👉የቅድመ ክፍያ እና በኮንትራክተሩ ሚሰጥ ማስያዥያ
⭐️ቅድመ ክፍያ ማለት ምን ማለት ነው?
⏺አንድ ተቋራጭ የግንባታ ሥራ ለማከናወን ዉል ከገባ በዉሉ ሰነድ ላይ በተቀመጠው መሰረት ቅድመ ክፍያ ይከፈለዋል ያው ወለድ የሌለው ብድር አሰሪው ለ ሥራ ተቋራጩ ይሰጠዋል ማለት ነው።
⏺ይህ ቅድመ ክፍያ የሚከፈለው ተቋራጩ ስራዉን ለመጀመር እንዲረዳው ነው።
▶️ስቶር ለመስራት ማሽነሪ እና የሰው ሃይል ሞቢላይዝ ለማድረግ ለግንባታ ስራ የሚረዱ አስፈላጊ የሆኑ ማቴርያል እንዲገዛ እና ወዘተ ለሆኑ እንቅስቃሴዎች ተቋራጩ ቅድመ ክፍያ ይከፈለዋል።
❇️በአብዛኛው የ ሃገራችን የዉል ሰነድ ላይ የምንመለከተው ቅድመ ክፍያ የዉሉን ዋጋ 20 ወይንም 30% ነው። ብዙዉን ጊዘ ከዛ አይዘልም።
📍100,000,000 ምሳሌ
-እንዴት አሰሪው 20 000 000 ብር አምኖ ለተቋራጩ ዉል ስለገቡ ብቻ ይሰጠዋል።
- እንግዲህ የኮንስትራክሽን ዉሎች መሰረት ተደርገው የሚዘጋጁት የሃገሪቱን ህግ መሰረት በማድረግ ነው የሃገሪቱ ህግ ደግሞ አለማችን ላይ በሰፊው ከምንጠቀመው የኮንስትራክሽን ህግ የወጣ ነው። አንዳንዴ ቀጥታም ልንጠቀመው እንችላለን። ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ scc ena gcc የሚባሉ ህጎች ዉላችን ላይ አሉ።
- So ተቋራጩ ለሚወስደው ቅድመ ክፍያ እኩል የሆነ ማስያዥያ ለ አሰሪው ማቅረብ ይኖርበታል።
- FIDIC RED book 2017( GCC )የምንለው ከዚህ የተቀዳ ነው።
📜በአንቀጽ 14 ንዑስ አንቀጽ 2 ላይ ስለ ቅድመ ክፍያ ማስያዝያ እንዲህ ይላል።
- ስራ ተቋራጩ ለሚወስደው የቅድመ ክፍያ በወሰደው መጠን ልክ ማስያዝያ ለ አሰሪው ማቅረብ ዪጠበቅበታል ኮፒ ደግሞ ለ እንጂነሩ/ ሳይተ ሱፐርቪሶሩ መስጠት ግዴታ አለበት
- ይህ የቅድመ ክፍያ ማስያዝያ የሚቀርበው ሃገር ውስጥ ህጋዊ ሰዉነት ካለው የፋይናንስ ተቋም ሲሆን እና አሰሪው የተስማማበት መሆን ይጠበቅበታል። ይህ የፋይናንስ ተቋም ዋስትናውን የሚሰጠው የዉሉ ወይንም የጨረታ ሰነዱ ላይ በተዘጋጀው ናሙና ቅጽ መሰረት ዪሆናል አንዳንዴም ባንኩ በራሱ ቅጽ አቅርቦ አሰሪው የተስማማበት ከሆነ its okay።
- ስራ ተቋራጩ የቅድሚያ ክፍያ ዋስትናው ቅድመ ክፍያውን ከፍሎ እስኪያጠናቅቅ ድረስ ተቀባይነት እና ተፈፃሚ ያለው መሆኑን ያረጋግጣል ነገር ግን ያስያዘውን የገንዘብ መጠን ተቋራጩ በከፈለው መጠን ደረጃ በደረጃ ሊቀንስ ይችላል።
የከፈለው መጠን እና የሚቀረው መጠን በክፍያ የምስክር ወረቀት ላይ ይገለጻል።
- የቅድመ ክፍያ ዋስትናው የሚያበቃበት ጊዜ ተጠቅሶ ከሆነ እና ተቋራጩ የወሰደውን ቅድመ ክፍያ ዋስትናው ከመጠናቀቁ 28 ቀን በፊት አጠናቆ ሳይከፍል የሚቀር ከሆነ
🚧1. ተቋራጩ ቅድመ ክፍያው እስኪከፈል ድረስ የዚህን ዋስትና ትክክለኛነት ያራዝማል ቀኑን ያራዝመዋል ማለት ነው።
🚧2. ተቋራጩ ይህንን የማራዘምያ ማስረጃ ወዲያውኑ ለአሠሪው ያቀርባል ለኢንጅነሩ ወይንም ሱፐርቫይሰሩ ግልባጭ ይዞ።
🚧3. አሠሪው ይህንን ማስረጃ ዋስትና ከማለቁ ከ7 ቀናት በፊት ካልተቀበለ፣ አሠሪው ያልተከፈለውን የቅድሚያ ክፍያ መጠን በዋስትናው መሠረት የመጠየቅ መብት አለው።
- ተቋራጩ የቅድሚያ ክፍያ ዋስትና በሚቀርብበት ጊዜ ማመልከቻ ወይንም በደብዳቤ መልክ ለወሰደው ቅድመ ክፍያ ማስያዣ እንዳቀረበ መግለጽ ይጠበቅበታል።
@etconp

👍15❤3
🏷REQUIREMENT OF GOOD BULDING
👉It must be fulfill the physical, emotional, social and biological Needs of the person who are going to occupy them for specific activity.
⏺All the requirements are grouped under two main category: Form and Function.
👉Form covers the emotional and aesthetic portion of human requirement.
👉Function covers the biological, social and physical needs.
⏺Both are important and if possible should be achieved to the maximum extent, depending, of course, on the caliber of the designer.
⏺Functionally a building should be well satisfied before one can skip on the importance of Form.
⏺It is Difficult to achieve good aesthetic without sacrificing a bit of Function and that depends on the intelligence of the designer or architect to make reasonable comparison between the two.

👍4❤1
👉በጋራ የኮንስትራክሽን ሥራ ንግድ ፍቃድ ስታወጡ ስለስያሜው {ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር (PLC) እና የአክሲዮን ማህበር (SC) ተመሳሳይነትና ልዩነት}
🚧በኮንስትራክሽን ሥራ ውስጥ አክሲዮን ማኅበር፣ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፣ ሽርክና የሚባሉ ከአንድ በላይ የሆኑ አባላት በጋራ ሆነ ንግድ ፍቃድ የሚያወጡባቸው ዘርፎች አሉ እነዚህ ስያሜዎች በኢትዮጵያ ንግድ ህግ ዉስጥ ካሉት የንግድ ማህበራት መካከል የሚጠቀሱ ሲሆን በዚህ ክፍል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር—ኃ.የተ.የግ.ማ (Private Limitted Company - PLC) እና የአክሲዮን ማህበር - አ.ማ (Social Company - SC) ያላቸውን አንድነትና ልዩነት እንመለከታለን።
💫ሁለቱም ማህበራት አክሲዮን ያላቸዉ ወይም ካምፓኒዎች ሲሆኑ ተመሳሳይነትና ልዩነት አላቸዉ።
📜ተመሳሳይነታቸዉ:-
• ህጋዊ ሰዉነት ያላቸዉ መሆኑ ፣
• የራሳቸዉ ንብረት ያላቸዉ መሆኑ፣
• የራሳቸዉን ትርፍና ኪሳራ ተጠያቂነት ያለባቸዉ መሆኑ፣
• ሁለቱም ትንሹ የአባላት ብዛትና የመነሻ ካፒታል ያላቸዉ መሆኑ፣
• ሁለቱም በቦርድና በማናጀር መመራት የሚችሉ መሆኑ ነገር ግን ለ PLC አሰገዳጅ አለመሆኑ፣
• የሁለቱም ተጠያቂ በተዋጣዉ የገንዘብ መጠን (አክሲዮን ) መሆኑ ፣
• ሁለቱም የሙያ መዋጮን የማይቀበሉ መሆኑ
• በሁለቱም ካፒታል ማሳደግና መቀነስ የሚቻል መሆኑ ፣
• በሁለቱም አክሲዮኖች በመያዣ /በዋስትና / መያዝ ሚችሉ መሆኑ ፣
📜ልዩነታቸዉ:-
⏺አንድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር / PLC/ private Limited Company/ ለማቋቋም የአባላት ብዛት ከሁለት ማነስ የማይችሉ መሆኑ እንዲሁም ከሀምሳ መብለጥ እንደማይችሉ በንግድ ህጉ ተገልጿል።
⏺የአክሲዮን ማህበርን (share company) በተመለከተ ለማቋቋም ከ5 አባላት ማነስ የማይችል ሲሆን ብዛት ግን ገደብ የሌለዉ መሆኑን በንግድ ህጉ ላይ ይገኛል።
🔰ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር መነሻ ካፒታል 15000 ሺህ ብርና ከዚያ በላይ ሲሆን የአንድ አክሲዮን ዋጋም በኢትዮጵያ ብር አንድ በመቶ ማነስ አይችልም።
🔰አክሲዮን ማህበር መነሻ ካፒታል 50000 ሺህ እና ከዚያ በላይ ሲሆን የአንድ አክሲዮን ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በታች መሆን አይችልም
🔰ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ካፒታሉ ሙሉ በሙሉ አስቀድሞ የተከፈለ ሲሆን የአክሲዮን ማህበር ግን ሙሉ በሙሉ አስቀድሞ የሚከፈል አይደለም ነገር ግን ከተፈረሙ አክሲዮኖች ቢያንስ 1/4 (25%) መከፈል አለበት የቀረዉ በሂደት የሚከፈል ይሆናል።
🔰ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የአክሲዮኖች ሽያጭ ለህዝብ ክፍት የሚደርግ አይደለም ነገር ግን አክሲዮን ማህበር ለህዝብ ክፍት የሚደረግ ነዉ
🔰ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ( PLC) ላይ አክሲዮን ማህበር ዉስጥ ያለ ሰዉ አክሲዮኑን ለሶስተኛ ሰዉ ማስተላለፍ አይችልም ምክንያቱም መተዳደሪያ ደንቡ ላይ አባላት ይህን እስካልፈቀዱ ድረስ በህጉ መሰረት sale freely transfrable አይደለም።
⏺ነገር ግን አክሲዮን ማህበር ላይ አክሲዮን ማስተላለፍን በተመለከተ አክሲዮን የገዛ ሰዉ አክሲየኑን ለሌላ አባል ላልሆነ ሰዉ በቀላሉ ማስተላለፍ ይችላል። ⏺ስለዚህ አክሲዮን ማስተላለፍ ከተፈለገ በቀላሉ የአክሲዮን ማህበርን መምረጥ ያስፈልጋል ማለት ነዉ።
🔰አስተዳደራዊ አካል (ቦርድ) ን በተመለከተ አክሲዮን ማህበራት ሁሉ ከ 3-12 ሰዉ የሚይዝ ቦርድ ኦፍ ዳይሬክተር ሲቋቋም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር (plc) ዉስጥ የቦርድ መዋቅር ግዴታ አይደለም።

👍8❤7🥰1
👉የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መንደር
▪️ፕሮጀክቱ ከአምስት ዓመት በፊት ሲጠና የቆየ ሲሆን፣ አካባቢው የትምህርት፣ የምርምር እና የቱሪዝም በመሆኑ ተመርጧል‼️
▪️የዩኒቨርሲቲ መንደሩ በውስጡ የሀይማኖት ተቋማት፣ ሙዝየም፣ የምርምር ተቋማት፣ የገበያ ማዕከላት፣ ትምህርት ቤቶች እና የመኖሪያ መንደር አካቶ የሚይዝ ይሆናል‼️
▪️የዩኒቨርሲቲ መንደሩ በሰሜን የሽሮ ሜዳ የገበያ ማዕከልን፣ በደቡብ የአብርሆት ቤተ መጽሃፍትን፣ በምስራቅ የግንፍሌ እና የቀበና ወንዝን፣ በምዕራብ የቀጨኔ ወንዝ ዳርቻን ያካልላል‼️
▪️የመንደር ግንባታው የአስር ዓመት እቅድ የተያዘለት ሲሆን፥ ሥራው በተለያየ ምዕራፍ ተከፋፍሎ የሚተገበር ነው‼️
▪️በቀጣይ በሚሠሩ ሥራዎች ዝርዝር ጥናት እንደሚደረግና ከህብረተሰቡ ጋር ሰፊ ውይይት ይደረጋል
Via EPA

👍9❤3
👉የዛሬው ጣይቱ የባህልና የትምህርት ማዕከል 121 አመታትን ያስቆጠረ የቢትወደድ ኃይለጊዮርጊስ ሀብተማሪያም መኖሪያ ቤት የነበረ ሲሆን፣ ይህ ቅርስ ለታሪክ እንዲሆን በዚህ መልኩ ጥበቃና እድሳት አግኝቶ ለምስክርነት ቆሞል።
@etconp
@etconp
❤9👍6😢1
👉What is project management?
📝Project management is the application of processes, methods, skills, knowledge and experience to achieve specific project objectives according to the project acceptance criteria within agreed parameters.
⏺Project management has final deliverables that are constrained to a finite timescale and budget.
⏺A key factor that distinguishes project management from just ' management ' is that it has final deliverable and a finite timespan, unlike management which is an ongoing process. Because of this a project professional needs a wide range of skills; often technical skills, and certainly people management skills and good business awareness.
📌የፕሮጀክት አስተዳደር ምንድነው?
📝የፕሮጀክት አስተዳደር በተስማሙ ልኬቶች ውስጥ በፕሮጀክቱ ተቀባይነት መስፈርት መሠረት የተወሰኑ የፕሮጀክት ዓላማዎችን ለማሳካት የሂደቶች ፣ ዘዴዎች ፣ ክህሎቶች ፣ ዕውቀቶች እና ልምዶች አተገባበር ነው
📝የፕሮጀክት አስተዳደር በተወሰነ የጊዜ ገደብ እና በጀት የተገደቡ የመጨረሻ አቅርቦቶች አሉት፡፡
📝የፕሮጀክት ማኔጅመንትን ከ ‹ማኔጅመንት› የሚለየው ቁልፍ ነገር ቢኖር ቀጣይነት ያለው ሂደት ከሚለው አስተዳደር በተለየ ይህ መጨረሻ ማድረስ እና የተወሰነ የጊዜ ገደብ ያለው መሆኑ ነው፡፡
⏺በዚህ ምክንያት የፕሮጀክት ባለሙያ ሰፋ ያለ ችሎታ ይፈልጋል፡፡
⏺ብዙውን ጊዜ የቴክኒክ ክህሎቶች ፣ ጥሩ የሰዎች አያያዝ ችሎታ እና ጥሩ የንግድ ግንዛቤ ይፈልጋል ፡፡

👍9❤7👏1
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
👍12❤1👏1
👉NEW VACANCY
💫HSE Inspector (Health and Safety Inspector)
#ethiopian_engineering_corporation
#Addis_Ababa
⏺Bachelor's Degree in Environmental and Occupational Health and Safety or in a related field of study
📜Duties & Responsibilites:
- Prepare and submit the project or establishment HS&E plan and environmental plans are produced, approved, kept up to date and communicated to other contractors as appropriate and implemented effectively
To investigate accidents and ensure all documentation is updated.
Implementation of any new legislation relating to health and safety.
Health and safety awareness training.
- Site inspection
- Any other responsibilities given by the HSE Manager
Critical Criteria/Skills:
- Basic knowledge of HSE Procedures
- Computer skills
-Working knowledge of relevant legislation and standards (ISO45001)
- Excellent communication, and presentation skills
- Able to relocate Anywhere
⏺Quanitity Required: 4
⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
⚡️Deadline: April 26, 2025
⏺Use (Vacancy Code - Hahu HSE Engineer 002/2025)
📩How To Apply: Apply using the provided link below👇
https://forms.office.com/r/nAj3ahHXcU?origin=lprLink

👍12
📩በ ውስጥ የተላከ
👉ጥያቄ ክቡር የቻናሉ ቤተሰቦች በትህትና መልሱልኝ
🚧አንድ ስራ ተቋራጭ ከያዘው ጠቅላላ ስፔስፊኬሺን ውስጥ የ concrete ስራ ውለታ መጠኑ 200 m³ ቢሆንና actual work excuted የሆነው የ concrete ስራ 150 m³ ቢሆን final payment ላይ የ50 m³ (200m³–150m³= 50 m³ ) የዋጋ ተመን ለባለቤት ተመላሺ ይሆናል ወይስ ለስራ ተቋራጩ ተከፋይ ይደረጋል❓
💫በተመሳሳይ የተሰራው ስራ(excuted work) ውለታ ከተወሰደበት ቢበልጥ ለስራ ተቋራጩ በሰራው ልክ ይከፈለዋል? ከተከፈለው quantity variation እስከ ስንት ፐርሰንት ይቻላል?
📜መልሶቻቹ ከነ ማብራርያ @COTMp ላይ የመወያያ እና ኮሜንት መስጫ ላይ አስቀምጡ🙏

❤10👍5