Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉NEW VACANCY

💫ጁኒየር ሲቪል ኢንጅነር

#prominent_engineering_solutions_plc

#Addis_Ababa


🚧የመጀመሪያ ድግሪ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

📜ዋና ሃላፊነቶች፡

- መንገዶች፣ የባቡር ሀዲዶች፣ የአየር ማረፊያዎች፣ ድልድዮች፣ ወደቦች፣ ቻናሎች፣ ግድቦች፣ የመስኖ ፕሮጀክቶች፣ የቧንቧ መስመሮች፣ የሃይል ማመንጫዎች እና የውሃ እና የፍሳሽ ማስወገጃ ዘዴዎችን የመሳሰሉ የግንባታ መዋቅሮችን እና መገልገያዎችን በማቀድ፣ በመንደፍ እና በመቆጣጠር የምህንድስና ስራዎችን ።

⏺Quanitity Required: 10

▶️Minimum Years Of Experience: #0_years

⚡️Deadline: March 16, 2025

📩How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ከጎላጎል ቦሌ በሚወሰድው መንገድ ወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት 100 ሜ ገባ ብሎ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

📞ለበለጠ መረጃ: +251977079511/+251993634207 ወይም ኢሜል: Engineering@Yahoo.Com

@etconp
👍5👏3❤1😢1
👉Job for Junior Engineers

⭐️INDUSTRIAL PARKS DEVELOPMENT CORPORATION INDUSTRIAL PROJECTS SERVICE (IPS)

⏺Industrial Parks Development Corporation Industrial Projects Service (IPDC-IPS) is a leading consultancy and training service

⏺provider in Ethiopia, specializing in technology and engineering consultancy, business and investment consultancy, and management consulting and training. We invite qualified and interested candidates to apply for the following positions:

💫Junior Consultant (Civil)
⏺Civil Engineering.
⏺Zero year Experience

💫Junior consultant (Architectural)
⏺Architectural Engineering
⏺Zero year Experience

🌟Applicants must submit a single PDF file containing their motivation letter, CV, student copy, and degree. only 2016 and 2017 E.C fresh graduates with a CGPA of 3.6 or above are eligible.

⏺Interested candidates meeting the criteria can apply via within 10 days of this announcement.

⏺Only shortlisted applicants will be contacted.

📍Haile G/Sellassie Avenue, in front of Axum Hotel, adjacent to Getahun Beshah Building

📞Tel: 011-6-610900

📩Apply here 👇

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe9Bc1ulDpuY9zOgsDSDvGt0v8C4zerBASRtVKYhLQ8AduPrA/viewform

@etconp
👍9❤1🕊1💔1
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2🥰2
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏2👍1🔥1
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍3
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍4👏1
👉በአዲስ አበባ ከተማ አምስት ሜትር ጥልቀት ካለዉ የቁፍሮ ስራ ላይ አፈር የተደረመሰባቸውን ሁለት ሰዎች በህይወት ማትረፍ ተቻለ

ዛሬ የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ.ም በአራዳ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 7 ቤለር እየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ በደረሰ የኮንስትራክሽን የስራ ላይ አደጋ ሁለት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል።

አደጋዉ የደረሰዉ የመንገድ ፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦ ለመቅበር በቁፋሮ ስራ ላይ በነበሩ ሁለት ሰራተኞች ላይ ከፍተኛ መጠን ያለዉ አፈር ተንዶባቸዉ መሆኑን የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬድዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል።

የኮሚሽኑ የአደጋ ጊዜ ባለሞያዎች አምስት ሜትር ገደማ ጥልቀት ካለዉ ጠባብ ጉድጓድ ዉስጥ አፈር ተጭኗቸዉ የነበሩትን ሁለቱን ሰራተኞች 1 ሰአት ከ20 ደቂቃ ከፈጀጥረት በኋላ በህይወት ማዉጣት ችለዋል።

በህይወት የወጡት ሁለቱ ወጣቶች እድሜያቸው  27 እና 29 ዓመት የተገመተ ሲሆን በአደጋው ምክኒያት ጉዳት የደረሰባቸው በመሆኑ በኮሚሽኑ አምቡላንስ እየተረዱ ወደ ዳግማዊ ሚኒልክ ሆስፒታል መወሰዳቸውን አቶ ንጋቱ  ጨምረው ተናግረዋል፡፡

ለእሳትና ለሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች እንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎት በ939 ህብረተሰቡ እንዲጠቀም ኮሚሽኑ አሳስቧል።

@etconp
👍18🙏2
👉NEW VACANCY

💫Junior Civil Engineer

#o_bon_voyage_architects_and_engineer

#Addis_Ababa


🚧MSc or BSc Degree in Structural, COTM Engineering, Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience

📍Workplace: Head Office, Addis Ababa, and project sites at various locations.

⏺Quanitity Required: 6

▶️Minimum Years Of Experience: #0_years
▶️Maximum Years Of Experience: #2_years

💫Junior Architect

🚧MSc or BSc Degree in Architecture & Urban Planning or in a related field of study with relevant work experience

📍Workplace: Head Office, Addis Ababa, and project sites at various locations.

⏺Quanitity Required: 6

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
⏺Maximum Years Of Experience: #2_years

⚡️Deadline: March 21, 2025

📩How To Apply: Submit your application letter via email: obonvcpro@gmail.com / obonvoyageaec@gmail.com or by using this Telegram number +251976267614

@etconp
👍8
👉ዲጂታል ቴክኖሎጂ እና ኪነህንጻ ቅርስ ጥበቃ

⏺ሳችሞ ማእከል
⏺አሜሪካ ኤምባሲ

🏷ዲጂታል መሳሪያዎች እና ቴክኖሎጂዎች የኢትዮጵያን የ ኪነ-ህንፃ ቅርሶች እሳቤን እንዴት እየለወጡ እንደሆነ ለመመልከት በ አሜሪካ ኤምባሲ ወደሚገኘው ሳችሞ ማእከል ይምጡ።

⏺ቀን፡ ረቡዕ መጋቢት 3 ቀን

📍ቦታ፡ ሳትችሞ ሴንተር፣ የአሜሪካ ኤምባሲ

⏺ሰዓት: ከ 8:00-10:00

⏺በዝግጅቱ ላይ ለመገኘት በ Satchmo አባልነት ማስፈንጠርያ  ላይ መመዝገብዎን አይርሱ።

⭐️ለመመዝገብ ኪውአርኮዱን ስካን ያድርጉ።

❇️Join us at the Satchmo center for an engaging session on how digital tools and technology are transforming Ethiopian architectural heritage.

⏺Date: Wednesday, March 12

📍Venue: Satchmo Center, US Embassy

▶️Time: 2pm-4pm

⏺Don't forget to register at the Satchmo membership link to attend the event.

Via GMJA Arc-Hive

@etconp
👍4❤3
👉'GTNA' ለሚድያ መገንቢያ የተሰጠውን 5 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ በ1 ቢልዮን ብር ሊሸጥ እያስማማ መሆኑ ታወቀ

📍ቦታው ለጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ማስፋፊያ ተብሎ የተያዘ ነበር

ግሎባል ቴሌቭዥን ኔትዎርክ ኦፍ አፍሪካ (GTNA) በሚል ስያሜ የተቋቋመው እና በአፍሪካ ግዙፉ የሚድያ ተቋም ይሆናል የተባለለት ድርጅት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሊዝ የተረከበውን 5ሺ ካሬ ሜትር ቦታ በደላሎች አማካኝነት ሊሸጥ መሆኑ ታውቋል።

GTNA መሬቱን ከተረከበ ሶስት አመት እንዳለፈው የጠቆሙት ምንጮቻችን አሁን ላይ ጋንዲ ሆስፒታል አካባቢ የሚገኘው ቦታው ታጥሮ ለመኪና ፓርኪንግ አገልግሎት ብቻ እየዋለ መሆኑን ከምስሎች እና ቪድዮዎች ጋር አያይዘው ለመሠረት ሚድያ ልከዋል።

"በመጀመርያ በደላሎች አማካኝነት ለሽያጭ የቀረበው በ1.4 ቢልዮን ብር ነበር፣ ገዢ ስላልተገኘ አሁን ላይ እስከ 1 ቢልዮን ብር እየተጠራበት ነው" የሚሉት ምንጮች አፍሪካን ማዕከል አድርጎ የአፍሪካን እውነት ለአለም ያሳውቃል የተባለለት ተቋም መሬቱን ለምን እንደሚሸጥ እንደማያውቁ ተናግረዋል።

አንድ የከተማ አስተዳደሩ ባልደረባ ግን መሬቱ ለሽያጭ መቅረቡን እንደሚያውቁ ለሚድያችን ገልፀው "በዲዛይኑ ላይ የተቀመጠውን ግዙፍ መንትያ ህንፃዎች ለመገንባት አበዳሪ ባንክ አልተገኘም፣ ምናልባት ሀብት ለማሰባሰብ ይሆናል" ብለዋል።

ግሩም ጫላ በተባለ ግለሰብ አማካኝነት በአፍሪካ ትልቅ ሚዲያ ሊገነባ እንደሆነ በርካታ ሚድያዎች ከሶስት አመት በፊት መዘገባቸው ይታወሳል። ለሚድያው ዋና መስሪያ ቤት የሚውለው ቁልፍ ቦታ ከጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ይዞታ ጭምር ተወስዶ እንደተሰጠ ምንጮቻችን ጠቁመዋል።

"መንግሥት ለጋንዲ መታሠቢያ ሆስፒታል የማስፋፊያ ህንፃዎች ግንባታ የሚሆን ሰፊ ቦታ አዘጋጅቶ ነበር፣ ይሁንና ከሆስፒታሉ ይዞታ ላይ 5,000 ካሬ ሜትር የሚሆን ቦታ በቂርቆስ ወረዳ 07 የግንባታ ፈቃድ ከሚሰጡ ሰዎች ጋር በተደረገ ውል በሆስፒታሉ ካርታ ላይ ሌላ አዲስ ካርታ ተሰርቷል" የሚሉት እኚህ የከተማ አስተዳደሩ ሰራተኛ በአንድ አጋጣሚ ለምን ብለው በጠየቁ የሆስፒታሉ ሰራተኞች ላይ ማስፈራራት ደርሶባቸው ነበርም ብለዋል።

ከጋንዲ ሆስፒታል ያገኘነው ተጨማሪ መረጃ እንደሚጠቁመው ሆስፒታሉ ለወላድ እናቶች አገልግሎት የሚውል የከርሰ ምድር ውሃ አስቆፍሮ የነበረ ሲሆን እሱም በGTNA ይዞታ ስር ሊሆን ይገባል የሚል አምባጓሮ ተነስቶ በመጨረሻም በ GTNA ይዞታ ስር እንደተጠቃለለ ታውቋል።

Via Meseret Media

@etconp
👍6❤3
The term ____ is used to indicate the process of allocating a prepaid expense to accounting periods during which there are benefits realised from the depreciable equipment.
Anonymous Quiz
49%
Cost Depreciation
14%
Investment charges
17%
Maintenance and repairs
21%
Operation cost
👏11👍5