Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ጨረታ

አዲሰ ዘመን የካቲት 14 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍3
ጨረታ

አዲሰ ዘመን የካቲት 14 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍3
ጨረታ

አዲሰ ዘመን የካቲት 14 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2❤1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን የካቲት 14 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍8
👉NEW VACANCY

❇️Office Engineering Head

⏚Mirab Construction

📜Job Requirement

🚧Education: BSc degree in Civil Engineering or COTM

🌟Work experience:11 years relevant work  experience in Building and Infrastructure road construction industry of which 3 years  in the same position

▶️Quantity: 2

▶️Place of work:  Head Office & Project

📩How to Apply

⏺Interested & qualified applicants are invited to submit their copies of testimonials with originals including updated CV & work experience within 7 working days in person .

📍Address:- 22 Mazoria H&M Building 2nd floor Administration and HR Department

📞Office Telephone  011-663-09-49/011-659-04-39 or E-mail:solconstruction@yahoo.com Or solcong1@gmail.com

⚡️February 17, 2025 - February 28, 2025

@etconp
👍8😢2
👉NEW VACANCY ️

🚧A.d.i Group & Engineering solutions

📍Address:- 22 (ሀያ ሁለት )

❇️Msc በ (ማስተርስ) Construction management

▶️Quantity: 2

❇️Msc (ማስተርስ) በ Project management

▶️Quantity: 2

❇️Msc ፦(ማስተርስ) በ Urban design
▶️Quantity: 2

❇️Msc (ማስተርስ) በ landscape Or Architect

▶️Quantity: 2

💫 ️ደሞዝ ከ 25-30k

💫 በ 0 ዓመት የ ስራ ልምድ
ተያዥ ማቅረብ የሚችል

⚡️Deadline 5/Mar/2025

📩Apply ለማድረግ ከታች ባለው ሊንክ በ Email Cv ይላኩ👇

a.d.igroupandengineering@gmail.com

@etconp
👍7👏5❤1
👉የ ግንባታ ታሪክ ወደኋሊት

💫የንግድ ባንክ ሕንጻ ተመርቆ ሲከፈት

🌟ኅዳር 7 ቀን 1958 ዓ.ም

Via Zerihun Gultie

@etconp
❤11👍5
👉በ ኮንስትራክሽን ምህንድስናው ዘርፍ የሰለጠኑ ወጣቶች ጀርመንኛ ቋንቋ ሰልጥነው በጀርመን ሀገር በሙያቸው የሚሰሩበት እድል መመቻቸቱ ተናገረ፡፡

ከዩኒቨርስቲ ምሩቃን ባለፈ በኮንስትራክሽን ዘርፍ በቴክኒክና ሙያ የሰለጠነም የእድሉ ተጠቃሚ ይሆናል ተብሏል፡፡

እድሉን አግኝቶ በጀርመን የስራ ላይ ስልጠና የሚጀምር ኢትዮጵያዊ መነሻ የወር ደሞዝ 1 ሺህ 80 ዩሮ ይሆናል ተብሏል፡፡

በየዓመቱ ደመወዙ እንደሚጨምር እና ተገቢው ኢንሹራንስም አንደሚገባለት ተነግሯል፡፡

የጀርመን ኮንስትራክሽን ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ ይፋ ያደረገው አዲስ ፕሮጄክት አንዱ አላማም ይኸው መሆኑን ሰምተናል ፡፡

ምንጭ፡ ሸገር ኤፍ ኤም

@etconp
👍26❤19
👉አስቸኳይ Dump Truck እንፈልጋለን

💫አሸዋ የሚያመላልሱ

🚧ብዛት 10

📍ቦርዶዴ (አዋሽ 7 አልፎ)

📞0921061498 ይደውሉ ወይም  @AbuOcc ፃፉልን

@etconp
👏5👍2
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

💫በ ድራፍቲንግ

🏷ከ 0 - 2 ዓመት የ ስራ ልምድ

📩አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት (15/06/2017) የመጀመሪያ ቀን ጀምር ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የተሟላ የትምህርት ማስረጃ የሥራ ልምድ (CV) በግልፅ የሚታይ ኮፒን በማያያዝ የሚወዳደሩበት የሥራ መደቡን መጠሪያ በመግለፅ ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ቡድን 1 ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 አ.እ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የስልክ ቁጥር 011-515-47-28 በመደወል ከትትል ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

@etconp
👍6🙏4🔥2
👉የመንግስት ቤቶች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ስራ ባለመጠናቀቁ ቤቶቹ በህገወጥ መልኩ ወደ ግለሰቦች እየዞሩ ይገኛል ተባለ

🚧የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመንግስት ቤቶች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ስራ አለመጠናቀቁ ቤቶችን በህገወጥ መልኩ ወደግለሰቦች እንዲዞሩ በር እየከፈተ እንደሚገኝ አስታውቋል።

⏺የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ ሙሉ በሙሉ ባለመጠናቀቁና አዳዲስ ውል ምዝገባዎች መረጃ እየተለዩና እየተደራጁ ባለመሆኑ ስራዎችን በተቋሙ የመረጃ ቋት ላይ ለመጫን ክፍተት እየፈጠረ እንደሚገኝ ቢሮዉ ገልጿል።

⏺ለካፒታል የደረሰዉ መረጃ እንደሚያመላክተዉ አሁን ላይ ከ150 ሺህ በላይ የመንግስት መኖርያና የንግድ ቤቶች መረጃ በለማው ቴክኖሎጂ ወደ መረጃ ቋት ማስገባት እንደተቻለ እና ከነዚህ ውስጥ 93 ሺህ 350 የሚሆኑ ቤቶች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እንደተሰራላቸው ተጠቁሟል።

⏺የተቋሙ የ 6 ወር ሪፖርት እንደሚያሳየዉ እስከአሁን ባለው ጊዜ ከ 495 ሺህ 745 በላይ ቤቶችን የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ ተከናዉኗል።

Via Capital News

@etconp
👍5❤1
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር የቀድሞውን የዳይሬክተሮች የቦርድ አባላት የሽኝት እና አዲሶቹን የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት መልካም የስራ ዘመን ምኞትን በተመለከተ ፕሮግራም ተካሄደ።

በፕሮግራሙ áˆ‹á‹­ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ልማት መሪ ሾል አስፈፃሚ ኢ/ር አብዱ ጀማል፣ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር መስፍን ነጋዎ ፣ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ወልደአብ ደምሴ እና ሌሎችም ተገኝተዋል።

@etconp
❤4👍2