💫የቢሮ መሀንዲስ ይፈለጋል
⏺የስራ ልምድ = 3 ዓመትና ከዛ በላይ (ኮንትራክተር ጋር የሰራ/ች)
⏺የስራ ቦታ = ቦሌ ኤድናሞል ጋር
⏺ብዛት = 01
⏺ደመወዝ = በስምምነት
📞በዚህ ስልክ መደወል ይችላሉ👇
+251911228786 - ቴዎድሮስ ወይም
+251935353040 - ሳሙኤል
@etconp

🙏7❤3
👉JOB VACANCY
💫Architectural Renderer & Graphic Designer
📍Addis Ababa, Ethiopia
⚡️ቀነ ገደብ: June 28, 2025
⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 1
📜የሥራ መግለጫ
❇️Alkebulan Business Group is hiring a fresh graduate or junior architect with a strong focus on architectural rendering and graphic design.
⏺This role is ideal for someone with an architecture background who excels at visual storytelling and design presentation.
📜Key Responsibilities
⏺Produce high-quality architectural renderings using D5 Render, Lumion, and Revit
⏺Support design teams with 3D modeling, lighting, and material detailing
⏺Create visually engaging graphics, layouts, and documents using the Adobe Creative Suite
⏺Assist with design proposals, competition entries, and marketing materials
🌟Required Qualifications
Bachelor’s degree in Architecture
⏺Strong rendering skills with D5 Render, Lumion, and Revit
⏺Proficiency in Adobe Photoshop, Illustrator, and InDesign
⏺Clear visual communication and attention to graphic detail
Interest in architectural composition, design clarity, and presentation aesthetics
🎲Who You Are
⏺A recent graduate or junior architect with a passion for visualization
⏺A sharp visual thinker who takes ownership of quality and detail
⏺Comfortable balancing both rendering and graphic design tasks in fast-paced project workflows
📩To Apply:-Send your CV and portfolio (PDF or link) to bereket@alkebulanbusinessgroup.com
⏹Subject: Application – Architectural Renderer & Graphic Designer

❤7👍1
🚧Lot 5 Procurement of Water Drilling /የጥልቅ ዉሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ግዥ/
❇️Package Information
⏺Invitation Date Jun 12, 2025
⏺Procurement Reference No BHU-NCB-W-0089-2017-BID-Open
⏺Procurement Classification
Code Title:-20110000
💫የጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ እና ኦፕሬሽን/አሰራር መሳሪያዎች
⏺Object of Procurement Lot 5 Procurement of Water Drilling /የጥልቅ ዉሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ግዥ/
Description Procurement of Water Drilling /የጥልቅ ዉሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ግዥ/
Lot Number 1
Clarification Request Deadline Jun 29, 2025, 9:34:17 AM
Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable
Site Visit Schedule Not Applicable
Bid Submission Deadline Jul 4, 2025, 7:34:17 AM
Bid Opening Schedule Jul 4, 2025, 8:04:17 AM
Notice
📜Terms and Conditions
⏺መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
⏺የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ ወይም ኢንስታሌሽን አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡
⏺ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ ካርድ ሊኖረዉ ይገባል፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበራዉን በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 124 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
📞ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174 /0911728310

❤4🔥1
Forwarded from Ethio Construction Engineering
👉የ G+1 ህንፃ ግንባታ የስራ ልምድ ለ G+15 ህንፃ ግንባታ ጨረታ የስራ ልምድነት መያዝ እንደሚችል ያውቁ ኖራል?
⏺በፌደራልና አዲስ አበባ ከተማ የግዥ መመሪያዎች ላይ ለመንገድና ህንፃ ፕሮጀክቶች የግንባታ ስራ የሚወዳደረው የአገር ውስጥ ስራ ተቋራጭ በሚሆንበት ጊዜ፣ ሊሰራ ከታሰበው ስራ በአንድ ደረጃ ዝቅ ያለ ልምድ ተቀባይነት ይኖረዋል።
💫ለምሳሌ፡-
- በአዲስ የጠጠር መንገድ ግንባታ ስራ ወይም በመንገድ ደረጃዎች ማሻሻያ ፕሮጀክቶች የተገኘ የመንገድ ግንባታ ስራ ልምድ ከአስፋልት ኮንክሪት (Asphalt Concrete) በስተቀር ለአስፋልት የማልበስ ስራ (for asphalt surfacing) ለመወዳደር
- ማንኛውም የአስፋልት ስራ (DBST/TST/AC) ወይም እንደ አየር መንገድ ያሉ ሌሎች ተመሳሳይ የመንገድ ግንባታ ስራዎች ላይ የተገኘ ልምድ ለአስፋልት ኮንክሪት (Asphalt Concrete) ፕሮጀክቶች
- ለህንፃ ግንባታ ሥራ የሚጠየቀው ዝቅተኛ መስፈርት ሊሰራ ከታሰበው የህንፃ ስራ በአንድ ደረጃ ዝቅ ያለ መሆን አለበት( ለምሳሌ በአነስተኛ ህንፃ (<G+5) ስራ ልምድ ያለው የአገር ውስጥ ስራ ተቋራጭ ለመካከለኛ (G+5 to15) ህንፃ ግንባታ ስራ ተቀባይነት ይኖረዋል።
📜Key Note: ጨረታውን ያወጣው ተቋምም ሆነ ተወዳዳሪ የስራ ልምድ መስፈርቱ በዚህ መልኩ ካልተቀመጠ ማስተካከል ወይም እንዲስተካከል ማስደረግ ይገባል።

❤8👍3👏2
👉JOB VACANCY
⏺ፎርማን
⏺ረዳት የ ቅየሳ ባለሞያ
... ሌሎች
💫Traffic Management Authority - TMA
📍Application location👇
https://maps.app.goo.gl/gUrwjdrzDbUSbjqD7

👍2
👉JOB VACANCY
🚧ABM Engineers
🌟1. Junior Quantity Surveyor
⏺Education: BSc. Degree in Civil Engineering, CoTM or Related Fields
⏺Experience: 0 Yrs & Above
⏺Qty: 3
🌟2.Draftsperson
⏺Educational: Degree/Diploma/Certificate in Civil Engineering or Related Fields
⏺Experience:-0 Yrs & Above for BSc. and above 3 Yrs & Above Experience in the Field of Assignment for Diploma
⏺5Yrs & Above Experience in the Field of Assignment for Certificate
⏺Qty: 3
🌟3. Works Inspector
⏺Educational Qualification:-Degree/Diploma/Certificate in Civil Engineering or Related Fields
⏺Work Experience:-0 Yrs & Above for BSc. and above
⏺3Yrs & Above Experience in the Field of Assignment for Diploma anc 5Yrs & Above Experience in the Field of Assignment for Certificate
⏺Required No:5
📍Work Place: Road Projects
⚡️Deadline : June 27th 2025
📩How To Apply
❇️Interested applicants are invited to submit their CVs, educational credentials, and experience testimonies in person or via Telegram
⏺To submit your application in person: Our Head Office located at: Lideta Sub-City, Yobek Commercial Center Building, Addis Ababa, Ethiopia
⏹To submit your application electronically:
Via Telegram at: +251955462509 (dedicated official mobile)
📜Note: Please clearly mention the position you are applying for in the subject line of the Telegram message or on the covering letter.
📞For more information, Please contact us at: Tel: +251–118–54–94–84 during office hours.

❤11
👉የኢትዮጵያ ህንጻ ኮዶች እና ስታንዳርዶች
ስፔሻል ኮድ
💫የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂና ቢውልት ኢንቫይሮመንት ኮሌጅ አማካሪነት ክለሳና ማሻሻያዎች የተደረገበት የኢትዮጵያ ህንጻ ኮዶችና ስታንዳርዶች ረቂቅ ሰነዶች ላይ በከተማ ማእከል እየተካሄደ የሚገኝው ወርክሾፕ አምስተኛ ቀን spatial design in building በሚል ርዕስ ላይ የመጀመሪያ ደረጃረቂቅ ሰነዱ ለአስተያየት ቀርቦ ውይይት ተካሄዶበታል፡፡
ኮድ ለሚከናወን ተግባር ህግ እንዲኖረውና መመዘኛ ሆኖ ትክክለኛነቱን ለመከታተል የሚያስፈልግ በመሆኑ ኮዱን ማሻሻል እና በየጊዜው ጊዜውን እንዲዋጅ መከለሱ ተገቢ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ኮዱን ለማሻሻል ዋነኛ ምክንያቶች የግንባታ አይነቶች በየጊዜው እየተቀየሩና ቴክኖሎጂዎቹ በየጊዜው እየተሻሻሉ በመሆኑ የሚያመጡት ለውጥ ከዲዛይን ጀምሮ መገለጽ እንዳለበትና ወቅቱን የጠበቀ ዲዛይን እንዲኖር አስፈላጊ በመሆኑና ኮዱን ከማሻሻል ስራው አስቀድሞ በተደረጉ ጥናቶች እና ውይይቶች ኮዱ መከለስና መሻሻል እንዳለበት በተጨማሪ የቀደመው ኮድ አስር አመት ስለሆነው በነዚህ አመታት ብዙ የተለወጡ ጉዳዮች ያሉ በመሆኑ መከለሱ አስፈላጊነቱ የጎላ መሆኑ ተገልፆል፡፡
ኮዱን ለማሻሻል የሀገር ውስጥና የውጪ ተሞክሮዎችን በሽግግር የተጠቀሙ መሆኑንና ቀድሞ ኮዱ መሻሻል እንደሚያስፈልገው በተለያየ ደረጃ የሚመለከታቸው ሙያተኞች አስተያየት እንዲሰጡበትና በጽሁፍ መጠየቅ ሀሳብ ተሰብስቦ ማረጋገጫ በመውሰድና ክፍተቱን በመለየት የማሻሻል ስራ እንደተጀመረ ተገልጿል፡፡
በተሻሻለው ኮድ ግንባታዎች ጊዜያዊና ቋሚ ነገሮችን እንዲያካትቱ ተደርጎ መሻሻሉ የተገለጸ ሲሆን ቀድመው ከነበሩ የኮዱ ሀሳቦች መሻሻል ያለባቸውን በመለየት ዋናውን ነጥቦች በመያዝ መቀነስ ያለባቸው ነጥቦች ተቀንሰው መሻሻላቸው ተገልፆል፡፡
በኮዱ ላይ የአካል ጉዳተኞች ተደራሽነት በህንጻ በመኪና ማቆሚያዎች ጭምር ከዲዛይን እቅድ ጀምሮ እንዲሁም በግንባታ ላይ ከመሰረቱ ጀምሮ የህንጻ ኮድን ያናበበ እንዲሆን በኮዱ የተጠቀሰና ከሌሎች ኮዶች ጋር በተዛማጅነት የሚጣቀስ መሆኑ ተገልፆል፡፡
በተሻሻለው ኮድ ላይ የግሉ ዘርፍ ባለድርሻ አካላት በቀረበው የመጀመሪያ ረቂቅ ላይ አስተያየት ሰተዋል፡፡
የአካል ጉዳተኞችን ተደራሽነት ታሳቢ ያደርጋል ሲባል ሁሉም አገልግሎትና ሁሉንም የአካል ኩዳት አይነት ያካተተ ቢሆን፣ ኮዱ ምን ያህል ከዋናው ኮድ ጋር የተናበበ ነው፣ (green building code) ለብቻው ኮድ ሆኖ ቢወጣና ከስፔሻል ኮዱ ጋር ማጣቀስ ቢቻል፣ የአስተዳደር ኮድ ለምን ከኮዱ እንዲወጣ ተደረገ ምክንያቱም የሃላፊነት ዝርዝር የተገለጸበት ስለሚሆን፣ የአየር ንብረት ተጽዕኖ ዳሰሳ ኮዱ ምን ያህል አካቷል፣ ኮዱ ላይ የሚገለጹ ሀሳቦች ከሌሎች ኮዶች ጋር እንዲሁም በባለሙያው ጭምር ተግባራዊ መደረግ እንዲችል በማያሻሙ የቋንቋ አገላለጽ ሊቀርቡ ይገባል፣ ለስፔሻል ኮድ ተግባራዊነት የከተማ ፕላን ወሳኝነት አለው ይሄ እንዴት ይታያል፣ ህንጻዎች ከተገነቡ በኋላ የመንገድ ስራ ይመጣል ይሄን ችግር መቅረፍ የሚቻለው በፕላን ነው ስለ ከተማ ፕላን ምን ታስቧል፣ ስፓሻል ዲዛይን ሲባል ሰዎች የሚኖሩበት ዙሪያ ያለውን አስፈላጊ ነገር ማሟላትን የሚዳስስ እንደመሆኑ ይሄ በኮድ ውስጥ በምን መልኩ ተገልፆል፣ የግል እና የህዝብ ህንጻዎች አይነታቸው በምን መልኩ ተለያቶ ቀርቧል የሚሉና ሌሎችም አስተያትና ጥያቄዎች ተነስተው ከኮዱ አዘጋጆች ምላሽና ሀሳቦች ተሰጥቶባቸዋል፡፡
የተሰጡት አስተያየቶች የመጀመሪያ ረቂቅ እንደመሆኑ እንደ ግብዓት የሚወሰዱ መሆኑንና በድጋሚ መታየት ያለባቸው እንደሚታዩ የተገለጸ ሲሆን በአካል ጉዳተኞች ተደራሽነት በዝርዝር የተነሱ ሀሳቦች በኮዱ እያንዳንዱ ተዘርዝሮ መገለጽ እንደማይቻልና ከሌሎች ኮዶች እየተጠቀሰ የሚከናወን እንጂ በተብራራ መልኩ እንዲገለጽ ከተፈለገ እራሱን የቻለ ሰፊ ጉዳይ በመሆኑ እራሱን ችሎ ኮድ መሆን እንደሚገባው ተገልፆል፡፡ እንዲሁም የአረንጓዴ ህንጻዎች ኮድም በተመሳሳይ ከሌሎች በማጣቀስ እንጂ በኮዱ እራሱን ችሎ ያልቀረበና እራሱን ችሎ ኮድ ሊሆን የሚገባ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
የተሸሻለው ኮድ ሲጸድቅ በካሪኩለም ራሱን ችሎ መግባት ይገባዋል የሚል ሀሳብ ወሳኝና በትምህርት ስርዓቱ ሊካተት እንደሚገባ ተገልፆል፡፡ በአጠቃላይ ከኮዱ ወሰን ውጪ የሆኑ ሀሳቦችን በመቀነስ መካተት ያለባቸውን ሀሳቦች በአስተያየትነት ተይዘው በቀጣይ ተካተው እንደሚቀርቡ ተገልጿል፡፡
የኮድና ስታንዳርድ የመጀመሪያ ደረጃ ረቂቅ ላይ ከግንቦት 26/2017 ጀምሮ ለአራት ሳምንት የሚዘልቀው ወርክሾፕ በቀጣይ ቀናትም በተለያዪ ርእሶች የሚቀጥሉ ይሆናል።
Via Ethiopian construction authority

❤10
👉Geotechnical engineering is a specialized field of civil engineering focused on the study and application of soil and rock mechanics in infrastructure projects.
⏺It involves investigating the behavior of earth materials under various loads, designing stable foundations, and mitigating geotechnical hazards like landslides.
⭐️Key areas of focus in geotechnical engineering include:
❇️Soil and rock mechanics: Understanding the properties of soil and rock, including their strength, permeability, and compressibility.
❇️Foundation design: Designing stable and safe foundations for structures, considering soil conditions, loading, and potential settlement.
❇️Slope stability analysis: Evaluating the stability of slopes and embankments, and designing measures to prevent landslides and slope failures.
❇️Geotechnical investigations: Conducting field and laboratory investigations to determine the properties of soil and rock, and to assess groundwater conditions.
❇️Earthquake engineering: Studying the effects of earthquakes on soil and structures, and designing structures to withstand seismic forces.
❇️Environmental geotechnique: Dealing with contaminated soils and groundwater, and designing strategies for cleanup and site remediation.
🏷Applications of geotechnical engineering:
⏺Roads and highways: Designing road embankments, foundations, and drainage systems, taking into account soil conditions and potential settlement.
⏺Buildings and bridges: Designing foundations for buildings, bridges, and other structures, ensuring they are stable and can withstand loads.
⏺Dams and embankments: Designing earth dams and embankments, ensuring their stability and preventing seepage.
⏺Landfills and waste disposal: Designing and constructing landfills, including clay liners and geosynthetics, to prevent contamination of soil and groundwater.
⏺Mining and underground excavations: Designing tunnels, mines, and other underground structures, considering rock mechanics and stability.
🔰Geotechnical engineering also plays a crucial role in disaster mitigation, including:
⏺Landslide mitigation: Designing measures to prevent and mitigate landslides, such as slope stabilization techniques and early warning systems.
⏺Liquefaction mitigation: Designing structures to resist liquefaction, which is a phenomenon where saturated soil loses strength during earthquakes.
⏺Seismic performance of structures: Assessing the seismic performance of structures and designing measures to improve their resistance to earthquakes.

❤14
Forwarded from Ethiopian Construction Vacancy & Tender
👉Vacancy Announcement📢
⭐️Project Manager
⏺Company: Nomad Interiors
📍Location: Addis Ababa, Ethiopia
❇️Salary: 15,000 – 25,000 ETB (Based on experience)
⚡️Deadline: Jun 27, 2025
🏢 About Us
⏺Nomad Interiors is a design and build company specializing in minimalist office and commercial spaces.
⏺We combine functionality, simplicity, and modern aesthetics to create inspiring work environments.
🔧 Role Overview
⏺We are looking for a skilled and reliable Project Manager to lead the technical side of our interior projects — from planning to execution. If you have an architecture or engineering background and a passion for quality design and construction, we’d love to hear from you.
📌 Key Responsibilities
• Prepare BOQs and material take-offs
• Review and evaluate designs from a technical and cost point of view
• Create and manage project schedules and work plans
• Oversee site work to ensure timelines, quality, and budget goals are met
• Coordinate with designers, contractors, and suppliers
• Track progress and report on project status regularly
• Manage all phases of the project — from design to handover
🎓 Requirements
• Degree in Architecture, Civil Engineering, or related field
• At least 3–5 years of experience in interior fit-outs or construction management
• Strong skills in BOQ preparation, site supervision, and scheduling
• Good knowledge of materials and finishes
• Organized, reliable, and a strong communicator
• Software skills (AutoCAD, MS Project, Excel) are a plus
💼 What We Offer
• Competitive salary: 15,000 – 25,000 ETB, based on experience
• Opportunity to grow with a creative, design-focused company
• A chance to work on meaningful, well-crafted interior projects
📩 How to Apply
Send your CV and a short cover letter to:
📧 biniam@nomad.et or biniamseifu7@gmail.com
📞 Call +251 975 575 215 for more information
📅 Deadline: June 27, 2025

❤7👏2
👉What Is The Difference Between Cement & Concrete
💫Cement and concrete are often confused, but they are not the same thing.
⭐️Here’s a simple breakdown of each:
🚧Cement:
- Definition: Cement is a fine powder made from minerals (like limestone, clay, shells, and silica) that acts as a binder when mixed with water.
- Role: It hardens and sets when mixed with water, forming a paste that binds other materials together.
- Types: There are different types of cement, including Portland cement (most common), which is used in various construction applications.
🚧Concrete:
- Definition: Concrete is a composite material made from cement, water, aggregates (like sand, gravel, or crushed stone), and sometimes additives.
- Composition: The typical mix includes 1 part cement, 2 parts sand, and 3 parts gravel, along with water.
- Properties: Once it sets, concrete forms a hard, strong structure ideal for building foundations, roads, bridges, and other constructions.

❤6
👉JOB VACANCY
💫Environmental Health And Safety Officer /Engineer/
Aser Construction PLC
📜Job Requirement
⏺Educational: Degree in Occupational Health and Safety , Civil Engineer, Environmentalist or related fields
⏺Experience: 6 years and above work experiences
⏺Qty: 2
🏷Road Construction industry experience is Advantageous/
📍Place of work – Project Sites and Head Office Addis Ababa
📩How to Apply
⚡️Closing date – 10 (Ten) working days from the first date of announcement Interested applicants who fulfill the above requirements can submit their application with non-returnable and Copies of supporting documents.
🎲(Gergi Emperial, Besides Mega Painting Factory)
📞Tel No – 011-662-03-57 – 0116-39-20-64

❤5👍2
👉JOB VACANCY
🌟Senior Site Engineer – High-Rise Building
🚧KK Plc
📜Job Summary
⏺KK PLC is seeking an experienced and highly skilled Site Engineer to oversee the finishing works of a high-rise building construction project.
⏺The ideal candidate will have a strong background in Civil Engineering or Construction Technology and Management (COTM), with a solid track record in managing complex finishing operations on high-rise structures.
❇️Job Requirement
⏺BSc Degree in Civil Engineering or COTM from a recognized institution.
Minimum of 10 years of relevant experience in the construction industry.
At least 6 years of direct experience in finishing works of high-rise buildings.
⏺In-depth knowledge of finishing materials, techniques, and industry best practices.
Strong leadership, communication, and coordination abilities.
🔰Preferred Attributes:
⏺Keen attention to detail and quality control.
⏺Proven ability to manage multiple stakeholders on-site.
Familiarity with project management tools and software.
⏺Remuneration:Salary and benefits are negotiable and commensurate with experience
📩How to Apply
⏺Interested applicants should submit their updated CV and relevant credentials to: deliver physically to: KK Textile Factory, located around Akaki Kality, HR Department.
📞Tele: +251-115159015

❤5👍3
👉JOB VACANCY
💫Site supervision
📍Addis Ababa, Ethiopia
⚡️ቀነ ገደብ: June 30, 2025
⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 2
⏺ደመወዝ:-11500
📜የሥራ መግለጫ
⏺We are seeking a reliable and experienced Site Supervisor to oversee and coordinate interior design projects on-site. The ideal candidate will ensure that work is completed on time, within budget, and to the highest quality standards, while adhering to safety regulations and design specifications.
🏷Key Responsibilities:
⏺Supervise all on-site interior design activities, including carpentry, electrical, painting, plumbing, and finishing works.
⏺Coordinate with project managers, designers, contractors, and vendors to ensure seamless execution.
⏺Monitor project schedules, deadlines, and material deliveries.
⏺Ensure work is carried out according to approved drawings and specifications.
⏺Conduct regular quality control checks and resolve any on-site issues.
⏺Ensure health and safety regulations are strictly followed.
⏺Maintain accurate site records including daily progress reports, material logs, and labor attendance.
⏺Liaise with clients and consultants as needed during site visits or inspections.
⏺Manage subcontractors and ensure they adhere to project timelines and standards.
🚧Requirements:
⏺Diploma or degree in Civil Engineering, Interior Design, or a related field.
⏺Minimum above 6 month in interior company of site supervision experience in interior fit-out or renovation projects.
⏺Strong understanding of construction methods, materials, and safety procedures.
⏺Ability to read and interpret architectural and technical drawings.
⏺Excellent communication, problem-solving, and leadership skills.
⏺Proficient in MS Office and site supervision software/tools.
Ability to work flexible hours and travel to different sites as needed.
⏺Preferred Qualifications:
Previous experience in a high-end interior design or turnkey fit-out company.
Familiarity with local building codes and regulations.
Basic knowledge of AutoCAD or design software is a plus.
📩Apply: Send your CV, portfolio (if available), and a cover letter to this Telegram Link @Hr20meseso17

Telegram
Go Digital Hr
You can contact @Hr20meseso17 right away.
❤15
👉መሳሪያዎች ክራይ ጥሪ
🚧የኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን Ethiopian Engineering Corporation - EEC
📍ፕሮጀክት፡- አዳማ - አሰላ መንገድ ሥራ
⏺የሚፈለጉ መሳሪያዎች፡ ዳምፕ ትራክና ኤክስካቫተር
❇️ዋጋ፡ዳምፕ ትራክ = 270,000 ብር/ወር (ከቫት በፊት፣ በቀን 10 ሰዓት፣ በወር 30 ቀን) ነዳጅን ሳይጨምር
❇️ኤክስካቫተር (ባኬት) = 3,000 ብር/ሰዓት
❇️ኤክስካቫተር (ጃክ ሃመር) = 3,500 ብር/ሰዓት
📜የሕጋዊ ሰነዶች (አስፈላጊ)
- የንግድ ፍቃድ
- የንግድ ምዝገባ
- የቫት የመመለሻ ደረሰኝ
- የቲን የመክፈያ
- የግብር መነሻ ደረሰኝ
🌟የክፍያ መንገድ፡
⏺ለዳምፕ ትራክ፡ 1 ወር በቅድሚያ ክፍያ፣ የቀሪው ክፍያ በተደረገው ሥራ (timesheet) መሠረት ይከፈላል።
⏺ለኤክስካቫተር፡ 200 ሰዓት በቅድሚያ ክፍያ፣ የቀሪው ክፍያ እንዲሁ በtimesheet መሠረት ይከፈላል።
🔰አድራሻ፡የእርስዎን መገኛ መረጃ እና የሕጋዊ ሰነዶቹን ቅድመ ቅፅ @EECconbot በቴሌግራም ላይ ያላኩ።

❤8👏2
👉የኦስትሪያ ስካፎልዲንግ አምራች "ዶካ" በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ቢዝነስ እየተቀላጠፈልኝ ነው ብሏል። AI በግንባታ ቁሳ ቁሶችን አያያዝ ለውጥ እያመጣ ነው።
🚧በስካፎልዲንግ እና ተያያዥ የግንባታ መሳሪያዎችን በማምረት የሚታወቀው "Doka" የቁሳቁሶችን ቆጠራ እና መለያ ሥራዎችን በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ (AI) መጠቀም ጀምሯል።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ የሚካሄደው አዲሱ ስርዓት የተመለሱ ቁሳቁሶችን ፎቶግራፎችን በማንሳት በእጅ ከመፈተሽ ይልቅ ሙሉ የንብረት አያያዝን እና አቅርቦትን ለመተንተን የማይክሮሶፍት ቴክኖሎጂን ይጠቀማል።
ይህ ከ20 በላይ ለሚሆኑ የኩባንያው ምርቶች ለስካፎልዲንግ፣ መደገፊያዎችን እና ፓነሎች ጨምሮ 1.5 ሚሊዮን የሚደርሱ የተለያዩ እቃዎችን ለመቁጠር ጥቅም ላይ የዋለ ሲሆን ትክክለኛነቱንም 98 ከመቶ አግኝቷል።
እንደ ኦስትሪያ ኩባንያ ከሆነ፣ “AI Counting & Identification” የሚለው ዘዴ በሬዲዮ ፍሪኩዌንሲ ከሚካሄድ የመለያ ስርዓት ወይም መተግበሪያዎችን በእጅ ከመቁጠር የተሻለ ነው።
ምርቱ በአሁኑ ጊዜ በዶካ ግዙፍ የመጋዘኖች ግቢ ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል፤ ነገር ግን ወደ ትላልቅ የግንባታ ቦታዎች ሊዘዋወርም ይችላል።
በዶካ እየተገነቡ ያሉ ሌሎች የ AI መሳሪያዎች የኪራይ ዕቃዎች መቼ ከጣቢያ እንደሚመለሱ፣ የሚተነብይ ሲሆን፣ ይህም የመጋዘን አያያዝ (stock) ቁጥጥርን ይጨምራል።
ኩባንያው "ዶካ 360" የተባለውን የደንበኞችን አገልግሎት በማቀድ፣ በማዘዝ፣ በቦታው ላይ የሚሠሩ ሥራዎችን እና ተመላሽ ዕቃዎችን መረጃ ጠቅልሎ የሚይዝ ነው።

❤8
👉ክፍት የስራ ማስታወቂያ
💫ሳይት መሐንዲስ
📍ሃዋሳ
🔰ከላይ በተዘረዘረው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድረን ማስቀጠር እንፈልጋለን::
⚡️አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን 09/10/2017-13/10/2017 ጥጥት 2:30-6:30 ከሰዓት 7:30-11:30 ብቻ ማመልከት የምችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
📍አድራሻ፡- ሀዋሳ ፒያሳ አዋሽ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 22
📞ለበለጠ መረጃ +251993848358 /+251901506464 ይደውሉ፡

👉የውጭ ዜጎች የቤት ባለቤት የሚያደርገው ረቂቅ አዋጅ ከጸደቀ የሪልስቴት ዘርፉ ትልቅ መነቃቃት ያሳያል፦ ሃና አርዓያስላሴ
💫የውጭ ዜጎችን የቤት ባለቤት የሚያደርገው ረቂቅ አዋጅ ከጸደቀ የሪልስቴት ዘርፉ ትልቅ መነቃቃት ያሳያል ሲሉ የፍትህ ሚኒስትሯ ሃና አርዓያስላሴ ገለፁ።
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የሕግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በውጭ ዜጎች የማይንቀሳቀስ ንብረት ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይተዋል።
የረቂቅ አዋጁን አስፈላጊነት ያብራሩት የፍትህ ሚኒስትሯ ሃና እንደገልፁት፤ የሪልስቴት ዘርፍ ለሃገር ኢኮኖሚ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ትልቅ ነው።
የሪልስቴት ዘርፍ በየዓመቱ በ10 በመቶ ዕድገት እያሳየ ያለ ዘርፍ ነው ብለዋል።
በሃገሪቱ የውጭ ዜጎች የመኖሪያ ቤት የሚያገኙበት አዋጅም ሆነ አሰራር አልነበረም ብለው፤ ረቂቅ አዋጁ የውጭ ዜጎች መሬት ከመንግስት በሊዝ አግኝተው ቤት ላይ ኢንቨስት የሚያደርጉበት መሆኑን ገልፀዋል።
ረቂቅ አዋጁ በዋናነት የውጪ ካፒታል እንዲጨምር የሚያደርግና የሪልስቴት ዘርፉ እንዲነቃቃ የሚያደርግ መሆኑንም ተናግረዋል።
የውጭ ዜጎ መኖሪያ ቤት እንዳይኖራቸው ባለው ክልከላ ወደ ሃገር ሊመጣ የሚገባው ካፒታል ወደ ጎረቤት ሃገራት እየሄደ መሆኑን አንስተው፤ ረቂቅ አዋጁ አውንታዊ የሆነ የኢንቨስትመንት እይታ እንዲኖር የሚያደርግ ነው ብለዋል።
አንድ የውጪ ዜጋ በኢትዮጵያ መኖሪያ ቤት እንዲኖረው ሊያሟላቸው የሚገባ ቅድመ ሁኔታዎች በረቂቅ አዋጁ መካተታቸውን ገልጸው፤ ከዛም ውስጥ በትንሹ 150 ሺህ ዶላር ወደ ሃገር ማስገባት አንዱ መሆኑን ጠቁመዋል።
ከዚያ ባለፈም እንደ ገበያው ሁኔታ የቤት ብዛትም ሆነ የመሬት ስፋት እየታየ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ማስተካከያ የሚደረግበት ሂደት እንደሚኖር ገልጸዋል።
የከተማና መሰረተልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በበኩላቸው አሁን በሃገሪቱ ያለው የመኖሪያ ቤት አቅርቦት ችግር ከፋይናንስ ጋር ተያይዞ የመጣ ነው።
መንግስትም ይህን ችግር ለመቅረፍ የሪልስቴል አዋጅ ከማጽደቅ ጀምሮ የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ ነው ብለዋል።
ያለውን የፋይናንስ ችግር ለመቅረፍ ወደ ሃገር የሚገባው የውጭ ምንዛሪ መጠንን ማሳደግ ወሳኝ ነው ያሉት ሚኒስትሯ፤ ለዚህም ረቂቅ አዋጁ አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል።
ረቂቅ አዋጁ የውጪ ምንዛሪ እንዲጨምር በማድረግ ያለው የፋይናንስ ችግር ከመቅረፍ ባለፈ የቤት አቅርቦትን ለመጨመር ታሳቢ ያደረገ መሆኑንም አብራርተዋል።
Via Gazette Plus

❤5👍2🥰1