Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏5
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤5
👉NEW VACANCY

💫ALAZAR MAMO GENERAL CONTRACTOR

📜በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን ይፈልጋል

🚧1. Site implimentation manager

⏺ብዛት 1

⭐️በ civil engineering minimum 3 years experiance

🚧2. Site Forman

⏺Minimum 6 month work experiance on site

⏺Quantity  5

📍አድራሻ ኮተቤ ሃና ማርያም ቤተክርስቲያን
ለምዝገባ በ አካል መምጣት ይጠበቅባቸዋል

📩ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ @AMCOPM ፃፉልን

@etconp
👍9🙏5
👉NEW VACANCY

🎲Junior Site Engineer

⏺(Vacancy Code - Hahu Ope 002/2025)


#ethiopian_engineering_corporation

#Addis_Ababa


🏷Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience

💫Duties & Responsibilities

- Responsible for executing & implementing technical documents, drawings & quality, safety, and site supervision.
- Works under the direct command and management of an Engineers/Managers.
- Ensure that all contract specifications and guidelines are adhered to at all times during the commencement/construction/hand-over periods of the project.
- Ensure that material submittals are issued with the relevant consultants requirements and that the site teams have usable and up to date information. A register must be put in place and maintained at all times.
- Ensure that all Method Statements & Risk Assessments are in line with company HSE/QA-QC procedures. This information must also be recorded on a usable platform. Make sure that all compliance statements, testing and commissioning, spares, warranties and delivery period requirements are upheld at all times.

⏺Quanitity Required: 4

▶️Minimum Years Of Experience: #0_years

⚡️Deadline: March 10, 2025

📜Note: Only 2024 & 2025 Civil Engineer Fresh Graduator is Accepted

❇️(Vacancy Code - Hahu Ope 002/2025)

📩How To Apply: Apply using the provided link below👇

https://forms.office.com/r/nAj3ahHXcU?origin=lprLink

@etconp
👍14👏2❤1
👉NEW VACANCY

⭐️የእንጅነሪግ እና ኮንስትራክሽን ዳይሬክተር

▶️አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ )

⚡️February 24, 2025 - March 4, 2025

📜Job Requirement

⏺ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ:  ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፤በሲቪል ኢንጅነሪንግ፤በአርኪተክቸር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ማስተርስ ዲግሪ ኖሮት በሙያዉ 8 ዓመት እና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለዉ የሥራ ልምድ ያለዉ/ላት ከዚህ ዉስጥ ብያንስ 4 ዓመት በሃላፊነት የሰራ/ች  ወይም

⏺በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፤በሲቪል ኢንጅነሪንግ ፤በአርኪተክቸር ወይም በተመሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት በሙያው 10 ዓመት እና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለዉ የሥራ ልምድ ያለዉ/ላት ከዚህ ዉስጥ ብያንስ 5 ዓመት በሃላፊነት የሰራ/ች

📍የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በአካባቢው

📩How to Apply

📍የምዝገባ አድራሻ፡ አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ )

⚡️ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡

⏺አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 011-8-54-71-99 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

@etconp
👍10
👉NEW VACANCY

💫Manager Real Estate Development

⏺Commercial Nominees

📜Job Requirement

▶️Qualification:  Master’s/ Bachelor’s degree in Construction Management, Civil Engineering, Architecture or a related field

⏺Experience:  8/10 years of related experience of which 2 years on Managerial Position
Work Place: Head office

⚡️Registration period: February 26, 2025 – March 7, 2025 working hours

📩How to Apply

▶️Applicants who meet the minimum requirements mentioned above can register in person at the Commercial Nominees Head Office, 5th floor, Human Resources Directorate which is located behind Bole Denbel city center or at the mentioned branches (for number 5 & 6 only), with the original proof of education and work experience.

🌟Reminder:–

🔰Work experience submitted by non-governmental organizations must have a proof of payment of employment tax.

⏺Applicants must attach proof of 8th grade.

▶️The organization reminds that if the documents, such as education, work experience and other evidence that the applicants submit when they come for employment/registration, are found to be forged, they will be held liable by law.

@etconp
👍6
👉NEW VACANCY

⭐️Work Inspector

⚡️February 26, 2025 - March 6, 2025

📜Job Requirement

🏷ተፈላጊ ችሎታ: BSc. Degree /Diploma/ in Civil Engineering or related fields or certificate Construction or related fields.

🏷የሥራ ልምድ: 5/7/9 Years of relevant experience in road project. 3/5/7 Years of specific experience working as a works Inspector or Construction/Site Engineer on road maintenance/rehabilitation or construction projects.

▶️ብዛት: 02

📩How to Apply

⏺አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሻለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ሲቪ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ከግል ድርጅት የተገኘ የሥራ ልምድ ተቀባይነት የሚኖረው ግብር የከፈላችሁበትን ደብዳቤ ከግብር ከፋዮች ቢሮ ስታቀረብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

🔰የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን

📞ስልክ ስልክ ቁጥር 011-470-20-51/011-470-29-94

@etconp
👍6❤2🤩1
👉የሳን ፍራንሲስኮ-ኦክላንድ ቤይ ድልድይ እውነተኛ የምዕራብ ዳርቻ ምልክት እና የምህንድስና ድንቅ ሥራ ነው።

🚧ከ7 ኪሎ ሜትር በላይ የሚሸፍነው ይህ አስደናቂ ድልድይ ሳን ፍራንሲስኮን ከኦክላንድ ያገናኛል፣ የድልድዩ ምዕራባዊ ክፍል እና በዘመናዊው ሁኔታ የተሠራው ምስራቃዊ ንድፍ፣ እንደ አስፈላጊ የመጓጓዣ አገናኝ ብቻ ሳይሆን የውበት እና የጥንካሬ ምልክት ሆኖ ይቆማል፤ በምሽት ደግሞ የድልድዩ ጥበባዊ ብርሃን አስደናቂ እይታን ይፈጥራል።

@etconp
👍7❤2👎1
ዓድዋ፣ ጀግና አርበኞች የጥቁር ሰው ሉዓላዊነትን ያወጁበት ታሪካዊ ድል፣ እንኳን ለ 129ኛው መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

Adwa, the day that solidified the victory of Africans over imperialists. Happy 129th Adwa Victory Day!

ምንግዜም ለሃገር ልጅ በሃገር ልጅ!!

@etconp
🎉9❤3🔥1
👉የቦሌ ኤርፖርት - ጎሮ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈፃፀም 90 በመቶ ደርሷል

🚧የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከቦሌ ብራስ የቀለበት መንገድ መጋጠሚያ ወደ ጎሮ አይ.ሲ.ቲ ፓርክ እየገነባው የሚገኘው የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ወደ ማጠናቀቂያ ምዕራፍ እየተሸጋገረ ይገኛል፡፡

የፕሮጀክቱ ግንባታ አሁን ላይ ከቦሌ ጉምሩክ ጀምሮ እስከ ጎሮ ባለው የመንገድ ፕሮጀክቱ ክፍል ላይ የሰብ ቤዝ፣ የከርቭ ስቶን፣ የድልድይ፣ የከልቨርት ቦክስና የድጋፍ ግንብ ስራዎች ወደ ማጠናቀቂያ ምዕራፍ ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ የመጀመሪያ ደረጃ የአስፋልት ንጣፍ ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡

ይህ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በአጠቃላይ 4.9 ኪሎ ሜትር ርዝመትና 60 ሜትር የጎን ስፋት ያለው ሲሆን፣ ከ1.6 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ የውል ዋጋ በአሰር ኮንስትራክሽን እየተገነባ የሚገኝ ሲሆን፣

የማማከርና የቁጥጥሩን ስራውን ደግሞ ዩኒኮን አማካሪ ድርጅት እየተከታተለው ይገኛል፡፡

የመንገድ ፕሮጀክቱን ቀሪ የግንባታ ስራዎችን ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራም ይገኛል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

@etconp
👍10❤1
👉ክፍት የስራ ቦታ

🏷Junior Architect

🏷Junior Structural Engineer

🏷Resident Engineer

🏷Supervision coordinator

💫ቢንያም አሊ አርኪቴክቶችና አርባኒስቶች

@etconp
👍14❤1
👉NEW VACANCY

🏷AGY Construction PLC , looking for Office Engineer,Construction forman, Contract Administrator and more

⭐️ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች ይህ የመጨረሻ ቀን እስከ 29/6/2017 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከታች ባለው አድራሻ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ👇

agyconstruction@gmail.com

Yanet_new@yahoo.com

📍Around Urael Beside Bambi's Supermarket Afework Building 8th Floor 8B

@etconp
👍6👏1
👉NEW VACANCY

⭐️Design Coordinator - Projects

💫Bachelor's Degree in Architecture, Civil Engineering or in a related field of study or in a related field of study with relevant work experience out of which 1 year in a senior position

📜Duties & Responsibilites:

- Conducts and manages activities to conceptualize, evaluate alternatives and receive approvals for project implementation:
- Defines project work scopes, coordinates with permitting and public/private utility agencies, collects and reviews project documentation, performs field data collection, analyzes alternatives and prepares recommendations and applications. Create and maintain BIM software template files to assure standards.
- Collaborates with engineers, client, consultants, permit agencies, suppliers and sub-contractors during all phases of projects, and to identify and address immediate project needs during construction phase insuring standard production and documentation of all design documents.
- Approval from other project stakeholders.

📍Addis Ababa

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #5_years

⚡️Deadline: March 31, 2025

📩How To Apply: Apply using the provided link below on Telegram👇

https://t.me/anduamlak4

@etconp
👍4❤1👏1
👉ትላንት በይፋ የተመረቀው የአዲስ አለምአቀፍ የኮንቬንሽን ማዕከል:-

- 40 ሄክታር መሬት ላይ አርፏል
- እያንዳንዳቸው ከ3 ሺሕ እስከ 4 ሺሕ ሰዎችን የመያዝ አቅም ያላቸው 2 ትላልቅ አዳራሾች፣ 8 አነስተኛ እና መካከለኛ የመሰብሰቢያ አዳራሾች በጠቅላላ እስከ 10 ሺሕ ሰዎችን የሚያስተናግዱ
- እስከ 1 ሺሕ ሰዎችን የሚያስተናግዱ አልጋዎችን የያዙ 2 ሆቴሎች
- ከቤት ውጪ እስከ 50 ሺሕ ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል የኤግዚቢሽን ስፍራ
- ሁለት አንፊ ቴአትር
- 2 ሄክታር የዉጪ ኤግዚቢሽ ቦታ
- ሁለት ሞሎች
- ሬስቶራንቶች፣ በርካታ የንግድ ሱቆች፣ ባንኮች እንዲሁም ሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማት
- በሀገራችን ትልቁ የኮንፍራንስ ማዕከል
- አለምአቀፍ እና ሀገር አቀፍ ሁነቶችን የሚያስተናግድ
- በከተማችን ከመስቀል አደባባይ ቀጥሎ ሁለተኛው ግዙፍ አደባባይ ከሆነው የለሚ ፓርክ ጋር ተያይዞ የተሰራ በአጠቃላይ እስከ 2 ሺሕ መኪናዎችን የማቆም አቅም ያላው ግዙፍ ፕሮጀክት ነው::

@etconp
👍7❤2