 2, 2025
📍 2R32+JMH, Addis Ababa
📜Applay Using This 📩Email info@aserplc.com
🌟For more Information 👇
📞+251911312490
📞+251911135707
⭐️Website:- https://aserplc.com

Aser Construction PLC HQ | Gerji | አሰር ኮንስትራክሽን ዋና መስሪያ ቤት | ገርጂ · 2R32+JMH, Addis Ababa, Ethiopia
★★★★☆ · Construction Company
👍4❤2
❤6
What is Steel Density ? Guess 😐
Anonymous Quiz
61%
A-7850kg/m³
7%
B-78.50KN/m³
2%
C-7.85ton/m³
30%
D-ALL A-B-C
❤6👍4🔥2
👉ባለፉት 6 ወራት ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ልዩ ልዩ የመንገድ ግንባታ ግብዓቶች ተመርተዋል
🚧የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ባለፉት 6 ወራት ለመንገድ ግንባታ በግብዓትነት የሚያገለግሉ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ልዩ ልዩ የግንባታ ምርቶችን በማምረት ጥቅም ላይ አውሏል፡፡
🏷የግማሽ ዓመቱ አፈፃፀም ከ2016 በጀት ዓመት ተመሳሳይ ጊዜ ጋር ሲነፃፀርም የ495 ሚሊዮን ብር በላይ ብልጫ አሳይቷል፡፡
⏺በመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ከተመረቱ የግንባታ ግብዓቶች መካከል ልዩ ልዩ የካባ ምርቶች፣ የተለያየ ቅርፅና መጠን ያላቸው የሲሚንቶ እና የአስፋልት ኮንክሪት ውጤቶች ይገኙበታል፡፡
⏺ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ልዩ ልዩ የግንባታ ግብዓቶችን በራስ አቅም ማምረት መቻሉ፤ በራስ ኃይል የሚከናወኑ የመንገድ ግንባታና የጥገና ስራዎችን በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ መፈፀም አስችሎታል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

👍7🥰1
❤2👍1🙏1
👉NEW VACANCY
🚧Associate Trainer
#ethiopian_engineering_corporation
#Addis_Ababa
🏷Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience
⭐️Duties & Responsibilites:
- Design and create engaging training materials, including presentations, handouts, and online modules.
- Deliver training sessions using a variety of instructional methods (e.g., lectures, workshops, simulations) that cater to diverse learning styles.
- Facilitate group discussions, encourage active participation, and answer trainee questions effectively.
- Evaluate the effectiveness of training programs through assessments, feedback surveys, and post-training performance monitoring.
- Maintain and update training materials based on feedback and evolving industry standards.
⏺Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
⚡️Deadline: March 4, 2025
📩How To Apply: Apply using the provided link below👇
📜Note: Use Vacancy Code: Hahu Training 001/2025
https://forms.office.com/Pages/ResponsePage.aspx?id=fbibbAsHyk2HrMuCOdJR7l_tOeSslK1NsGRsQb8bHJdURUg0Q1JGN1VVNUs0MlNZSUFDRzFGVFk1My4u

👍10❤3
👉የቢሮው ማሳሰቢያ
🏷በተለምዶ የጣራና ግድግዳ እየተባለ የሚጠራው የቤትና ቦታ ግብር ያለቅጣትና ወለድ የሚከፈልበት ጊዜ እየተጠናቀቀ በመሆኑ ግብር ከፋዮች ከወዲሁ እንዲከፍሉ ተጠየቀ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለመዶ የጣራና ግድግዳ እየተባለ የሚጠራ የቤትና ቦታ ግብር የሚከፍሉ ግብር ከፋዮች ግብሩ ያለቅጣትና ወለድ የሚከፈልበት ጊዜ እየተጠናቀቀ መሆኑን በመገንዘብ ከወዲሁ ግብራቸውን እንዲከፍሉ ተጠየቀ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የገቢ አወሳሰንና አሰባሰብ ዳይሬክተር አቶ ወንድማገኝ ካሳዬ እንደገለፁት በመዲናዋ 429 ሺህ 829 ግብር ከፋዮች የቤትና ቦታ ግብር ክፍያ እንዲፈፅሙ ይጠበቃል፡፡
ይሁንና እስካሁን ባለው ሂደት 228 ሺህ 222 ግብር ከፋዮች የቤትና ቦታ ግብር መፈፀማቸውን በመግለፅ ይህም የዕቅዱ 51 በመቶ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
አክለውም የቤትና ቦታ ግብራቸውን ከከፈሉ ግብር ከፋዮችም 2 ነጥብ 24 ሚሊዮን ብር መሰብሰቡን ተናግረዋል፡፡
እንደሚታወቀው የቤትና ቦታ ግብር ከአዋጅ ከ1968 ጀምሮ በተለምዶ የአፈር፣ የቤትና ጣሪያ በሚሉና መሰል ስያሜዎች እስከ የካቲት 30 ድረስ የሚሰበሰብ የግብር አይነት መሆኑ ይታወቃል፡፡
Via አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ

👍6❤2