Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ጨረታ

አዲሰ ዘመን ጥር 24 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን ጥር 25 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

አዲሰ ዘመን ጥር 25 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን ጥር 26 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

አዲሰ ዘመን ጥር 26 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን ጥር 26 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🙏3
ከወልደያ ቆቦ የሚያስኬደው የሃሚድ ውሃ ወንዝ የብረት ድልድይ ወደ መቐለ የደንጋይ ከሰል ጭኖ በሚሄድ መኪና ተሰብራል።

ጉዳትም ድርሷል።

የአማራ ክልል የመንገድ ቢሮ ጉዳቱን በተመለከተ ለፌዴራል የመንገዶች አስተዳደር በደብዳቤ ሪፖርት አድርጓል።

ከወልድያ - ቆቦ - አላማጣ ባለው ዋናው የአስፓልት መንገድ ከቆቦ ከተማ 14 ኪ.ሜ ርቀት ወደ ወልድያ በኩል በሚወስደው በሮቢትና ጎብየ ከተማ መካከል የሚገኝው " የሃሚድ ውሃ ወንዝ " ላይ 50 ሜትር ርዝመት ያለው ተገጣጣሚ የብረት ድልድይ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከዛሬ 8 ዓመት በፊት ተገንብቶ አገልግሎት ሲሰጥ እንደነበር አስታውሷል።

አሁን ላይ የብረት ድልድዩ ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰት የሚበዛበት ከመሆኑ የተነሳና በከባድ ጭነት ምክንያት በደረሰበት ጉዳት የተሰበረ መሆኑን ጠቁሟል።

በዚህም ወልድያ ወደ ቆቦ እና አላማጣ የሚወስደው የአስፓልት መንገድ ሙሉ በሙሉ አገልግሎት ማቆሙን ቢሮው ገልጿል።

በአካባቢው ብቸኛ ስለሆነና ተለዋጭ መስመር መግቢያና መውጫ መንገድ ባለመኖሩ የትራንስፓርት አገልግሎት፣ የኢኮኖሚና ማህበራዊ መስተጋብር ሙሉ በሙሉ መቋረጡን አመልክቷል።

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በአካባቢው የተፈጠረውን ችግር ግምት ውስጥ በማስገባት ጉዳት የደረሰበትን የሃሚድ ውሃ ወንዝ የብረት ድልድይ በአፋጣኝ የጥገና ስራ እንዲያደርግለትና ክፍት እንዲሆን ጠይቋል።

@etconp
👍8
Job Opportunity for Surveyors.docx
15.5 KB
👉ሰርቬዬር ኢንጂነሪንግ

🏷ብዛት 5

💫0 ዓመት የ ስራ ልምድ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍6
👉ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ኣዲስ የ ETABS በ ኣማርኛ ቲቶርያል ከ introduction ጀምሮ Analysis እና Design ኣካተን ምርጥ ቪድዮ ኣዘጋጅተንላቹዋል።

🙏ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ

🫵እንሆ ዛሬ ክፍል 1 👇

https://youtu.be/zqzjtQtafHI

@etconp
👍3👏2
👉የ Bridge Steel Structure ሰርቶ የሚያቅ ጎበዝ ባለሞያ ፈልገናል

በ +251994941706 ያግኙን ወይም

በ @heavenic1 ይፃፉልን🙏
❤3👍3
👉በወልዲያ-ቆቦ መንገድ የትራንስፖርት አገልግሎት ችግር እንዳይፈጠር ጊዜያዊ ተለዋጭ መተላለፊያ ተሰርቷል፡- የመንገዶች አስተዳደር

🚧በወልዲያ-ቆቦ መንገድ የሚገኘው የአሚድ ወንዝ ብረት ድልድይ መሰበሩን ተከትሎ የትራንስፖርት አገልግሎት ችግር እንዳይፈጠር ጊዜያዊ ተለዋጭ መተላለፊያ መንገድ መሰራቱን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል።

አስተዳደሩ ድልድዩን በሌላ ለመተካት ጥረት እያደረገ መሆኑንም አስታውቋል።

በአስተዳደሩ የድልድዮችና ስትራክቸር ክፍል ዳይሬክተር ኢንጂነር ተክለስላሴ ንዳ እንደገለጹት፤ ትናንት ከሰዓት የአሚድ ወንዝ ብረት ድልድይ መሸከም ከሚችለው አቅም በላይ የጫነ ተሽከርካሪ ሲሻገር የብረት ድልድዩ ተደርምሷል።

በዚህም በስፍራው የተፈጠረውን ትራንስፖርት አገልግሎት መስተጓጎል ለመፍታት አስተዳደሩ የግንባታ ማሽኖች ወደ ስፍራው ልኮ ተለዋጭ መንገድ በመስራት ጊዜያዊ መፍትሄ መስጠቱን ገልጸዋል።

በዚህም አነስተኛ ተሽከርካሪዎች በተለዋጭ መተላለፊያ መንገድ አገልግሎት እየሰጡ መሆን ገልጸዋል።

የብረት ድልድዩን በሌላ በመተካት ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠትም አስተዳደሩ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑን መናገራቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

ከወልዲያ ከተማ በ30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የአሚድ ወንዝ ድልድይ 48 ሜትር ርዝመት ያለው የብረት ድልድይ ነው።

Via EBC

@etconp
👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤4👍1