Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉NEW VACANCY

💫Office Engineer

🚧Bachelor's Degree in Civil Engineering in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilites:

- Prepare and review construction drawings for site work, ensuring accuracy and compliance with project specifications.
- Prepare weekly and monthly reports by compiling data from the site team.
- Compile and analyze quality control reports to track project progress and identify potential issues.
- Review and approve stock reports to ensure accurate inventory tracking.
- Prepare Bill of Quantities for signed contracts and bids.
- Assist in contract administration activities, including change order management and claims analysis.

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #2_years

📍Addis Ababa

🌟Salary: 12000.00

⚡️Deadline: March 31, 2025

📩How To Apply: Apply using the provided link below👇

https://t.me/Applyhere16

@etconp
👍6🙏2😭1
👉የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሜትሪዎሎጂ ኤጀንሲ ሕንፃ ፕሮጀክት ተጎበኘ

💫የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ የትምጌታ አስራትና የኮንስትራክሽን ሥራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር መስፍን ነጋዎ (ኢንጂነር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሜትሪዎሎጂ ኢጀንሲ ሎት አንድ እና ሎት ሁለት ሕንፃ ግንባታዎች የፕሮጀክት ሥራን ጎበኙ።

🏷የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሜትሪዎሎጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ ፈጠነ ተሾመ በተገኙበት፣ በፌዴራል መንግሥት ህንፃዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት፣ በቦሌ አካባቢ እየተገነቡ የሚገኙት ሕንፃዎች ሀገር በቀል በሆኑት በሳንታማሪያ ሕንፃ ተቋራጭ እና በይርጋለም ኮንስትራክሽን አማካኝነት እየተገነቡ ይገኛል፡፡

@etconp
👍6❤2🕊1
👉የ ግንባታ ጨረታዎች

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏5👍1
ጂቡቲ ለኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት ግንባታ የሚሆን 4 ሄክታር መሬት ሰጠች

የጂቡቲ መንግሥት ለኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት ግንባታ የሚሆን 4 ሄክታር መሬት በስጦታ መልክ አበርክቷል።

ይህ ሊሆን የቻለው የጂቡቲ መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር ባለው መልካም ግንኙነት ምክንያት መሆኑን በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ገልጸዋል።

በስፍራው በቅድሚያ የመዋዕለ-ህጻናት ትምህርት ቤት ለመገንባት የገቢ ማሰባሰብ እየተከናወነ መሆኑ ተገልጿል።

ግንባታውን ለማስጀመርም ከኮንስትራክሽን ድርጅት ጋር ውይይት እየተደረገ ነው።

Via EBC

@etconp
👍4❤3
👉አዲስ የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

💫ሲቪል መሀንዲስ

🚧ስትራክቸራል ወይም መንገድ መሀንዲስ

🏷ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ና ማኔጅመንት

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🙏7
✅በTelegram ላይ የተረጋገጠ ምልክት (Verified Checkmark) ለማግኘት የእርስዎን አካውንት አሁን Premium ያድርጉት

✅ Telegram Premium በመግዛት የተረጋገጠ ምልክት ያግኙ!

አስደናቂ ፊቸሮችን ያግኙ!

-  4GB እስከሆኑ ፋይሎችን ይጫኑ
-  በፍጥነት ያውርዱ
-  የእርስዎን online status ከሌሎች ይደብቁ
-  እስከ 4 accounts ድረስ ይጠቀሙ
-  ልዩ ስቲከሮች እና ኢሞጂዎች 🎭
- የድምፅ መልእክቶችን ጽሁፍ ያድርጉ
-  ልዩ badges ያግኙ
-  ማስታወቂያዎችን ያስወግዱ

አሁኑኑ ይቀላቀሉ እና የእርስዎን Telegram ተሞክሮ ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግሩ! 🚀

📩ለመግዛት @Philemona7 ይፃፉልን ወይም +251925446661 ይደውሉ🙏
👏2👍1
The foundation in which a cantilever beam is provided to join two footings, is known as
Anonymous Quiz
14%
Strip footing
58%
Strap footing
24%
Combined footing
3%
Raft footing
1%
None of these
👏15👍4
Wet sieve analysis of fine particles is done if nearly all soil particles pass through square sieve opening of
Anonymous Quiz
66%
0.075 mm
21%
0.045 mm
5%
0.212 mm
8%
0.300 mm
👍12❤2