👉ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ኣዲስ የ ETABS በ ኣማርኛ ቲቶርያል ከ introduction ጀምሮ Analysis እና Design ኣካተን ምርጥ ቪድዮ እየለቀቅን እንደምንገኝ ይታወቃል።
🫵እንሆ የመጨረሻ ክፍል 5 👇
https://youtu.be/tQcOm-jzqxQ
🫵እንሆ የመጨረሻ ክፍል 5 👇
https://youtu.be/tQcOm-jzqxQ
YouTube
New ETABS Amharic Tutorial Last Part 5
It’s the final part of our ETABS Tutorial series – Part 5! In this video, we cover everything you need to know about applying **Wind & Seismic Loads**, **Meshing**, and **Analysis**. Learn how to define and assign wind and seismic loads according to building…
👍3❤2🙏2
👉በአፍሪካ ረጅሙ ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ነው!
💫Iconic Tower ይባላል፤ ቁመት 400 ሜትር ሲሆን፣ 77 ወለሎች አሉት።
⏺ጠቅላላ የወለሎቹ ስፋት ደግሞ 250 ሺህ ስኩዌር ሜትር ነው።
⏺ይህ ሕንፃ በግብጽ ከዋና ከተማዋ ካይሮ ወጣ ብሎ ከተገነባው አዲሱ የአስተዳደር ዋና ከተማ ውስጥ ከተገነቡ 20 ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን፣ በአመዛኙ የቢሮ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑ ታውቋል።
@etconp

👍6
#መረጃ
👉በአዲስ አበባ በሚከናወነው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤና ሌሎች ተያያዥ ስብሰባዎች ምክንያት ከ ዛሬ ረቡዕ የካቲት 5 ቀን 2017 ዓም ረፋዱ 4፡00 ጀምሮ እስከ መጪው ሰኞ የካቲት 10/2017 ዓም ድረስ፤
⏺አረቄ ፋብሪካ አጠገብ የነበረው ተርሚናል ወደ ዲያፍሪክ ሆቴል አካባቢ፤
⏺ዋቢ ሸበሌ ሆቴል አጠገብ የነበረው ተርሚናል ወደ ለገሐር ተርሚናል፤
⏺በተለምዶ ጠማማ ፎቅ የሚባለው አካባቢ የነበረው ተርሚናል ወደ ሳር ቤት ድልድይ ስር ተዛውረዋል።
💫ስብሰባዎቹ እንደተጠናቀቁ ወደ ቀድሞ ቦታዎቻቸው እንደሚመለሱ ተገልጿል።
🌟የከተማዋ ነዋሪዎች ተርሚናሎቹ ወደ ነበሩበት እስኪመለሱ ድረስ ለሚያደርጉት ትብብር ከተማ አሰተዳደሩ እናመሰግኗል።

👍5
👉ስራን ስለማስተላለፍ (Assignment) የፍ/ህ/ቁ 3201(1)
🚧ሰራን ማስተላለፍ ስንል ምን ማለት ነው?
📜ከንዑስ ስራተቋራጭነት subcontracting/ ጋር ልዩነቱስ ምንድነው?
⏺ማስተላለፍ/Assignment/ ዋናው የሥራ ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በሙሉ እንዲፈጽምለት ለሶስተኛ ወገን ለሆነ ሲያስተላልፍ ነው፡፡
▶️ከንዑስ ተቋራጭነት ጋር ሁኔታው ተመሳሳይ አይነት ሲሆን ዋና ልዩነቱ ዋና ተቋራጩ ለሌላ ተቋራጭ(ለንዑስ ተቋራጭ) የሚያሰራውን ሙሉውን የግንባታ ስራ መስጠቱ ነው፡፡
🔰በዚህ ውል ውስጥ ሁለቱም ተዋዋይ ወገኖች ተቋራጮች ናቸው፡፡
⏺ለምሳሌ "a" የተባለ ተቋራጭ "b" ከተባለ አሰሪ ጋር የኮንስትራክሽን ውል ገባ እንበል የግንባታ ስራው ደግሞ ትምህርት ቤት ቢሆን እና ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት ግንባታ ቢሆን እንበል እንግዲህ ዋናው ተቋራጭ "ሀ" ከግንባታ ስራው ውስጥ አንዱን ብሎክ መማሪያ ክፍል "c" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በ "a" እና "c" መካከል የሚደረገው ውል የንኡስ ተቋራጭነት ውል ይባላል ማለት ነው፡፡
⏺በሌላ በኩል ምናልባት ዋናው ተቋራጭ "a" ሁሉንም ግንባታ ማለትም ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት "d" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በዋናው ተቋራጭ "ሀ" እና "መ" በተባለው ተቋራጭ መካከል የተደረገው ውል በንዑስ ተቋራጭነት ሳይሆን ውሎችን ለሌላ መልቀቅ ወይም ማስተላለፍ (Assignment) በሚለው የህግ ክፍል የሚጠቃለል ይሆናል ማለት ነወ፡፡
📍የኢትዮጰያ መንግስት ግዢዊች ኤጀንሲ ሰነድ/PPA 2011/ ምን ይላል?
⏺PPA 2011 ስለ ንዑስ ተቋራጭነት በአንቀጽ 14 ላይ አስቀምጧል፡፡
❇️በዚህም የንዑስ ተቋራጭነት ውሉ: - በጽሁፍ መሆን እንዳለበት ይገልጻል፡፡
⏺ስለ ንዑስ ተቋራጭነት በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ያልታወቁ (Non nominated) እንደሆነ ዋናው ተቋራጭ ሌሎች ንዑስ ተቋራጮችን የግንባታ ስራ ለማሰራት የአሰሪውን የጽሁፍ ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል በሚል ያስቀምጣል፡፡
⏺የንዑስ ተቋራጭነት ውሉም ከዋናው ውል ጋር የተጣጣመ እና በዋናው ውል ጭምር የሚገዛ እንደሚሆን በPPA አንቀጽ 14.3 ላይ ተቀምጧል፡፡
⏺ዋናው ተቋራጭ የአሰሪው መስሪያ ቤት ሳይፈቅድለት የንዑስ ተቋራጭነት ውል የገባ እንደሆነ አሰሪው ፎርማል ማስጠንቀቂያ መስጠት ሳያስፈልገው ውልን ማቋረጥ እንደሚችል አንቀጽ 14.8 ላይ ተቀምጧል።
⏺ሌላው ንዑስ ተቋራጩ የግንባታ ስራ ለማከናወን ብቃት የሚያንሰው እንደሆነ አሰሪው መስሪያ ቤት ወይም መሀንዲሱ ዋናውን ተቋራጭ ሌላ ብቃት ያለው ንኡስ ተቋራጭ እንዲያመጣ ወይም ስራውን በራሱ እንዲያከናውን ሊጠይቀው እንደሚችል አንቀጽ 14.9 ይገልጻል፡፡
❇️ዓለም አቀፍ የአማካሪ መሃንዲሶች ማህበር ሰነድስ/FIDIC 1999/ ምን ይላል?
⏺ፊዲክ ሬድ ቡክ 1999-በዚህ ጀኔራል ኮንዲሽን ክሎስ 4.4 ላይ ዋናው ተቋራጭ ሙሉውን የግንባታ ስራ ለንኡስ ተቋራጭ መስጠት እንደማይችል ተቀምጧል፡፡
⏺እንዲሁም በስፔሻል ኮንዲሽን ላይ በሌላ ሁኔታ ካልተቀመጠ በስተቀር ንዑስ ተቋራጩ በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ስሙ የተጠቀሰ በሆነ ጊዜ በንኡስ ተቋራጭነት ለማሰራት የመሀንዲሱን ፈቃድ መጠየቅ አይጠበቅበትም፡፡
⭐️ሆኖም የታሰበው ንዑስ ተቋራጭ አዲስ እና በዋናው ውል ስሙ ያልተጠቀሰ የሆነ እንደሆነ በቅድሚያ የመሀንዲሱን ፈቃድ ማግኘት አስፈላጊ ይሆናል፡፡

👍14
👉New Vacancy
💫We need site engineers
📩You can apply in Altitudeconstruction@gmail.com
📍የ ስራ ቦታ:- AddisAbaba
🏷የስራ ልምድ:- At least 2 years

❤5👍4
👉NEW VACANCY
💫EEC looking for
- Structural Engineer
- Highway Engineer
- Claim Expert and QS
https://t.me/ETCONpWORK
@etconp
💫EEC looking for
- Structural Engineer
- Highway Engineer
- Claim Expert and QS
https://t.me/ETCONpWORK
@etconp
❤2😁1
👉የአዲስ አለምአቀፍ የኤግዚቢሽን እና ኮንቬንሽን ማዕከል:-
⏺40 ሄክታር መሬት ላይ አርፏል
⏺እያንዳንዳቸው ከ3 ሺሕ እስከ 4 ሺሕ ሰዎችን የመያዝ አቅም ያላቸው 2 ትላልቅ አዳራሾች፣ 8 አነስተኛ እና መካከለኛ የመሰብሰቢያ አዳራሾች በጠቅላላ እስከ 10 ሺሕ ሰዎችን የሚያስተናግዱ
⏺እስከ 1 ሺሕ ሰዎችን የሚያስተናግዱ አልጋዎችን የያዙ 2 ሆቴሎች
⏺ከቤት ውጪ እስከ 50 ሺሕ ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል የኤግዚቢሽን ስፍራ እና ሁለት አንፊ ቴአትር
⏺ሬስቶራንቶች፣ የንግድ ሱቆች፣ ባንኮች እንዲሁም ሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን የያዘ
⏺በኢትዮጵያ ትልቁ የኮንፍራንስ ማዕከል
⏺አለምአቀፍ እና ሀገር አቀፍ ሁነቶችን በብቃት የማስተናገድ አቅም ያለው
⏺በከተማችን ከመስቀል አደባባይ ቀጥሎ ሁለተኛው ግዙፍ አደባባይ ከሆነው የለሚ ፓርክ ጋር ተያይዞ የተሰራ በአጠቃላይ እስከ 2 ሺሕ መኪናዎችን የማቆም አቅም ያላው ግዙፍ ፕሮጀክት ነው::

👍5❤1🤔1
👉የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በ7/24 መርሁ ሲያከናውነው የቆየው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቀድሞ ሕንፃ ዕድሳት የመጀመሪያ ምዕራፍ ስራ በዚህ መልኩ ተጠናቋል፡፡
@etconp
@etconp
👍7❤2