Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

⏺ደመወዝ በድርጅቱ የደመወዝ እስኪል መሠረት

📍የሥራ ቦታ : ዋና መ/ቤት/ፕሮጀክት

► በተራ ቁጥር 5፤ 6 እና 7 (ጁኒየር ላይት መሐንዲስ ፡ ጁኒየር ቢሮ መሐንዲስ እና ጁኒየር ማቴሪያል ኢንጅነር) የሥራ መደብ የምታመለክቱ አመልካቾች ከታች በገለፅነው ኢሜል አድራሻ ብቻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በአካል የሚመጡ አመልካቾችን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃልን፡፡

📩ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አሰር) የሥራ ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከኦርጅናል የትምህርትንና የሥራ ማስረጃዎች ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን robibonconstruction@gmail.com በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

📍አድራሻ፡ ለቡ መብራት ሀይል ቫርኔሮ ጋራ ማርት ፊት ለፊት ሳቤህ ስፕሪንግ ህንጻ ሦስተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 304

ሮቢቦን ኮንስትራክሽን

📞ስልክ ቁጥር 0114625422

@etconp
👍11👏2
👉የ ስራ ማስታወቂያ

🚧ሲንየር የዲዛይንና የዋጋ ትመና ባለሙያ

💫የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ

⏺ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በዲዛይን/በድራፍቲንግ/በአርክቴክቸር/በመካኒካል ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ በቢ ኤስ ሲ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና በሙው ለ5 ዓመት የሠራ/ች

@etconp
❤2👍2
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

💫ሲቪል መሐንዲስ
💫ሳኒተሪ መሐንዲስ
💫የ ኮንትራት አስተዳደር መሐንዲስ

⭐️የመመዝገቢያ ጊዜ -- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከ15/07/2017 ዓ.ም ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ምዝገባ ያካሄዳል፡፡

▶️ተወዳዳሪዎች ለስራ መደቡ የተጠቀሰውን የስራ ልምድ 1 የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

📍ያስራ ቦታ፡- ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ፡፡

⏺ፆታ አይለይም

▶️የቅጥር ሁኔታ፡- በኮንትራት

⏺የምዝገባ ቦታ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ስራአስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 04 ነው፡፡

⏺የተወዳዳሪዎች ቁጥር አበዛ ዩኒቨርሲቲው መመልመያ መስፈርቱን ተጠቅሞ ይወስናል፡፡

⏺የፈተና ቀን፡- ወደፈት በማስታዎቂያ ይገለፃል፡፡

ደባርቅ ዩኒቨርሲተ

@etconp
👍8❤2
👉በማይናማር አከባቢው በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት በታይላንድ ባንኮክ በመገንባት ላይ ያለ ህንጻ ወድቆ 43 ሰራተኞች ሰለባ ሳይሆኑ እንዳልቀረ ተነግሯል። አሁን ላይ በባንኮክ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል።

@etconp
👍5😢4❤3
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
👍10❤4😁4
👉URGENT VACANCY

💫Construction Project Manager

⚡️ቀነ ገደብ: April 9, 2025

⏺የትምህርት ደረጃ: Bachelors Degree

📜We are seeking an Experienced Building Civil Engineer to join our team.

⏺The ideal candidate should have a proven track record of working on large-scale structural projects and possess

🚧the following qualifications and skills:

⏺Extensive experience in structural works and site management.
⏺Strong expertise in site organization and documentation.
⏺Effective team leadership and management abilities.
⏺Excellent communication skills and the ability to collaborate with multiple stakeholders.
⏺Proficient in time management and capable of meeting project deadlines.
⏺Creative, solution-oriented, and adaptable.

📍Project Location: Addis Ababa

🏷If you meet these criteria and are ready to take on an exciting challenge

📞call +251975889929

@etconp
👍8👏6
👉ለግንባታዎች መጓተት ተጠያቂው ማነው?

🚧በኢትዮጵያ የመሠረተ ልማትና የሕንፃዎች ግንባታ በፈጣን ሁኔታ እየተስፋፋ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ፣ መንግሥት እና ባለሀብቶች ትላልቅ ፕሮጀክቶችን ለማስገንባት የሚመድቡት በጀትም የዛኑ ያህል እየጨመረ መጥቷል፡፡

ነገር ግን ለግንባታ የተመደበው በጀት ሳያንስ ወይም ለግንባታ የሚሆን የገንዘብ ዕጥረት ሳይገጥም፣ ግንባታዎች በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ ውስጥ ያለመጠናቀቀቸው ጉዳይ እየተለመደ እና አሳሳቢ እየሆነ ነው፡፡

እንደ አለም አቀፍ የፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲቲዩት (IPMI) መረጃ፣ ሁሉም ድርጅቶች የሥራ ሂደት እና የፕሮጀክት ዕቅድን አጣጥመው በመጓዝ የተነደፈውን ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ እንዳያገባድዱ ከሚያደርጓቸው መንስኤዎች አምስቱ የሚከተሉት ናቸው ይላል፡፡ 

💫1. ችግሮችን ቀድሞ አለመረዳት

አብዛኛዎቹ ፕሮጀክቶች ዕቅዳቸው የሚሰናከለው በሥራ ሂደት ወደፊት ሊገጥማቸው የሚችለውን ችግር ቀደም ብለው መረዳት ባለመቻላቸው ነው፡፡ ለዚህ መንስኤ የሚሆነው፣ ፕሮጀክቶቹን በበላይነት በሚመሩት በዋናው ሥራ አስኪያጁ፣ በፕሮጀክት ማናጀሩ እና በቡድን መሪው መካከል ተከታታይ የሆነ እና ወቅቱን የጠበቀ የመረጃ ልውውጥ አለመኖሩ ነው፡፡

💫2. ግልፅነት የጎደለው የፕሮጀክት ግብ

የፕሮጀክቱ ማናጀር ወይም ሥራ አስኪያጁ፣ ስለፕሮጀክቱ ግብ እና አላማ ግልጽ የሆነ መረጃ እና የሥራ ሂደት መመሪያ አዘጋጅተው ወደ ሥራ ካልገቡ፣ ሁሉም በየፊናቸው ኃላፊነቱን ለመወጣት በሚያደርገው ሩጫ ሥራው ቅንጅት እንዲያጣ እና ሂደቱ እንዲስተጓጎል ያደርጋል፡፡

💫3. ተግባራዊ ክትትል የጎደለው ውሳኔ

የፕሮጀክት ሥራ አስፈፃሚዎች በግንባታ ቡድን መሪዎች እና በፕሮጀክት ማናጀሮች በተዋረደ የሚቀርብላቸውን ሰነድ እየፈረሙ፣ የዕቃ ግዥ እና የሥራ ቅጥር እንዲፈፀም ከማድረግ ባለፈ፣ በአካል ተገኝተው የግንባታውን ሂደት ስለማይከታተሉ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጥሬ ቁሶች ወይም የግንባታ ማቴሪያሎችን መረዳት ይሳናቸዋል፡፡ በዚህም የተነሣ የማያስፈልግ ክምችት፣ አላስፈላጊ እጥረት እንዲከሰት እና የፕሮጀክቱ ሂደት እንዲጓተት ያደርጋል፡፡

💫4. ለግንባታ መጣደፍ

የፕሮጀክት ግንባታውን በየዘርፉ የሚያካሄድ የግንባታ ቡድን ሳያዋቅሩ፣ የፕሮጀክቱን ግንባታ ተጣድፎ መጀመር እና መጣደፍ፣ አስፈላጊውን ባለሙያ እና የገንዘብ አቅርቦት በተፈለገ ጊዜ ለማግኘት ሂደቱን ያስተጓጉላል፡፡

💫5. የመረጃ ልውውጥ ክፍተት 

በፕሮጀክት ግንባታም ሆነ በማንኛውም መስክ ጊዜውን እና ወቅቱን የጠበቀ የመረጃ ልውውጥ ማድረግ ወሳኝ የመሆኑን ጉዳይ ማንም አይዘነጋውም፡፡ ይሁንና በፕሮጀክቱ የሥራ ኃላፊዎች እና የግንባታ ቡድኖች መካከል የሚደረግ የመረጃ ልውውጥ በኢሜይል ወይም በስልክ ግንኘነት የሚካሄድ በመሆኑ፣ መረጃው ለሁሉም ባለድርሻ አካላት ተደራሽ እንዳይሆን እና በእያንዳንዱ የኢ-ሜይል ሳጥን ውስጥ ተቆልፎ እንዲቀር ያደርጋል፡፡ በሥራ ሂደት፣ አንድ አስፈላጊ የሥራ አመራር ወይም ባለሙያ ወደ ፕሮጀክቱ ሲቀላቀልም የሚያገኘው መረጃ የተበታተነ እና ቅንጅነት የሌለው ስለሚሆን በፍጥነት ወደ ሥራው መቀላቀል ይሳነዋል፡፡ የነዚህ ድምር ውጤት ደግሞ ፕሮጀክቱ በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንዳይጠናቀቅ ያደርገዋል፡፡  

@etconp
👍6❤4
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

💫ኢንጅነሪንግ ማናጀር

💫ፕሮጀክት ማናጀር

💫ቢሮ መሐንዲስ

💫ፎርማን

🚧ጀስቲስ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍8❤5🥰1
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
❤3
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

💫ባምኮን ኢንጅነሪንግ

⭐️የተለያዩ ዓይነት መኪኖች ሾፌር እንፈልጋለን

🔰የመመዝገቢያ ቦታ፡- አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ጋራድ ህንጻ ጀርባ ባማኮን ኢንጅነሪንግ ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ዋናዉንና የማይመለስ ካፕ ማስረጃ በመያዝ በአካል ቀርበዉ መመዝገብ ይችላሉ::

⚡️የምዝገባ ቀን፡- ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ::

📞Call: +251 115 5791 63

📩 bamaconpichr@gmail.com

@etconp
👍6❤1
.      人  ★* 。 • ˚* ˚ 🌙
.   ( _. _)    *  ኢድ * ★
.   ┃口┃ *    ሙባረክ     *
.   ┃口┃★ *   ***.    .  *˛•
.   ┃口┃★   * •★ 。•˛˚˛*
.   ┃口┃ •˛˚˛*  人   •˛˚  *       
.   ┃口┃     .-:'''"''''"''.-.     
.   ┃口┃ (_(_(_()_)_)_)         
.   ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
.   ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
.   三三三三三三三三三
👉ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል እንኳን አደረሳችሁ!

ኢድ ሙባረክ
.  ‌‌‌‌ ╔═════ ❁✿❁ ═════╗
.     ★   ★     ★    ☆    ☆    ☆
@etconp
👍9❤6
👉የመካ መስጂድ በመባል የሚታወቀው የመስጂድ አል ሀረም ግንባታ ታሪክ

☪መስጊዱ በሳዑዲ አረቢያ መካ ከተማ የሚገኝ ሲሆን በእስልምና እምነት ውስጥ ካሉት ቅዱስ ስፍራዎች አንዱ ነው።

📌የመስጂዱ ግንባታ የጀመረው በ638 ዓ.ም ሲሆን ይህም በሁለተኛው የእስልምና ኸሊፋ ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ዘመን ነው።

☪የመጀመሪያው መስጊድ ከጭቃ ጡቦች እና ከእንጨት የተሰራ ቀላል መዋቅር ሲሆን የተገነባው በካዕባ ዙሪያ ነው።

❇️ለዘመናት እየጨመረ የመጣውን መካን የሚጎበኟቸውን ምዕመናን ለማስተናገድ መስጊዱ በርካታ የማስፋፊያ ስራዎችን እና እድሳት አድርጓል።

❇️ትልቁ መስፋፋት የተካሄደው በአባሲድ ኸሊፋ አል-መንሱር ዘመነ መንግስት በ8ኛው ክፍለ ዘመን መስጂዱ ሲሰፋ እና በድንጋይ እና በእብነበረድ እንደገና ሲገነባ ነው።

🔰በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኦቶማን ሱልጣን ሰሊም 2ኛ መስጊድ ላይ ትልቅ እድሳት አደረገ ይህም ዛሬም ድረስ የቆሙትን ድንቅ ሚናሮች እና ጉልላቶች መገንባትን ያካትታል።

🔰በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በሳውዲ አረቢያ ንጉስ አብዱላዚዝ ዘመነ መንግስትን ጨምሮ ባለፉት መቶ አመታት ተጨማሪ የማስፋፊያ እና እድሳት ስራዎች ተከናውነዋል።

🚧ዛሬ መስጂድ አል-ሀረም በአመታዊ የሃጅ ጉዞ ላይ ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሰጋጆችን የማስተናገድ አቅም ያለው በአለም ላይ ካሉ ታላላቅ መስጂዶች አንዱ ነው።

✳️የመስጊዱ ግቢ እንደ የዘምዘም ጉድጓድ እና የሰፏ እና የመርዋ ኮረብታዎች ያሉ ሌሎች በርካታ ጠቃሚ ቦታዎችንም ያካትታል።

❇️በአጠቃላይ የመስጂድ አል-ሀረም ግንባታ ታሪክ ይህ የተቀደሰ ቦታ በእስልምና ውስጥ ያለውን ዘለቄታዊ ጠቀሜታ እና ውበቱን እና ፋይዳውን ጠብቆ ለማቆየት እና በየዓመቱ ለሚጎበኙ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ሙስሊሞች እየተደረገ ያለው ጥረት ማሳያ ነው።

Via Fila

@etconp
👍15🥰3❤2
👉ላምበርት መናሃሪያ እድሳት ጨርታ

⭐️Lamberet Bus TerminalRehabilitation Work
Package Information

⏺Invitation Date: Mar 25, 2025

📜Procurement Reference No: MoTL-NCB-W-0024-2017-BID

⏺Market Type: National

⏺Procurement Method: Open
Bid Submission

⚡️Deadline: Apr 15, 2025, 11:00:00 AM

⏺Bid Opening Schedule: Apr 15, 2025, 11:30:00 AM

🏷received for contracts in progress or completed within the last years must exceed times the amount of the financial proposal of the Bid.

❇️For local bidder (individual firms or joint venture): Peak annual construction turnover of ETB 80.00 Million calculated as total certified payments received for contracts or completed within the last five (5) Years

🔰Note:- The submitted value shall be accepted only if it is verified with supporting evidence by chartered certified external auditors and revenue agency.

▶️No evaluation points will be given without the original direct auditor’s report or authenticated auditor’s report document and evidence from revenue. 

❇️The partner in charge at least Must meet 25 % of the requirement

💫To: all contractors of category BC-3 and GC-3 and above for registration certificate valid to the current year 👇

https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/

@etconp
👍5👏2❤1
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

⏺Project Manager
⏺Office Engineer
⏺Site Engineer
⏺General Forman

💫ከላይ የተገለፀውን መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቶች ይህ ማስታወቂያ ለወጣበተ እለት አንስቶ ባሉት ከባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ ማመልከቻ በመያዝ ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

📍አድራሻ:- አያት አደባባይ ወደ 49 መሄጃ ጊፍት ሪል እስቴት ፊት ለፊት ያገኙናል

📞ስልክ ቁጥር 011-826-34-25/24

📩email: info@hebroncon.com

@etconp
👍13
👉አዲስ አበባ ሸገር ኣዱ ገነት🌟

💫ውብ ቀን ተመኘን🙏

@etconp
❤5👍3
👉JOB VACANCY

💫Dir-Engineering-B

🚧Sheraton Addis a Luxury Collection Hotel Addis Ababa

📜CANDIDATE PROFILE 
 
▶️Education and Experience

• High school diploma or GED; 6 years experience in the engineering and maintenance or related professional area; technical training in HVAC-R/Electrical/Plumbing.
OR
• 2-year degree from an accredited university in Building and Construction, Engineering, Mechanics, or related major; 4 years experience in the engineering and maintenance or related professional area; technical training in HVAC-R/Electrical/Plumbing.

📩Apply Using This Link Below 👇

https://careers.marriott.com/de/dir-engineering-b/job/F96BFD7FC99BF23B952CD5C01F37701A?utm_medium=jobboard&utm_source=LinkedInEMEA

@etconp
👍5❤4
👉አደይ አበባ ስታዲየምን ለማጠናቀቅ የ18 ቢሊዮን ብር ውል ተገባ

በአዲስ አበባ እየተገነባ የሚገኘውን አደይ አበባ ስቴዲየም ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ 18 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልገው ተገልጿል::

አሁን የአደይ አበባ ስቴዲየም ቀሪ ስራዎችን ከሁለት አመት ባነሰ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው ተብሏል።

የስታዲየሙን የማጠናቀቂያ ሥራዎች ለማከናወን 18 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር መገባቱን የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚንስቴር አስታውቋል።

ግንባታውን ለማጠናቀቅ ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ከቻይናው ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ድርጅት ጋር ስምምነት ተፈራርሟል።

የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ  የአሁኑ ስምምነት የስቴዲየሙን ምዕራፍ ሁለት ደረጃ ሁለት እና ሦስት ስራዎችን ለማጠናቀቅ የተደረገ መሆኑን ተናግረዋል።

ባለፉት 7 ወራት ግንባታውን ለማፋጠን ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በተገኝ የ57 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስራዎች ሲሰሩ መቆየታቸውን ያስታወሱት ሚንስትሯ ለቀሪው ስራ 18 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ውል መያዙን አሳውቀዋል።

ከኤች ኤም  ኢንጂነሪግ የስቴዲየሙ ግንባታ አማካሪ መሰለ ሀይሌ (ዶ/ር) በበኩላቸው የምዕራፍ ሁለት ደረጃ ሁለት እና ሦስት ስራዎች የጣሪያ ገጠማ እና የውስጥ ስራዎችን እንደሚይዝ ተናግረዋል።

የካፍ እና የፊፋን ደረጃ ባሟላ መልኩ እየተገነባ መሆኑን ያሳወቁት አማካሪው ግንባታው ከሁለት አመት ባነሰ ጊዜ እንደሚጠናቀቅም ተናግረዋል።

በተጨማሪም የስቴዲየሙ የመያዝ አቅም 60 ሺህ መሆኑ መሰለ ሀይሌ (ዶ/ር) አሳውቀዋል።

የአደይ አበባ ስታዲየም ግንባታው በ2008 ዓ.ም መጀመሩ የሚታወስ ነው።

Via EBC

@etconp
❤9😢5👍4