Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ መጋቢት 7 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ መጋቢት 7 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏3
👉የመንገድ ዘርፍ አፈጻጸም ላይ የሚታዩ ተግዳሮቶች እና ቀጣይ አካሄዶች ላይ ውይይት ተካሄደ

🚧የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚንስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የኢ መ አ መንገድ ምርምር ማዕከልን ጎብኝተዋል

💫የመንገድ ዘርፍ አፈጻጸም ላይ የሚታዩ ተግዳሮቶች እና ቀጣይ አካሄዶች ላይ በኢ መ አ የመንገድ ምርምር ማዕከል ውይይት ተካሂዷል።

በውይይቱ ላይ በመንገድ ዘርፍ ባለፉት ዓመታት የተመዘገቡ ስኬቶች፣ ዘርፉን የገጠሙት ተግዳሮቶች እና ቀጣይ የመፍትሄ አቅጣጫዎች ላይ ገለጻ ተደርጓል። በተጨማሪም ከሚንስቴር መ/ቤቱ ድጋፍ ሊደረግባቸው የሚችሉ ጉዳዮችም ተለይተው ቀርበዋል። 

በዚህም ረገድ የሀገሪቷን የመንገድ ሽፍን የመንገድ ዘርፍ ልማት ፕሮግራሙ በ1989 ከነበረበት 23 ሺህ ኪሎሜትር አሁን ላይ ወደ 171 ሺህ ማድረስ እንደተቻለ ገላጻው ላይ ተጠቁሟል።

ሆኖም ባለፉት ጊዜያት የጋጠሙ የግንባታ ግብዓት ዋጋ መናር፣ የወሰን ማስከበር፣ የጸጥታ ስጋት፣ የመንገድ ጥገና ላይ ያሉ ክፍተቶች(የማሽነሪ እና የባለሞያ እጥረት)፣ ደካማ የፕሮጀክት አመራር እና የሀገር በቀል የሥራ ተቋራጮች ተወዳዳሪነት ማነስ ዘርፉን እንደፈተኑት ተነስቷል።

ይህም ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ዋጋ እና በቀመጠላቸው ጊዜ እንዳይጠናቀቁ እንዲሁም ብቁ እና ተወዳዳሪ ተቋራጮች ገበያ ላይ እንዲቀንሱ ተጽዕኖ አሳድሯል ተብሏል።

የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ማድረግ፣ መጠናቀቅ በሚችሉ ፕሮጀክቶች ላይ ቅድሚያ ትኩረት መስጠት እንዲሁም የግብዓት አቅርቦት ላይ ያሉ ችግሮችን መቅረፍ እንደሚገባ በገለጻው ላይ ተጠቁሟል።

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር መሐመድ አብዱራህማን (ኢ/ር)፤ ዘርፉ ላይ የሠው ኃይል እጥረት መኖሩን ጠቁመው፣ አሁን ካለው በተሻለ ዘርፉ ብቁ እና ሥልጡን በኾኑ ባለሞያዎች በሳይንሳዊ መንገድ መመራት ይኖርበታል ብለዋል።

የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚንስትር ወ/ሎ ጫልቱ ሳኒ፤ መንገድ በሀገሪቱ ዕድገት ላይ የማይተካ ሚና እንዳለው አንስተው፣ የዘርፉ ተግዳሮቶች ውስብስብ በመኾናቸው ለመሠረታዊ ችግሮች ቅድሚያ መስጠት ይገባል ብለዋል። 

ካለው የሥራ ስፋት እና ውስብስብነት አንጻር ከባለድርሻ አካላት ጋር ተቀራርቦ በመፍትሄዎቹ ላይ መምከር እንደሚገባም ገልጸዋል።

ቀሪ የወሰን ማስከበር ሥራዎችን ማጠናቀቅ እና ከአዋጁ ጋር በተገናኘ ያሉ ክፍተቶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራ መሥራት፣ የመንገድ ጥገና ዘርፉን ለግል ተቋራጮች ሳቢ ማድረግ እንዲሁም ተቋማዊ ባሕልን ዳግም ማጤን እንደሚገባ ክብርት ሚንስትሯ አሳስበዋል።

በቀጣይም በሚንስቴር መ/ቤቱ በኩል ድጋፍ ሊደረግባቸው የሚቻልባቸውን ጉዳዮች በመለየት አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግም አረጋግጠዋል።

በሌላ በኩል የኢ መ አ የመንገድ ምርምር ማዕከል አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ላይ ገለጻ እና ጉብኝት ተደርጓል።

ማዕከሉ አዳዲስ ሐሳቦችን የሚያመነጭ እና ዘመኑን የዋጀ መኾን እንደሚገባው እንዲሁም ከምርምር በዘለለ የመንገድ ዘርፉን በማዘመን ረገድ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ተጠቁሟል።

Via ERA

@etconp
👍14
👉NEW VACANCY

💫ኦፊስ ኢንጂነር

🚧Nile Lechwe General and Water Contractor


🏷JOB OVERVIEW

⚡️Deadline Date: March 21, 2025

📜JOB REQUIREMENT

• ተፈላጊ የት/ት ደረጃ: ቢ.ኤስ.ሲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም ሀይድሮሊክ ወይም ኢርጌሽን ወይም ተያያዥ የትምህርት ዘርፎች

• የስራ ልምድ:ጠቅላላ 4 አመት እና 2 አመት የመስኖ ስራ ላይ የሰራ ወይ የሰራች

▶️ብዛት: 1

📍የስራ ቦታ:ጋምቤላ

📩HOW TO APPLY

⏺ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ የስራ ቀናት ውስጥ 22 አውራሪስ አከባቢ በሚገኘው ፌስቲቫል ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 37 ወይም ጋምቤላ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት የማይመለስ የት/ት ማስረጃ ኮፒ እንዲሁም ኦርጂናል ዶክመንት ይዛችሁ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን

📞ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911195162 or 0911586065 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

@etconp
👍4🎉2❤1
👉NEW VACANCY

💫CAD Expert

#sunny_steel_pipe_manufacturing_plc

#Addis_Ababa


🚧Diploma in Drafting Technology or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilites:

- Prepare detailed architectural drawings and technical plans using CAD software.
- Assist in the development and modification of architectural drawings.
- Assist in the approval process at Addis Ababa building permit authority
- Ensure accuracy and compliance with building codes and project requirements.
- Collaborate with architects and engineers to refine the design.

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #3_years

⚡️Deadline: April 8, 2025

📩How To Apply: Submit your resume, cover letter, and any other relevant documents in person to Sunny Steel Pipe Manufacturing PLC Headquarters, located around Bole, Snap Plaza, 7th Floor, or via email: sunnysteelpipemanufacturingplc@gmail.com

❇️Note: Please include the code CAD2025 in the subject line when sending your email for this vacancy.

@etconp
👏3👍2
👉NEW VACANCY

💫Architect

#sunny_steel_pipe_manufacturing_plc

#Addis_Ababa


⭐️Bachelor's Degree in Architecture Engineering or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilities:

- Design and develop architectural concepts, plans, and technical drawings.
- Create detailed 3D renderings for both interior and exterior designs.
- Utilize software like AutoCAD, Revit, Blender, and Lumion to produce high-quality visualizations.
- Collaborate with engineers, designers, and project managers to ensure design feasibility.
- Assist in the modification and improvement of architectural designs.

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #2_years

⚡️Deadline: April 8, 2025

📩How To Apply: Submit your application and CV with supporting documents via email: sunnysteelpipemanufacturingplc@gmail.com

🔰Please include the code ARC2025 in the subject line of your email

❇️Note: To ensure your application is processed smoothly, please clearly indicate the vacancy you are applying for, along with the vacancy code.
Applications lacking this information will be automatically rejected.

@etconp
👍6❤3
👉NEW VACANCY

⭐️Site Forman

🏷Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilities:

- Carry out site activities according to company quality standards.
- Supervise and coordinate the work of crew members
- Ensure that all work is completed safely and to specifications
- Inspect materials and equipment to ensure they are in good working condition
- Set up and operate equipment
- Maintain accurate records and documentation and report all work

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
⏺Maximum Years Of Experience: #3_years

⏺Salary: 10,000.00

⚡️Deadline: March 29, 2025

📩How To Apply: Apply through👇

https://t.me/hahujobs_bot?start=apply__67da73903a7fb74fb0f1e221

@etconp
❤4👍1🙏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏3❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍3❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 9 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏3
👉NEW VACANCY

⭐️Site Forman

💫Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilities:

- Carry out site activities according to company quality standards.
- Supervise and coordinate the work of crew members
- Ensure that all work is completed safely and to specifications
- Inspect materials and equipment to ensure they are in good working condition
- Set up and operate equipment
- Maintain accurate records and documentation and report all work

⏺Quanitity Required: 1

▶️Minimum Years Of Experience: #0_years
▶️Maximum Years Of Experience: #3_years

⏺Salary: 10000.00

⚡️Deadline: March 29, 2025

📩How To Apply: Apply using Telegram @Applyhere16

@etconp
👍10
👉የአሜሪካ ሥራ ተቋራጮች ከ139 ቢሊዮን ዳላር ጨረታ ውጪ ተደረጉ

🚧የአሜሪካ ኩባንያዎችን የካናዳ መንግሥት በሚያወጣቸው የግንባታ ጨረታ ውስጥ መሳተፍ እንዳይችሉ እግድ መጣል ተጀመረ።

💫የካናዳ ትላልቅ ከተሞች የሆኑት ኦንታሪዮ እና ቶሮንቶ የአሜሪካ ኮንትራክተሮችን ለማገድ በቀዳሚነት የሚጠቀሱ ናቸው።

⏺ካሁን በኃላ አዲስ ነገር ካልተፈጠረ በስተቀር የአሜሪካ ኮንትራክተሮች፣ መሐንዲሶች እና አማካሪዎች በጣም የሕዝብ ብዛት ባላቸው ሁለቱ የካናዳ ግዛት ውስጥ እግድ ሊጣልባቸው በመቻሉ ከ139 ቢሊዮን ዳላር በላይ ዋጋ ያላቸው የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ጨረታ ሊያመልጣቸው ችሏል።

⏺የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራም ባለፈው መጋቢት መጀመሪያ በካናዳ ላይ በጣሉት እግድ አፀፋ ሊጣል ችሏል።

⏺በዚህም በአሜሪካ ላይ የተመሰረቱ ንግዶች ከአሁን በኃላ በአስር ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያጣሉ እየተባለ ነው።

▶️ባለፉት ሁለት ዓመታት የአሜሪካ ኩባንያዎች 147 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ የከተማ ግዢ ኮንትራቶችን አሸንፈዋል።

⏺በፍጥነት በማደግ ላይ ባለው ደቡባዊ ኦንታሪዮ የካናዳ ግዛት በአሁኑ ጊዜ 12.6 ቢሊዮን ዶላር የባቡር ማስፋፊያን ጨምሮ የበርካታ ቢሊዮን ዶላር ሜጋ ፕሮጀክቶች የሚካሄዱበት አካባቢ ነው።

@etconp
❤5👍5
👉NEW VACANCY

⭐️Material Engineer

#atta_trading_plc

#Addis_Ababa


❇️Bachelor's Degree in Material Engineering, Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience in material selection, testing, and quality control, preferably in the construction industry

📜Duties & Responsibilites:

- Material Development & Selection: Research, design, and test materials for use in products, construction, or manufacturing processes.
- Testing & Analysis: Conduct tests to evaluate material properties such as strength, durability, conductivity, and heat resistance.
- Process Improvement: Develop and improve material processing techniques to enhance efficiency and reduce costs.
- Quality Control: Ensure materials meet industry standards, safety regulations, and performance requirements.
- Failure Investigation: Analyze material failures to identify causes and recommend solutions.

▶️Quanitity Required: 2

⏺Minimum Years Of Experience: #3_years
⏺Maximum Years Of Experience: #5_years

⚡️Deadline: April 21, 2025

📩How To Apply: Submit your CV and relevant documents via email: attatradingplc@gmail.com

@etconp
👍7🙏2
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

💫የቧንቧ ውሀ ስራ ባለሙያ

📍Addis Ababa, Ethiopia

⚡️ማመልከቻ ቀነ ገደብ: April 3, 2025

⏺የትምህርት ደረጃ: Certificate

📜የሥራ መግለጫ

*በማንኛውም የስራ መስክ ተመርቆ (ቃ) በቧንቧ ውሀ ስራ 0-2 ልምድ ያላት(ያለው) ማመልከት ይችላሉ።

📞ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ 0979322292

@etconp
👍10❤3👏3
👉የ ዛሬ ርዕስ

💫1. የለውጥ (variation) እና የተጨማሪ (supplementary) ሥራዎች አንድነት እና ልዩነት መግለጽና እንዲሁም ሁለቱ የሥራ ትዕዛዞች ውስጥ መካተት ያለባቸው የስራ አይነቶች ምን አይነቶቹ ናቸው? እንዲሁም በንድፍ ስራ ወቅት የተዘነጉ እና በግንባታ ሂደት የሚታዩ የስራ ክፍተቶች እስከ ምን የገንዘብ መጠን ድረስ በጀቱን በማስተካከል በነባሩ የውል ሰነድ ሊሰሩ ይችላሉ?

🚧1.1) የለውጥ ሥራዎች (Variation Works) ማለት የንድፍ ስራዎች የተሰሩለት የግንባታ ፕሮጀክት ሥራ ላይ በመጠን ልዩነት የሚፈጠር የስራ አይነት ማለት ነው፡፡

⏺ይህም የስራ አይነት ምንም የዋጋ ድርድር ሳይሰራለት በዋናው ውል ላይ የተገለጸውን የዋጋ መጠን (rate) መሰረት በማድረግ የሚሰራ የስራ አይነት ነው፡፡

⏺በግዢ ኤጀንሲ መመሪያ አንቀጽ 15.1 መሃንዲሱ ግንባታ ስራዎችን በተገቢው መንገድ እንዲያጠናቅቅ መይም በጥቅም ላይ እንዲውሉ ለማድረግ በየትኛወም ግንባታ የሥራ ክፍል ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ ትዕዛዝ የመስጠት ሥልጣን አለው፡፡

⏺ማሻሻያዎቹ ግንባታ መጨመርን፣ መተውን፣ መተካትን፣ የጥራት ብዛትን ቅርፅን፣ ባህሪን፣ አይነትን፤ ቦታን፣ ልኬትን፣ ከፍታ ወይንም የመስመር ለውጦችን እና በተጠቀሰው ቅደም ተከተል ወይም ዘዴ በሚፈጸም ጊዜ የግንባታ ሥራዎች ለውጦችን ያካትታሉ፡፡

⏺ምንም ዓይነት የማሻሻያ ትዕዛዝ ውሉን ውድቅ ሊያደርግ አይችልም፤ ነገር ግን ሁሉም ማሻሻያዎች በውል ዋጋ ላይ የሚያሳድሩት ተፅዕኖ ካለ በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 15.5 እና 15.7 ሥራ ዋጋዎቹ መገመት ይኖርባቸዋል፡፡

🚧1.2) በገንዘብ ሚንስትር የፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ክፍል አራት አንቀጽ 70/2/ሀ/ መሰረት በለውጥነት የሚታዘዘው ዕቃ፣ የምክር አገልግሎት ወይም የሌሎች ግዥዎች መጠን ከውሉ ጠቅላላ ዋጋ 25% መብለጥ የለበትም ይላል፡፡ እንዱሁም በአንቀጽ 70/2/ለ/ በፊደል “ሀ” መሰረት ተጨማሪ ግዥ ለማዘዝ የቀድሞው ግዥ ውል ፀንቶ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ ወይም ውሉ ከተጠናቀቀበት ቀን አንስቶ በሚቀጥሉት 9 (ዘጠኝ) ወራት ጊዜ ውስጥ መሆን አለበት፡፡ በአንቀጽ 70/2/ሐ/ መሰረት ደግሞ ግዥ ሲፈጸም በመጀመሪያው ውል ከነበረው የነጠላ ዋጋ የበለጠ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ አይፈቀድም፤ እንዲሁም 70/2/መ/ ከላይ በፊደል "ሐ" የተቀመጠው ቢኖርም የመጀመሪያው ውል የዋጋ ማስተካከያ የሚፈቅድ ከሆነ እና የዋጋ ማስተካከያ የተደረገ ከሆነ የለውጥ ስራው በተስተካከለው ዋጋ መሰረት ይሆናል፡፡ ጠቅለል ሲደረግ ከላይ የተገለጹትን ሁኔታዎች መሟላታቸውን አረጋግጠው ሥራ በሚሰራበት ጊዜ እና በንድፍ ሥራዎች ወቅት ያልታሰቡ ሥራዎችን በመጀመሪያው ውል ውስጥ ያልተካተቱ የለውጥ ሥራዎችን ማሠራት ይችላሉ፡፡

🚧1.3) የተጨማሪ ሥራዎች (Supplementary Works) ማለት በንድፍ ወቅት ያልታዩ ሥራዎች ነገር ግን በግንባታ ወቅት የታዩ ሥራዎችን ግንባታ በሚሰራው ተቋራጭ ለማሰራት በአዲስ ውል እና ዋጋ የሚሰሩ ስራዎች ናቸው፡፡

🚧1.4) የተጨማሪ ሥራዎች በገንዘብ ሚንስትር የፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ክፍል አራት በአንቀጽ 70/3/ሀ/ መሰረት በተጨማሪነት ወይም በዋናው ሥራ ላይ ያልነበሩ ሥራዎች በማሻሻያነት የሚታዘዘው የግንባታ ሥራ የገንዘብ መጠን ከመጀመሪያው ውል ጠቅላላ ዋጋ ከ30% የበለጠ መሆን የለበትም፡፡

⏺እንዲሁም በአንቀጽ 70/3/ሀ/ የመንግስት መ/ቤቱ በተጨማሪነት እንዲሰሩ የታሰቡት የግንባታ ሥራዎች በመጀመሪያው ውል ውስጥ መካተት ይገባቸው የነበሩ እና ሥራዎቹን ነጣጥሎ ማሰራት ለአፈፃፀም አስቸጋሪ ወይም የመ/ቤቱን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም የሚጎዱ መሆኑን የሚመለከተው አስፈጻሚ አካል ማረጋገጥ አለበት፡፡

⏺በአንቀጽ 70/3/ሐ/ በተጨማሪነት የሚታዘዙት የግንባታ ሥራዎች የነጠላ ዋጋ በውል ውስጥ ሊገኝ የሚችል ከሆነ የተጨማሪው ሾል በውል ውስጥ ባለው ነጠላ ዋጋ መሰረት ወይም የዋጋ ማስተካከያ የተደረገ ከሆነ በተስተካከለው ዋጋ መሰረት ተፈፃሚ  ይሆናል፡፡

🚧1.5)  የነጠላ ዋጋው ውል ውስጥ የማይገኝ ከሆነ በድርድር ስምምነት ላይ የሚደረስበት ዋጋ የገበያ ዋጋ መሆኑን መ/ቤቱ ማረጋገጥ አለበት፡፡

▶️በተጨማሪ የግንባታ ሥራው ምክንያት አለመግባባት ቢፈጠር በከተማና ልማት ሚንስትር (MoWUD) አንቀጽ 52 መሰረት በኢንጅነሩ ትዕዛዝ የተጨማሪ ሥራዎች እና የለውጥ ሥራዎች በውሉ ውስጥ በተቀመጡት ዋጋዎች ልክ ሊሰጣቸው ይገባል፡፡

⏺በኢንጅነሩ አስተያየት በዋጋ መደራደሪያ ሰነዱ ላይ ዋጋዎቹ ተመሳሳይነት ያለው ካልሆነ፤ አዲሱ ውሉ ለልዩነት ወይም ለተጨማሪ ሥራዎች ተፈጻሚነት ያላቸውን ዋጋዎችን ካልያዘ ተስማሚ ያልሆኑ ተመኖች ወይም ዋጋዎች አለመግባባቶች በሚፈጠሩበት ጊዜ መሃንዲሱ በእሱ አስተያየት ምክንያታዊ እና ትክክለኛ መሆን ያለባቸውን ዋጋዎችን መወሰን ይኖርበታል ይላል፡፡

Via Getahun

@etconp
👍18👏7
🫵ውድ ቤተሰቦቻችን በ ኣዲሱ የ YOUTUBE ቻናላችን መሉ በ አማርኛ የ ETABS ቲቶርያል UPLOAD ማረጋችን ይታወሳል

📩ለ ቀጣይ እንዲሰራላቹ ምትፈልጉት ቲቶርያል @Philemona7 ፃፉልን🌟

🙏ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=i3B2u9LyWBNjqAAO

@etconp
👍7👏2