Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉በፓሪስ ከተማ ከ37 ሜትር ወይም ከ12 ወለል በላይ ከፍታ ያላቸው ሕንፃዎች እንደማይገነቡ ያውቃሉ?

በፓሪስ ከ37 ሜትር በላይ ከፍታ ያላቸው ሕንፃዎች እንዳይገነቡ ውሳኔ ላይ የተደረሰው የከተማዋ ውበት በረጃጅም ሕንፃዎች ምክንያት እንዳይጠፋ የሚለው ዋናው ምክንያት ነው። ፓሪስ ከተማ ከ37 ሜትር በላይ ከፍታ ያላቸው ሕንፃዎች እንዳይገነቡ የከለከለችው ከአንድ አመት ከመንፈቅ በፊት ነው።

ፓሪስ ውበቷን ይዛ ለመቀጠል በሚል የሕንፃዎችን ርዝመት ገድባለች፡፡ በተጨማሪም በግዙፍ ግንባታዎች የሚከሰት የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ ታስቦም ነው።

ከተማዋ ከፈረንጆቹ 1977 ጀምሮ ከ37 ሜትር በላይ ርዝመት ያላቸው ህንጻዎች እንዳይገነቡ ህግ አውጥታ የነበረ ቢሆንም ይህን ሕግ በ2010 ሰርዛ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ፣ የቀድሞ የፓሪስ ከንቲባ በርትራንድ ዴላኖ በ2010 የቀደሞውን ህግ በመሻር በከተማዋ እስከ 180 ሜትር ርዝመት ያላቸው ሕንፃዎች እንዲገነቡ ሌላ ህግ ማውጣታቸውን ይታወሳል።

ይህ አዲስ ህግ መውጣቱን ተከትሎ በፓሪስ አልፎ አልፎ ብቻቸውን ወደ ሰማይ የወጡ ሕንፃዎች መገንባታቸው የከተማዋን ውበት አጥፍቶታል በሚል ትችቶች ሲቀርቡ ቆይተዋል፡፡

ይህን ተከትሎም ፓሪስ ከ50 ዓመት በፊት አውጥታው ወደ ነበረው ህግ መመለሷን የገለጸች ሲሆን፣ በከተማዋ ከ37 ሜትር በላይ ርዝመት ያላቸው ሕንፃዎች እንዳይገነቡ በድጋሚ ከልክላለች፡፡

ጉዳዩ የፓሪስ ከተማ ነዋሪዎችን ለሁለት ከፍሎ ያከራከረ ሲሆን፣ የተወሰኑት ህጉ ለከተማዋ ውበት ጥሩ ሲሉ ገሚሶቹ ደግሞ ፓሪስ በዚህ ህግ ምክንያት ከእኮዮቿ ለንደን እና ኒዮርክ ጋር ስትነጻጸር ተመራጭነቷን ይቀንሳል በማለት ላይ ናቸው፤ ፈረንሳዊያን የዋና ከተማቸውን ውሳኔ ሲደግፉ ሌሎቹ ደግሞ በዚህ ህግ ምክንያት ፓሪስ ውዳቂ እና ያልለማች ከተማ ያስብላታም ብለዋል፡፡

@etconp
❤3👍3
👉በአዲስ አበባ ለጨረታ ከወጡ ቦታዎች በአራዳ ክፍለ ከተማ የቀረበው መሰረዙ ተሰማ

ከጨረታው ስድስት ቢሊዮን ብር ገቢ ይጠበቃል ተብሏል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለጨረታ ካቀረበው 18 ሔክታር መሬት ውስጥ፣ በአራዳ ክፍለ ከተማ የተዘጋጀው 1.2 ሔክታር መሬት፣ መንግሥት ለልማት ስለፈለገው ሙሉ ለሙሉ ከጨረታ መሰረዙን አስታወቀ፡፡
የመሬት ልማት አስተደደር ቢሮ የመሬት ዝግጅት ባንክና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ተስፋዬ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በአዲስ አበባ ከተማ ለጨረታ ከቀረቡ ዘጠኝ ክፍላተ ከተሞች ሥር ከሚገኙ ቦታዎች መካከል፣ የአራዳ ክፍለ ከተማ መሬት መንግሥት ለልማት በመፈለጉ ምክንያት ከጨረታ ተሰርዟል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር የመሬትና ልማት አስተዳደር ቢሮ በሊዝ አዋጅ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት፣ በከተማዋ ለጨረታ ከቀረቡ ቦታዎች ውስጥ ከዚህ በፊት ሙሉ ለሙሉና በከፊል ቦታዎችን መሰረዙን አስታውሰዋል፡፡
ለጨረታ ከቀረቡ ቦታዎች ውስጥ ካዛንቺስ የሚገኝ አንድ ቦታ በካሬ ሜት...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.ethiopianreporter.com/140509/

@etconp
👍8
👉የመኖሪያ ቤት እጥረትን የሚያስወግዱ የፕሪካስት ሕንፃዎች

ፈጣን የሆነ የህዝብ ቁጥር መጨመርን ተከትሎ ኢትዮጵያን በመሳሰሉ ሀገራት ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት እጥረት እየተከሰተ መሆኑ እሙን ነው፡፡

የሰው ልጅ ከሚያስፈልጉት ሦስት መሠረታዊ አስፈላጊ ነገሮች አንዱ የሆነውን መኖሪያ ቤት ሰዎች ለኑሮ አመቺ በሆነ ቦታ እና ተገቢ በሆነ ወጪ የማግኘት በአለም አቀፍ ደረጃ ስምምነት የተደረገበት መብት መሆኑም ይታወቃል፡፡

ይህንን እጥረት እና ፍላጎት ለማሟላት ከሚያስችሉ የግንባታ ዘዴዎች ውስጥ ተጠቃሹ ደግሞ፦ ቀደም ብለው በተለያዩ የማምረቻ ቦታዎች የሚዘጋጁ ተገጣጣሚ የኮንክሪት የወለል ምንጣፎች፣ ግርግዳዎች እና ቋሚ ማዕዘኖች "ፕሪ ካስት ኮንክሪቶች" ትኩረት ከሚሹ የግንባታ ዘዴዎች በቀዳሚነት የሚቀመጡ ናቸው፡፡

በፕሪካስት ቴክኖሎጂ በፋብሪካ ውስጥ እየተመረቱ፣ በሰለጠነ መንገድ የሚገጣጠሙ የሕንፃ ቁሳቁሶች የመኖሪያ ቤትን እጥረትን በፍጥነት ለመቅረፍ ከሚያስገኙት ተጨማሪ ጠቀሜታዎች እና የአመራረት ዘዴዎች የሚከተሉት በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ፡፡

⏺የጥራት ደረጃን መጨመር እና መጪን መቀነስ

ለሕንፃ ግንባታ የሚያስፈልጉ ተገጣጣሚ ኮንክሪቶች የሚዘጋጁት ለቁጥጥር አመቺ በሆኑ ገላጣ ቦታዎች፣ መጠኑ ባልተዛባ እንደ ሲሚንቶ፣ ብረት፣ ውሃ በመሳሰሉ የግንባታ ቁሳቁሶች ከመሆናቸውም ጋር በተያያዘ አላስፈላጊ ብክነት ወይም ዕጥረትን በማስወገድ ወጪን ይቀንሳሉ፡፡ ኮንክሪቶቹ የሚዘጋጁት ከሰው ፍላጎት እና ተጽዕኖ በጸዳ፣ በፕሮግራም በሚታዘዝ (አውቶማቲክ) የማምረት ዘዴ በመሆኑ የተፈለገውን ምርት በተፈለገው ፍጥነት በማምረት የጊዜ ብክነትን ያስወግዳሉ፡፡ በተለመደው የሕንፃ ግንባታ ዘዴ በግንባታ ሳይት ላይ የተለያየ ቅርፅ ያላቸው ዲዛይኖችን ለመሥራት የሚያስፈልጉ ውስብስብ የእንጨት እና የብረት ድጋፎችን በማስወገድ ለሚፈለገው ቅርፅ፣ ቅርፅ ማውጫ ሞልድ በማዘጋጀት የተፈለገውን ዲዛይን በፍጥነት ለማምረት ስለሚያስችል የባለሙያን ወጪን ይቀንሳል።

⏺አስተማማኝ የሥራ ዕድል ይፈጥራል

አንድ የፕሪካስት ማምረቻ ድርጅት ወደ ማምረት ሂደት የሚገባው አንድ አስገንቢ ድርጅት ለሚያሠራው ሕንፃ የሚያስፈልገውን የሚገጣጠም የኮንክሪት መጠን እና ዲዛይንን መነሻ በማድረግ ቀደም ብሎ የውል ስምምነት በመፈረም ነው፡፡

ከዚህ የተነሳ አምራች ድርጅቱ ግንባታው እስኪጠናቀቅ ድረስ የማያቋርጥ አስተማማኝ የሥራ ዕድል እንዲፈጠርለት ያደርጋል፡፡

⏺የኮንክሪት እና የኃይል ወጪን ይቀንሳል

በፕሪካስት የሚገነቡ ሕንፃዎች ትርፍ የሆነ ሙቀትን በማመቅ በዝግታ ወደ ከባቢ አየር የሚለቀቀውን በካይ ነገር እንዲወገድ በማድረግ፣ በሕንፃ ላይ የሚፈጠረውን አላስፈላጊ ክብደት ወይም ጭነት በማስወገድ፣ በተለመደው መንገድ በሳይት ላይ ከሚገነቡ ሕንፃዎች ከ50 በመቶ የበለጠ የኮንክሪት እና የኃይል ወጪን ይቀንሳሉ፡፡

ይህን ብቃት እንዲላበሱ ከሚያደርጋቸው ውስጥ ለምሳሌ፣ የተለያዩ ፎቅ ባላቸው ሕንፃዎች ለወለል የሚዘጋጁ ውስጣቸው ክፍት በሆነ ብሎኬት እና ኮንክሪት የሚዘጋጁ ተገጣጣሚ የኮንክሪት ምንጣፎች ከተለመደው ግንባታ ከ50 እስከ 60 በመቶ ክብደታቸው በቀነሰ እና ጥራታቸው በተጠበቀ እንደ ሲሚንቶ፣ ብረት እና የመሳሰሉት የግንባታ ቁሶች የሚዘጋጁ ናቸው፡፡

ከዚሁ በተጨማሪ፣ እንደየአስፈላነቱ ግንባታው በሚካሄድበት ቦታ ያለውን የከባቢ አየር ድምጽ መስተጋባት፣ የመሬት ርደት ወዘተን መነሻ አድርገው ስለሚመረቱ አላስፈላጊ የሆነ የኮንክሪት እና የኃይል ወጪን በመቀነስ  የበለጠ ዕድሜ እና ጥንካሬን እንዲኖራቸው የሚያደርግ ብቃት የጠላበሱ ያደርጋቸዋል።

⏺ለዕድሳት፣ ለግንባታ እና ለማጓጓዝ የሚያስፈልገውን ጊዜ እና ወጪን ይቀንሳል

በፕሪካስት ኮንክሪት የሚገነቡ ሕንፃዎች ከሚያስፈልጋቸው ቁሳቁሶች ውስጥ በብረት እና በኮንክሪት የሚዘጋጁ ተገጣጣሚ ወለሎች፣ በአራት ማዕዘን እና በተፈለገው ቅርጽ የሚዘጋጁ ጠፍጣፋ የኮንክሪት ወለሎች ተገጣጣሚ ግድግዳዎች፣ የቋሚ እና የአግድም ማዕዘን የኮንክሪት ፍሬሞች ይገኙባቸዋል፡፡ እነዚህ ተገጣጣሚ የግንባታ ቁሳቁሶች የሚዘጋጁት ሳይት ላይ በቀላሉ ሊገጣጠሙ በሚችሉ እና ለማጓጓዝ አመቺ በሆነ መጠን እና ዲዛይን ነው፡፡

ከዚህ ጋር በተያያዘ፣ ሳይት ላይ ጥሬ ቁሶችን በማቅረብ እና በተለመደው መንገድ ለመገንባት የሚያስፈልጉ የቁሳቁስ ማጓጓዣ፣ በኮንክሪት ሙሌት የሚወጣ የጉልበት እና የመሳሪያ አቅርቦት ወጪን ይቀንሳሉ፡፡ ክፍት የሆኑት የኮንክሪት ምንጣፎች እስከ 20 ሜትር የሚረዝም ቁመና የተላበሱ በመሆናቸው በተለመደው መንገድ ከ6 እስከ 10 ሜትር ብቻ በሚረዝም ፓሌት (የብረት ማዕዘን) እየተገጣጠመ የሚሟላ የኮንክሪት ማዕዘን ለማዘጋጀት የሚያስፈልግ የጉልበት፣ የግንባታን ወጪን በመቀነስ ግንባታው በፍጥነት እንዲከናወን በማድረግ ያላቸውን ጠቀሜታ የጎላ ነው፡፡ 

@etconp
👍7❤5
ጨረታ

አዲሰ ዘመን  ሚያዝያ 14   ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን  ሚያዝያ 17   ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1🔥1
👉በደቡባዊ ፍሎሪዳ ውስጥ የሚገኘው "The Guitar Hotel" ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ከሚገኙ ቅንጡ እና ማራኪ ኪነ ሕንፃ ካላቸው ሆቴሎች መካከል የሚጠቀስ ነው።

ይህ 137 ሜትር የሚረዝመው ሆቴል
በመዝገብ ስሙ Seminole Hard Rock Hotel & Casino Hollywood ተብሎ ነው የሚታወቀው።

ሆቴሉ ሙሉ በሙሉ ተገንብቶ
የተጠናቀቀው 2019 ሲሆን፣ የሕንፃው ነዳፊ Klai Juba Wald Architecture ይባላል።

ይህ ከውሃ ዳርቻ የተገነባው የሪዞርት ሆቴል፦ የካዚኖ ቁማር መጫወቻ ዋና መናኸሪያ መሆኑ ይነገርለታል።

እግር ጥሏችሁ ፍሎሪዳ አካባቢ ከሄዳችሁ የዚህን ሆቴል ውበትና ማራኪነት ከአሪፍ መስተንግዶ ጋር እንድታጣጥሙት ተጋብዛችኋል።

ጊታር ሆቴል 638 በቂ ቅንጡ ማረፊያ ክፍሎችን የያዘ በመሆኑም የማረፊያ ቦታ ሃሳብም አይገባችሁም።

@etconp
👍5🔥1😢1
👉NEW VACANCY

💫Junior Site Engineer

🚧Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study

📜Duties & Responsibilities:

- Responsible for executing & implementing technical documents, drawings & quality, safety, and site supervision.
- Works under the direct command and management of an Engineers/Managers.
- Ensure that all contract specifications and guidelines are adhered to at all times during the commencement /construction/hand-over periods of the project.
- Ensure that material submittals are issued with the relevant consultants requirements and that the site teams have usable and up to date information.

A register must be put in place and maintained at all times.

📍Addis Ababa

⏺Quanitity Required: 4

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years

⚡️Deadline: May 6, 2025

🌟Use Vacancy Code - Hahu Ope 003/2025

📩How To Apply: Apply using the provided link below👇

https://forms.office.com/r/nAj3ahHXcU?origin=lprLink

@etconp
👍9❤2
2179. Roller Compacted Concrete (RCC) can be used for which of the following constructions?
Anonymous Quiz
57%
(a) Dams
27%
(b) Wearing surface of roads
12%
(c) Bridge deck slabs
4%
(d) Canals
👍7❤1
2185. In order to overcome the accelerating effect of initial setting time concrete at high temperature, which type of admixtures are added to the fresh mix?
Anonymous Quiz
26%
(a) Accelerators
60%
(b) Retarders
6%
(c) Superplasticizers
7%
(d) Air-entraining
👏8👍1
2178. Which of the following tests on workability of concrete is most suitable for measuring the workability of roller compacted concrete?
Anonymous Quiz
6%
(a) Kelly-ball test
56%
(b) Slump flow test
30%
(c) Compaction factor test
8%
(d) Vee bee test
👍9
👉ሦስት ወጣት ኢትዮጵያውያን የኪነ ሕንጻ ባለሙያዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ በተካሄደ ውድድር ከአሸናፊዎቹ መካከል ለመሆን ችለዋል። ወጣቶቹ በዓለም ታዋቂ የሚባሉ አርክቴክቶች በዳኝነት በተሰየሙበት በፍልስጤም ዌስት ባንክ ግዛት፣ 'ካን አል አህማር' መንደር ለአደጋ ጊዜ የሚሆን ተንቀሳቃሽ ትምህርት ቤት የሚሆን የመንደፍ ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ ተሳትፈው ነው ያሸነፉት።

📜ሙሉ ዘገባው👇
https://www.bbc.com/amharic/articles/c9vexrm2vdpo?at_campaign=Social_Flow&at_bbc_team=editorial&at_campaign_type=owned&at_link_id=5EF6B774-225B-11F0-9E50-B4E6692A457B&at_link_type=web_link&at_medium=social&at_format=link&at_ptr_name=facebook_page&at_link_origin=BBC_News_Amharic&fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR7r_6yA3yvfh-bZ6Jk56bHEHWfdpDxNbJSj6TOmCpbiCZUzSZkRh8QbzEWY-Q_aem_0kkjLSxt7FLS5hbpDVaW_A
👏20👍9❤2
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
👏8👍3
👉NEW VACANCY

⭐️Ethiopian Airlines Group would like to invite qualified applicants in the capacity of

🔰Site Engineer/ Supervisor.
ABOUT THE JOB

⏺POSITION: SITE ENGINEER/ SUPERVISOR

⏺EMPLOYMENT TYPE: FIXED-TERM CONTRACT
QUALIFICATION

📜REQUIREMENTS:

⏺A minimum of a BSc Degree in Civil /Architecture Engineering or related field of study from a recognized College/ University with a minimum of 8 years relevant experience, out which 4 years in a housing Project/ Construction Management

⏺LANGUAGE:-Knowledge of ET working language English is mandatory.

📩How to apply

💫Interested applicants must bring/attach all original and copy of their supporting documents, including but
not limited to 8th grade ministry card & birth certificate only from city administration, Grade 10 certificate, Grade 12 certificate, latest educational credentials, written work experience letters & Kebele ID card (back
and forth).

💫REGISTRATION DATE & PLACE

📍From April 28, 2025, up to May 02, 2025, at Ethiopian Airlines Headquarters, Ethiopian Airport Enterprise
Building (Recruitment & Placement Office)

@etconp
👍8❤2
👉NEW VACANCY

🔰Material Engineering at Ethiopian Roads Administration

⏺Employer: Ethiopian Roads Administration

❇️Employment: Full-Time | Contract

📍Place of Work: Beshasha, Gera, Dari, Mashaj - Ethiopia

⏺Salary: ETB 11,035

⚡️Deadline:May, 05/2025

📜Education and Experience

🚧MSC degree in Material Science and engineering, Structural Engineering, Geo-technical engineering,
Road and transport  engineering, highway  engineering, construction  engineering and management,
Construction Technology Engineering with 0 years experience

🚧BSC degree in Material Science and engineering, Civil  engineering, Road and transport  engineering, construction Technology and management with 2 years experience Additional COC certificate

📩How to apply

💫Applicants can register by sending a non-returnable application, curriculum vitae, complete educational certificate and work experience photocopy to Ethiopian Roads Administration PO Box 1770 within 10 consecutive working days from the first day of this
announcement.

⏺We inform you that you can use the phone number 011-5-50-73-65

@etconp
👍13😢2
👉የጨረታን ሂደት በሚስጥር ስለመጠበቅ

💫ጨረታው ከተከፈተበት ጊዜ አንስቶ ከጨረታ ምርመራ፣ ከማብራሪያ፣ ከግምገማ እና አሸናፊውን ተጫራች በሚመለከት ከቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ጋር የተያያዙ መረጃዎች በሚስጥርነት መጠበቅ ያለባቸው ሲሆን፣አሸናፊው ተጫራች እስከሚገለፅ ድረስ ለተጫራቾች ወይም ከሥራው ሂደት ጋር ግንኙነት ለሌላቸው ሰዎች መገለፅ የለባቸውም፡፡

📜ምንጭ፡- የተሻሻለው የፌዴራል የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅ(1333/2016 ዓ.ም)

@etconp
👍9❤3
👉URGENT VACANCY

💫Structure Inspector & HSE
Addis Ababa, Ethiopia

ቀነ ገደብ: April 30, 2025
ክፍት የስራ ቦታዎች: 20
የትምህርት ደረጃ: Bachelors Degree

Urgent Recruitment: Structure Inspector & HSE Officer
We’re Hiring!

Join a fast-growing international construction team delivering high-rise building projects in Addis Ababa. We are looking for qualified professionals for the following positions:

Project: Management and Construction Supervision  65 Floors /High Rise Building.
Project Duration: 60 Months.  
Location: Addis Ababa, Ethiopia 


🚧1. Structure Inspector / Engineer Requirements:

Bachelor’s Degree in Civil or Structural Engineering
Minimum of 5 years’ experience in site construction works
Proven experience in high-rise building projects (mandatory)
Previous work with international construction companies preferred
Strong command of professional English
Must reside in Addis Ababa

🚧2. HSE Officer Requirements:
Bachelor’s Degree and advanced professional certifications in HSE, including:

Lead Auditor Certification (ISO 14001:2015 & ISO 45001:2018)
Minimum of 5 years’ relevant experience
Hands-on experience with high-rise construction projects (mandatory)
Prior experience with international construction companies preferred
Fluent in professional English
Must reside in Addis Ababa

📩How to Apply:

🏷If you meet the above requirements and are ready to take on a challenging and rewarding career, please send your CV through this link Application Form:👇

https://forms.gle/pcYkY4aX6vfA9uCP8

📞For Clarification & Support:
Phone: +251 940 820 040
Telegram Support: @staterecur

⏺Only shortlisted candidates will be contacted

@etconp
👍8❤4
👉JOB VACANCY

💫ቢሮ መሐንዲስ ሐላፊ

💫ጀማሪ ሲቪል መሐንዲስ

@etconp
👍7❤1
👉JOB VACANCY

💫Junior Designer

#minaye_plc

#Addis_Ababa


🚧Bachelor's Degree in Industrial Design, Furniture Design, Architecture, Mechanical Engineering, or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilites:

- Assist in creating and refining design concepts under the guidance of senior designers.
- Prepare detailed technical drawings for production using CAD software.
- Support in material selection and optimization for cost-effective designs.
- Collaborate with the design and production teams to ensure designs meet quality and functionality standards.
- Participate in brainstorming sessions and contribute fresh ideas.
- Help maintain design documentation, including BOMs (Bills of Materials) and revisions.
Required Skills:
- Technical Skills: Basic proficiency in AutoCAD, SketchUp, or other design software.
- Creativity: Strong conceptual thinking and a keen eye for aesthetics.
- Learning Attitude: Eagerness to develop skills in furniture design, materials, and manufacturing processes.

⏺Quanitity Required: 5

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
⏺Maximum Years Of Experience: #1_years

⚡️Deadline: May 5, 2025

📩How To Apply: Submit your resume, portfolio (PDF or link), and a brief cover letter explaining your interest in the role via email: hcminayee@gmail.com with Subject Line: "Junior Designer Application"

@etconp
👍7❤4