Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉NEW VACANCY

⭐️Architect

#atta_trading_plc

#Addis_Ababa

💫Bachelor's Degree in Architecture and Design or in a related field of study with relevant work experience in architecture

📜Duties & Responsibilites

- Develop and design architectural plans for company projects.
- Ensure compliance with local and international building regulations and standards.
- Collaborate with engineers, project managers, and other stakeholders to deliver high-quality designs.
- Conduct site visits and provide technical guidance during construction.
- Review and approve design modifications to meet project requirements.
- Stay updated on industry trends and advancements in architectural design.
Required Skills:
- Strong knowledge of architectural design software (AutoCAD, Revit, SketchUp, etc.).
- Excellent problem-solving and project management skills.
- Ability to work collaboratively with multidisciplinary teams.

⏺Quanitity Required: 3

⏺Minimum Years Of Experience: #3_years
⏺Maximum Years Of Experience: #5_years

⚡️Deadline: May 22, 2025

📩How To Apply: Submit your CV, cover letter, and relevant documents via email: attatradingplc@gmail.com

@etconp
❤1👍1
👉NEW VACANCY

🏗Bridge Construction P.L.C

💫ከፍተኛ የቢሮ መሐንዲስ

❇️JOB OVERVIEW

⏺Experience Level: Senior

▶️Total Years Experience: 6

⚡️Deadline Date: April 10, 2025

📜JOB REQUIREMENT

🥇የት/ት ደረጃ: በሲቪል ምህንድስና ተዛማች መስክማስተርስ/ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

⚙ የሥራ ልምድ: ለማስተርስ 6 ዓመት/ ለዲግሪ 8 ዓመትና ከዛ በላይ በመንገድና በህንፃ ሥራ ላይ ቀጥተኛ ልምድ ያለው

⏺ብዛት:1

📍የሥራ ቦታ: አአ /ዋና መ/ቤት/

📩HOW TO APPLY

⏺ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት

🏷የምዝገባ ጊዜ፡ ሁሉም አመልካቾች የሥራ ልምዳቸውን ኦሮጅናልና ቅጂ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይአስር የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት በአካል ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡

📍አድራሻ፡ መገናኛ ከደራርቱ ታዎር ወደ ለም ሆቴል በሚስደው መንገድ ትንሽ ዝቅ ብሎ ወደ 40/60 ኮንዲሚኒየም በሚያስገባ መንገድ ገባ ብሎ ከቫይብስ ሆቴል አጠገብ እንገኛለን::

@etconp
❤3👍2🔥1😢1
👉ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

🌟Civil Engineering,COTM,Urban Engineering

🏷ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ባሉ ከፍት የሥራ መደቦች ላይ የሥራ መደቡን መስፈርት የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

💫ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 (ሰባት) የሥራ ቀናት ጊዜ ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ኮርፖሬሽኑ ከሚገኝበት ባህርዳር ከተማ ቢሮ ቁጥር 34 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን በአካል ተገኝታችሁ መመዝገብ የማትችሉ በኮርፖሬሽኑ ኢሜል አድራሻ Vaccancy@lihiket.com ወይም በቴሌግራም አድራሻ Llhiket Corporation HR ማመልከቻችሁን፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን መላክ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

@etconp
👍12❤1
👉የመኖሪያ ቤት እጥረትን የሚያስወግዱ የፕሪካስት ሕንፃዎች

💫ሀገራችንን ኢትዮጵያን ጨምሮ ፈጣን የሆነ የህዝብ ቁጥር ዕድገት በሚታይባቸው ሀገራት ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት ወይም አፓርትመንት እጥረት እየተከሰተ ነው፡፡

⏺የሰው ልጅ ከሚያስፈልጉት መሠረታዊ ነገሮች አንዱ የሆነውን መኖሪያ ቤት ለኑሮ አመቺ በሆነ ቦታ እና ተገቢ በሆነ ወጪ ማግኘት ቀዳሚ ጉዳይ ነው፡፡

⏺ይህንን እጥረት እና ፍላጎት ለማሟላት ከሚያስችሉ የግንባታ ዘዴዎች ውስጥ ቀደም ብለው በተለያዩ ሳይቶች የሚዘጋጁ ተገጣጣሚ የኮንክሪት የወለል ምንጣፎች፣ ግርግዳዎች እና ቋሚ ማዕዘኖች "ፕሪካስት ኮንክሪቶች" ትኩረት ከሚሹ የግንባታ ዘዴዎች መካል በቀዳሚነት የሚቀመጡ ናቸው፡፡

⏺በፕሪካስት ቴክኖሎጂ በፋብሪካ ውስጥ እየተመረቱ በሰለጠነ መንገድ የሚገጣጠሙ የሕንፃ ቁሳቁሶች፣ የመኖሪያ ቤትን ዕጥረትን በፍጥነት ለመቅረፍ ከሚያስገኙት ተጨማሪ ጠቀሜታዎች እና የአመራረት ዘዴዎች መካከል የሚከተሉት በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ፡፡

🚧የጥራት ደረጃን መጨመር እና መጪን መቀነስ

⏺ለሕንፃ ግንባታ የሚያስፈልጉ ተገጣጣሚ ኮንክሪቶች የሚዘጋጁት ለቁጥጥር አመቺ በሆኑ ገላጣ ቦታዎችና መጠኑ ባልተዛባ እንደ ሲሚንቶ፣ ብረት፣ ውኃ በመሳሰሉ የግንባታ ቁሳቁሶች በመሆኑ አላስፈላጊ ብክነት ወይም ዕጥረትን በማስወገድ ወጪን ይቀንሳሉ፡፡

⏺ኮንክሪቶቹ የሚዘጋጁት ከሰው ፍላጎት እና ተጽዕኖ በጸዳ፣ በፕሮግራም በሚታዘዝ (አውቶማቲክ) የማምረት ዘዴ በመሆኑ የተፈለገውን ምርት በተፈለገው ፍጥነት በማምረት የጊዜ ብክነትን ያስወግዳሉ፡፡

⏺በተለመደው የሕንፃ ግንባታ ዘዴ በግንባታ ሳይት ላይ የተለያየ ቅርፅ ያላቸው ዲዛይኖችን ለመስራት የሚያስፈልጉ ውስብስብ የእንጨት እና የብረት ድጋፎችን በማስወገድ ለሚፈለገው ቅርፅ ሞልድ (ቅርፅ) ማውጫ በማዘጋጀት የተፈለገውን ዲዛይን በፍጥነት ለማምረት የባለሙያን ወጪን ይቀንሳል፡፡

🚧አስተማማኝ የስራ ዕድል ይፈጥራል

⏺አንድ የፕሪካስት ማምረቻ ድርጅት ወደ ማምረት ሂደት የሚገባው አንድ አስገንቢ ድርጅት ለሚሠራው ሕንፃ የሚያስፈልገውን የተገጣጠመ ኮንክሪት መጠን እና ዲዛይን መነሻ በማድረግ ቀደም ያለ የውል ስምምነት በመፈረም ነው፡፡ ከዚህ የተነሳ አምራች ድርጅቱ ግንባታው እስኪጠናቀቅ ድረስ የማያቋርጥ አስተማማኝ የሥራ ዕድል እንዲፈጠርለት ያደርጋል፡፡

🚧የኮንክሪት እና የኃይል ወጪን ይቀንሳል

⏺በፕሪካስት የሚገነቡ ሕንፃዎች ትርፍ የሆነ ሙቀትን በማመቅ በዝግታ ወደ ከባቢ አየር መልቀቅ እንዲወገድ በማድረግ፣ በሕንፃ ላይ የሚፈጠረውን አላስፈላጊ ክብደት ወይም ጭነት በማስወገድ፣ በተለመደው መንገድ ሳይት ላይ ከሚገነቡ ሕንፃዎች ከ50 በመቶ የበለጠ የኮንክሪት እና የኃይል ወጪን ይቀንሳሉ፡፡

⏺ይህን ብቃት እንዲላበሱ ከሚያደርጋቸው ውስጥ ለምሳሌ፣ የተለያዩ ፎቅ ባላቸው ሕንፃዎች ለወለል የሚዘጋጁ ውስጣቸው ክፍት በሆነ ብሎኬት እና ኮንክሪት የሚዘጋጁ ተገጣጣሚ የኮንክሪት ምንጣፎች ከተለመደው ግንባታ ከ50 እስከ 60 በመቶ ክብደታቸው የቀነሰ ከመሆኑም በላይ ጥራታቸው በተጠበቀ እንደ ሲሚንቶ፣ ብረት እና የመሳሰሉት የግንባታ ቁሶች የሚዘጋጁ ናቸው፡፡

⏺ከዚሁ በተጨማሪ፣ እንደየአስፈላነቱ ግንባታው በሚካሄድበት ቦታ ያለውን የከባቢ አየር ድምጽ መስተጋባት፣ የመሬት ርደት ወዘተን መነሻ አድርገው ስለሚመረቱ አላስፈላጊ የሆነ የኮንክሪት እና የኃይል ወጪን በመቀነስ á‹¨á‰ áˆˆáŒ  ዕድሜ እና ጥንካሬን እንዲኖራቸው የሚያደርግ ብቃት የተላበሱ ያደርጋቸዋል፡፡

🚧ለዕድሳት፣ ለግንባታ እና ለማጓጓዝ የሚያስፈልገውን ጊዜ እና ወጪን ይቀ ንሳል

⏺በፕሪካስት ኮንክሪት የሚገነቡ ሕንፃዎች ከሚያስፈልጋቸው ቁሳቁሶች ውስጥ በብረት እና በኮንክሪት የሚዘጋጁ ተገጣጣሚ ወለሎች፣ በአራት መዐዘን እና በተፈለገው ቅርጽ የሚዘጋጁ ጠፍጣፋ የኮንክሪት ወለሎች ተገጣጣሚ ግድግዳዎች፣ የቋሚ እና የአግድም መዐዘን የኮንክሪት ፍሬሞች ይገኙባቸዋል፡፡

⏺እነዚህ ተገጣጣሚ የግንባታ ቁሳቁሶች የሚዘጋጁት በተወሰነ ሳይት ላይ ሆኖ፣ በቀላሉ ሊገጣጠሙ በሚችሉ እና ለማጓጓዝ አመቺ በሆነ መጠን እና ዲዛይን ነው፡፡

⏺ከዚህ ጋር በተያያዘ፣ ሳይት ላይ ጥሬ ቁሶችን በማቅረብ እና በተለመደው መንገድ ለመገንባት የሚያስፈልጉ የቁሳቁስ ማጓጓዣ፣ በኮንክሪት ሙሌት የሚወጣ የጉልበት እና የመሳሪያ አቅርቦት ወጪን ይቀንሳሉ፡፡

⏺ክፍት የሆኑት የኮንክሪት ምንጣፎች እስከ 20 ሜትር የሚረዝም ቁመና የተላበሱ በመሆናቸው በተለመደው መንገድ ከ6 እስከ 10 ሜትር ብቻ በሚረዝም ፓሌት (የብረት ማዕዘን) እየተገጣጠመ የሚሞላ የኮንክሪት መዐዘን ለማዘጋጀት የሚያስፈልግ የጉልበትና የግንባታን ወጪን በመቀነስ ግንባታው በፍጥነት እንዲከናወን በማድረግ ያላቸውን ጠቀሜታ የጎላ ነው፡፡ 

@etconp
👍8❤3
👉VACANCY

💫YENCOMAD CONSTRUCTION

📍AT THE BACK OF DEMBEL CITY CENTER, HUMAN RESOURCE TEAM

📞Tel. 0115 53 37 66

Addis Ababa, Ethiopia

@etconp
👍9
👉NEW VACANCY

💫ቲኤንቲ ኮንስትራክሽንና ንግድ ሥራዎች

🚧Civil Engineering Or COTM

🚧TVET or DIPLOMA in construction Technology Or Building

📜For all positions experience in Construction Companies is mandatory.

➤ Interested qualified applicants are advised to apply in person by attaching their non-returnable application and CV with all credentials in 10(Ten) Working days from the date of this announcement: (On Saturdays, our office is open before noon only).

@etconp
👍10❤7
👉የ ገጠር ቤቶች እና አሰፋፈር

መንዝ፣ ጓሳ ሰሜን ሸዋ❤️

በ ህሊና ታፈሰ

@etconp
❤14🥰3👍2
👉NEW VACANCY

💫AutoCAD Designer

#sets_general_trading_plc

#Addis_Ababa


🚧Certificate in Architecture or in a related field of study (Drafting, engineering)
No prior experience is required, but familiarity with AutoCAD and Microsoft Office.

⏺Quanitity Required: 2

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years

⚡️Deadline: April 12, 2025

📩How To Apply: Submit your current CV and cover letter via email: nigussie.hr@setsgeneraltrading.com or in person to the Office located around Jakros Meta Beer area, near Enat Bank.

📞For further information contact Tel. +251116459817 / +251116459818

@etconp
🙏5❤3👍1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONp

@ETCONpWORK
❤2👍1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONp

@ETCONpWORK
👍2
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONp

@ETCONpWORK
🙏2
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONp

@ETCONpWORK
🥰2👍1👏1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን መጋቢት 21 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲሰ ዘመን  መጋቢት 21 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏2
ጨረታ

አዲሰ ዘመን  መጋቢት 23 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን  መጋቢት 22 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🔥2👍1
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
❤8👍3
👉የአሜሪካ ሥራ ተቋራጮች ከ139 ቢሊዮን ዳላር ጨረታ ውጪ ተደረጉ

የአሜሪካ ኩባንያዎችን የካናዳ መንግሥት በሚያወጣቸው የግንባታ ጨረታ ውስጥ መሳተፍ እንዳይችሉ እግድ መጣል ተጀመረ።

የካናዳ ትላልቅ ከተሞች የሆኑት ኦንታሪዮ እና ቶሮንቶ የአሜሪካ ኮንትራክተሮችን ለማገድ በቀዳሚነት የሚጠቀሱ ናቸው።

ካሁን በኃላ አዲስ ነገር ካልተፈጠረ በስተቀር የአሜሪካ ኮንትራክተሮች፣ መሐንዲሶች እና አማካሪዎች በጣም የሕዝብ ብዛት ባላቸው ሁለቱ የካናዳ ግዛት ውስጥ እግድ ሊጣልባቸው በመቻሉ ከ139 ቢሊዮን ዳላር በላይ ዋጋ ያላቸው የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ጨረታ ሊያመልጣቸው ችሏል።

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራም ባለፈው መጋቢት መጀመሪያ በካናዳ ላይ በጣሉት እግድ አፀፋ ሊጣል ችሏል።

በዚህም በአሜሪካ ላይ የተመሰረቱ ንግዶች ከአሁን በኃላ በአስር ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያጣሉ እየተባለ ነው።

ባለፉት ሁለት ዓመታት የአሜሪካ ኩባንያዎች 147 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ የከተማ ግዢ ኮንትራቶችን አሸንፈዋል።

በፍጥነት በማደግ ላይ ባለው ደቡባዊ ኦንታሪዮ የካናዳ ግዛት በአሁኑ ጊዜ 12.6 ቢሊዮን ዶላር የባቡር ማስፋፊያን ጨምሮ የበርካታ ቢሊዮን ዶላር ሜጋ ፕሮጀክቶች የሚካሄዱበት አካባቢ ነው።

@etconp
👍13
👉NEW VACANCY

❇️Site Engineer

💫Kabana Trading PLC

📍Place of work: Project (Addis Ababa)

⏺Job Type: Permanent

🏷Requirement: BSc Degree in Civil Engineering, COTM or in a related field with relevant work experience.

⏺Relevant Experience: 5 year & above specially on Building construction

⏺Quantity Required: 1

⚡️Deadline: April 11, 2025 (11:00 Local Time)

📩How to Apply: Interested applicants should bring their application letter along with a non- returnable CVs and Copies of credentials documents in person to Kabana Trading PLC Head office around 22 Adey Ababa Stadium behind Foziya Building, Yoki Building 3rd Floor Office No. 304

📞Tel No. +251 11 822 82 29

@etconp
👍11😢3🎉1
👉NEW VACANCY

⭐️Junior Site Engineer

🏷Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study

📜Duties & Responsibilites

- Establish and maintain strong working relationship with internal and external stakeholders, design team, authorities, utilities and associated organizations.
- Responsible for executing & implementing technical documents, drawings & quality, safety, and site supervision.
- Works under the direct command and management of Engineers/Managers.
Required Skills:
- Excellent analytical and problem-solving skills
- Strong technical writing and verbal communication skills
- Excellent knowledge of construction processes, quality, and safety.

📍Addis Ababa

⏺Quanitity Required: 2

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years

⚡️Deadline: May 2, 202

📩How To Apply: Apply using the provided link below👇

https://forms.office.com/Pages/ResponsePage.aspx?id=fbibbAsHyk2HrMuCOdJR7l_tOeSslK1NsGRsQb8bHJdURUg0Q1JGN1VVNUs0MlNZSUFDRzFGVFk1My4u

@etconp
👍12❤2