Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
#ADVERTISEMENT

🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-Bolt & PLATE 🏚🏗 🌁🌆

🧿 OUR SERVICES ⤵️

🔲Plate

⚙️  J-Bolt

⚓Anchor Bolt

➽Tie Rod

Phone : 🤳0938494506 
              đŸ¤ł 0951087077
              🤳 0929044037

👉አድራሻ፦  መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ

https://t.me/tsegaye2016Jbolt
👉 ስለ ዋጋ ማስተካከያ (Price Adjustment) የፌደራል ግዥ መመሪያው ምን ይላል?

🏷ለግንባታ ግዥ 12 ወራት እና ከዚህ በላይ ለሚቆዩ የግንባታ ስራዎች ውሉ ተፈጻሚ መሆን ከጀመረበት ከስድስት ወራት በኋላ የዋጋ ማስተካከያ ይደረግላቸዋል።

⏺ከ 12 ወራት በታች የሆኑ የግንባታ ስራ ውሎች የዋጋ ማስተካከያ አይደረግላቸውም።

📍ስራ ተቋራጩ በውል ስምምነቱ መሰረት መስራት ላልቻላቸው እና ዘግይተው ለተሰሩ የግንባታ ሥራዎች የዋጋ ማስተካከያ ማድረግ የሚቻለው የግንባታ ሥራዎቹ መሰራት በነበረባቸው ወቅት በነበረው ዋጋ መሰረት ብቻ ይሆናል፡፡

🔖 ለምክር አገልግሎት ግዥ የሚደረግ የዋጋ ማስተካከያ ደግሞ 24 ወራት እና ከዚህ በላይ ለሚቆዩ ግዥዎች፣ ከ12ኛው ወር ጀምሮ የዋጋ ማስተካከያ ይደረጋል።

🔖 በምክር አገልግሎት (Consultancy Services) ግዥ የውል አፈጻጸም ወቅት የአማካሪው ስህተት ባልሆነ ምክንያት የውል መፈጸሚያ ጊዜው በመራዘሙ ለአማካሪው የዋጋ ማስተካከያ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን መ/ቤት ሲያምንበት የዋጋ ማስተካከያ ሊያደርግ ይችላል።

📌 6 ወራት እና ከዚያ በላይ ለሚቆይ በማዕቀፍ ስምምነት ለሚፈጸም ግዥ ደግሞ ውሉ ተፈፃሚ መሆን ከጀመረበት ከሶስት ወራት በኋላ ለሚኖረው የዋጋ ለውጥ ማስተካከያ ይደረጋል።

@etconp
❤11👍3🥰1
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቅያ

@etconp
❤7👍5
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቅያ @etconp
🏷ኣፕላይ ለማረግ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ👇

https://bit.ly/AASTUjobapplication2025

@etconp
🙏4❤1
👉What is Construction Scheduling?

💫Contractors must think carefully about the project's completion.

⏺This includes design, cost, permits, time, and cost. Construction schedules can be used to manage labour, materials, and equipment.

⏺If issues arise during construction, it allows for adjustments to the plan.

@etconp
❤12
ጨረታ

አዲስ ዘመን ሰኔ 25  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🙏5❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ሰኔ 25  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍5
👉የጨረታ ማስታወቂያ

📜FHC/NCB/PW/22/10/2017

1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለአስፋልት ኮንክሪት እና የፋዎንቴን ስራ ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር FHC/NCB/ PW/22/10/2017 ደረጃ 4 እና ከዛ በላይ የሆኑ የመንገድ ስራ ተቋራጭ እና ጠቅላላ የስራ ተቋራጭ (RC-4, GC-4 & Above) ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

2. ኮርፖሬሽኑ ለአስፋልት ኮንከሪት እና የፋዎንቴን ስራ ግንባታ ግዥ ላይ የሚወዳደሩ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ቴከኒካል ሰነዳቸውንና ዋጋቸውን በተለያዩ በታሸጉ ኤንቨሎፖች ማቅረብ አለባቸው።

3. ጨረታው የሚከናወነው በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሥነ-ሥርዓትና ይኼንኑ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞከራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የግዥ መመሪያ መሠረት ሲሆን ደረጃ 4 እና ከዛ በላይ የሆኑ የመንገድ ስራ ተቋራጭ እና ጠቅላላ የስራ ተቋራጭ 2017 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን ይኖርበታል።

4. የተሟላ የጨረታ ሰነድ ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመከፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለገሀር በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 201 ለዚሁ ታሽጎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በመጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ወይም ሀምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ስዓት ድረስ እንዲያቀርቡ ሆኖ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሀምሳ ሺ ብር) ሲፒኦ በፌዴራል ቤቶች ኮፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋርአያይዘው ማቅረብ አለባቸው። ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሀምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት የኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከተር 2ኛ ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።

6. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በስልክ ቁጥር 011-855-30-35 ወይም

011-553-95-35 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

@etconp
👍3❤1
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

♧ ሁሉን በአንድ ቦታ ለሁሉም ቅርብ

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

♧ ይደውሉልን ያማክሩን

0904040477
0994941708
👉JOB VACANCY

⭐️Architect

📍አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

⚡️ቀነ ገደብ: August 11, 2025

⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 3

📜የሥራ መግለጫ

🏷We are looking for Graduate Architect with the following skills and interest

⏺The applicant should have a proficient Skill in sketch up, Autodesk revit, lumion, Autocad and Adobe Creative Suite.
⏺creativity and innovation
⏺Interested in architectural and landscape design.
⏺creating 3D model and photo-realistic rendering
⏺working on a tight schedule and meeting dead line
⏺Willing to work for long hours
⏺must have his/her own work station gaming pc (CAPABLE FOR LUMION 11 0R ABOVE) and smart phone
⏺BSc in architecture
⏺send ur portfolio that shows ur work
⏺Experience: 0 - 1year

📍location: around ayat square

⚡️NB-please don't apply if you're looking for freelancing or remote.

⏺salary will be 8,000 ETB & Negotiable after 1 month

📩Send Your Cv On Telegram @MII_ZER

@etconp
❤4🙏2
👉ክፍት የስራ ቦታዎች

⏺CIVIL
⏺COTM
⏺ARCHITECTURE
⏺MATERIAL ENGINEER
⏺SURVEYING
⏺STRUCTURE
⏺HYDRAULIC

💫Ethiopian Construction Works Corporation

⭐️መልካም እድል❤️

https://t.me/ETCONp

@ETCONpWORK
🙏8❤7
👉JOB VACANCY

⭐️Junior Civil Engineer /Risk Engineer

📜Duties and Responsibilities:

- Focuses on identifying, assessing, and mitigating potential risks within an organization.
- Work with various teams to analyze data, develop risk mitigation strategies, and contribute to a safer and more resilient environment.
- Assisting in identifying potential risks across various areas (e.g., project, financial, operational) and evaluating their potential impact.ďťż

⏺Quanitity Required: 10

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years

❇️Deadline: July 12, 2025

📩How To Apply: Apply using the provided link below👇

⚡️Note: use this Vacancy Code - Part/001/2025

https://forms.office.com/Pages/ResponsePage.aspx?id=fbibbAsHyk2HrMuCOdJR7l_tOeSslK1NsGRsQb8bHJdURUg0Q1JGN1VVNUs0MlNZSUFDRzFGVFk1My4u

@etconp
❤8🙏3