Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ጨረታ

ሪፖርተር ሰኔ 25  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍3
👉JOB VACANCY

💫Site Engineer

#yascai_and_family_plc

#Addis_Ababa


🏷Bachelor's Degree in Civil, Structural, or Construction Engineering or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilities:

- Oversee daily operations, monitor progress, and ensure quality control on-site.
- Supervising, coordinating, and monitoring all inspection and testing activities, ensuring they are performed according to the QCP, project specifications, and relevant standards.
- Interpret architectural and engineering drawings, and ensure construction aligns with design specifications.
- Provide guidance to contractors and workers, troubleshoot issues, and ensure technical accuracy.
- Enforce safety protocols and conduct regular inspections to maintain a safe work environment.
- Act as a liaison between architects, consultants, contractors, and clients to ensure seamless communication.
- Track materials, equipment, and labor to ensure efficient use and timely delivery.
- Maintain site reports, progress logs, and compliance records for stakeholders

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #3_years
⏺Maximum Years Of Experience: #5_years

❇️Salary: 21552.00

⚡️Deadline: July 23, 2025

📩How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents via email: humanresource@yascai.com

@etconp
❤3🙏1
👉የ ስራ ቅጥር ጥቆማ

💫አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ክፍሎቹ እና የልህቀት ማዕከላቱ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የሙያ መስኮች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 63
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ከመጀመሪያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ
➤ የሥራ ልምድ፦ ከዜሮ እስከ 4 ዓመት
➤ የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

🏷መስፈርቱን የምታሟሉ ባለሙያዎች እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም ድረስ ባሉ የሥራ ቀናት ብቻ በኦንላይን አድራሻ https://bit.ly/AASTUjobapplication2025 ወይም ከላይ የተቀመጠውን QR Code ስካን በማድረግና የራስ መግለጫ (CV)፣ የትምህርት ማስረጃ ሰነዶች እንዲሁም የህትመት ውጤቶቻችሁን በመጫን ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡

📜ዝርዝር የሥራ ማስታወቂያው ከላይ ተያይዟል፡፡

@etconp
❤9
_@etconp_2017_4th_Quarter_Constraction_Works_Item_Direct_Cost.pdf
22.3 MB
🏷በ2017 ዓ.ም አራተኛ ሩብ ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ የግንባታ ሥራዎች ይፋዊ ቀጥተኛ ዋጋ ተመን (4th Quarter Construction Works of Direct Cost)

🔑በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል።

💫በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል።


@etconp
🙏10❤5👍2
👉የ ድረ-ገጽ ጥቆማ

💫የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር (ኢአማ)


🏷የ ኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር ድረገጽን በማስፈንጠርያው ተጠቅሞ መከታተል ይቻላል።

⏺አርክቴክቶች የማህበሩ አባል በመሆን ሙያቸው የሚጠይቀውን ሁለገብ ድጋፍ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

⭐️በአገራችን ስመጥር የሆኑ  እንደነ አቶ ዘለቀ በላይ፣ አቶ ፋሲል ጊዮርጊስ፣ ወ/ሎ ራሔል ሻውል፣  አቶ ዮሴፍ በረደድ፣ አቶ እስክንድር ውበቱ፣ አቶ አዲስ መብራቱ፣ እንዲሁም አቶ ማህደር ገብረመድህን እና ሌሎችም  አርክቴክቶች ሙሉ ሀይላቸውን ሰጥተው በተለያየ እና በተደጋጋሚ ግዜ ይህንን ማህበር ያገለገሉ የነበሩ ሲሆን በአሁኑ ግዜም ያለማቋረጥ ከማህበሩ ጋር በመተባበር ድጋፋቸውን እየሰጡ ይገኛሉ።

🎲ማህበሩን በአባልነት በመቀላቀል እና  በበጎ ፈቃደኝነት በማገልገል ሙያውን ማጠናከር ከኢትዮጵያውያን አርክቴክቶች ይጠበቃል።

🔗የ ድረገጹ ሊንክ 👉 https://aea.et/

@etconp
❤5👏2
👉JOB VACANCY

⭐️Plumber

⏺የሥራ ዓይነት: On-site - Permanent (Full-time)

⚡️ቀነ ገደብ: July 23, 2025

⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 1

📜የሥራ መግለጫ

⏺We are looking for an experienced plumber to install, maintain and repair sanitation units, water and gas supply lines, heating systems, and associated fixtures and appliances in residential, commercial, and industrial structures. You will also be required to design and inspect plumbing systems, perform diagnostics, and ensure they comply with regulatory codes.
To be successful as a plumber you should be able to work independently and solve problems as quickly and efficiently as possible. To excel in this position you should have strong technical skills, be a master at troubleshooting and enjoy dealing with people.

❇️Plumber Responsibilities:

¡         Reading and interpreting blueprints to assess or plan plumbing installations and layouts.
¡         Installing, maintaining and repairing plumbing systems and fixtures.
¡         Fitting and repairing various household appliances.
¡         Cutting, welding and assembling pipes, tubes, fittings, and fixtures.
¡         Inspecting and testing plumbing systems for safety, functionality, and code compliance.
¡         Handling customer queries and responding to call outs.
¡         Troubleshooting and resolving problems.
¡         Preparing cost estimates.
Plumber Requirements:
¡         TVET Diploma or Certificate.
¡         2+ years of experience as a plumber.

📞For further information please call +251-944-32-60-86/+251-933-60-05-89

📩Apply On E-mail Address: natnaelhr@elmiconstruction.com Or temesgen@elmiconstruction.com

📍Addis Ababa, Ethiopia

@etconp
❤4👍2😢1
👉ግንባታ ቁጥጥር ላይ የሚሰሩ ሴት ህንጻ ነዳፊዎች

💫በግንባታ ቁጥጥር እና በኮንትራት  ላይ የሚሳተፉ ስንት ሴት ህንጻ ነዳፊዎችን እናውቃለን?

🚧ሴቶች በኪነህንጻ ትምህርት ላይ ያላቸው ተሳትፎ እንደመጨመሩ መጠን በንድፍ ላይ ከሁሉ በላይ ደግሞ በግንባታ ቁጥጥር እና ኮንትራት አስተዳደር ላይ በበቂ ሁኔታ ሲሳተፉ አይስተዋልም።

@etconp
❤3🥰3👍1
የግንባታ አማካሪ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሐምሌ 1  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
የግንባታ አማካሪ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን  ሐምሌ 1  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🙏3👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ሐምሌ 2  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤6👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ሐምሌ 2  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3👍3
👉JOB VACANCY

🚧We Need Fresh & Senior Engineer

📍አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

❇️የሥራ ዓይነት: On-site - Permanent (Full-time)
⚡️ቀነ ገደብ: July 17, 2025
⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 2
🔰የትምህርት ደረጃ: Bachelors Degree

💫Fresh and senior Engineer

⭐️Fresh Engineer

.Assist project manager  in overseeing on-site construction activities.
•  Learn to interpret architectural and structural drawings and specifications.
•  Assist in the coordination of subcontractors.
•  Conduct basic site inspections and monitor construction progress.
•  Assist in the preparation of daily progress reports.
•  Assist in ensuring that construction activities comply with safety regulations.
•  Maintain accurate site records and documentation.
•  Perform other duties as assigned to support the engineering team.

⭐️Senior Engineer

⏺Manage all project documentation, including drawings, specifications, submittals and change orders.

•  Track and monitor project costs, including labor, materials, and equipment.
•  Prepare and review progress reports and payment applications.
•  Assist in the preparation and maintenance of project schedules.
•  Analyze project data and identify potential problems or delays.
•  Assist in the development of project procedures .

📩To Apply Send Your CV
magemetetradingplc@gmail.com Or leulfentahun33@gmail.com

📞More Information
0990726860/0949995187

📍Physical Address bole Bulbula Kdus Buzayehu 3rd Floor Office No 44

@etconp
❤12✍1🙏1
👉የመኖሪያ ቤት ዋጋ በመካከለኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዜጎችን ያማከለ እንዲሆን መንግሥት የፖሊሲ ድጋፍ ሊያደርግ ይገባል ተባለ

በአዲስ አበባ ያለው የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ዋጋ በመካከለኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዜጎችን ያማከለ እንዲሆን መንግሥት ለቤት ገንቢዎች እና ለቤት ፈላጊዎች በፖሊሲ የታገዘ ድጋፍ ማድረግ አለበት ሲሉ፤ አሐዱ ያነጋገራቸው የኢኮኖሚክስ እና ምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ተናግረዋል።

"በአዲስ አበባ የተገነቡ እና እየተገነቡ ያሉ የመኖሪያ ቤቶች ዋጋ የገዢዎችን አቅም ያገናዘበ አይደለም" የሚሉት ባለሙያዎቹ፤ "የገንቢዎች ቁጥር እና የግንባታው መጠን ቢጨምርም የቤት ዋጋ ያልቀነሰው፤ አብዛኛው ቤት መገንቢያ ግብዓት ከውጭ ሀገር በዶላር ተገዝቶ የሚገባ በመሆኑ ነው" ብለዋል።

በኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ተመራማሪ ዘነበች አድማሱ (ዶ/ር)፤ "የመኖሪያ ቤት ገንቢዎችም ሆኑ መንግሥት በአነስተኛ ዋጋ የሚሸጡ የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት ጥረት ማድረግ አለባቸው" ሲሉ ተናግረዋል።

ተመራማሪዋ ሀሳባቸውን ሲያብራሩ፤ "መንግሥት የፋይናንስ አቅርቦትን ማመቻቸት፣ የግንባታ ቦታን በቅናሽ እና ባልተራዘመ ቢሮክራሲ ማቅረብ፣ የግንባታ ግብአቶች ሀገር ውስጥ እንዲመረቱ ማበረታታት ይጠበቅበታል" ብለዋል።

የምጣኔ ሃብት ምሁሩ ዶ/ር ቆስጠንጢንዮስ በርኸተስፋ በበኩላቸው፤ "የመኖሪያ ቤቶችን በአነስተኛ ዋጋ ማቅረብ ካልተቻለ የቤት አቅርቦት ችግርን መፍታት አይቻልም" ብለዋል።

የግንባታ ግብዓቶችን ከማምረት በተጨማሪ ዩኒቨርሲቲዎች፣ የሙያ ተቋማት እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መስራት እንደሚገባቸውም መክረዋል።                              

በተጨማሪም መንግሥት የመጀመሪያ ቤት ገዢዎችን ቀረጥ በመቀነስ፣ ለግንባታው ወጪ የሚቀንሱ ፖሊሲዎችን አስገዳጅ በማድረግ፣ በሽያጭ ላይ ያለውን የደላላ ጣልቃ-ገብነት በማጥፋት እና ይህንን መሰል ፖሊሲዎችን በመከተል የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ዋጋ እንዲቀንስ ማድረግ ይገባዋል ተብሏል።

በቅርብ ጊዜ ይፋ የተደረገ ዓለም አቀፍ ጥናት ኢትዮጵያን ዜጎች በቀላሉ ቤት መግዛት ከማይችሉባቸው ሀገራት መካከል ከመጨረሻዎቹ ተርታ አስቀምጧታል።

ኑምቤዮ የተሰኘው ተቋም ይፋ ባደረገውና 104 ሀገራትን ባካተተው ጥናት፤ ኢትዮጵያ ኩባን እና ሶሪያን ቀድማ ከመጨረሻ ሦስተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።

እንደ ጥናቱ ማብራሪያ አንድ ከአዲስ አበባ ውጭ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ቤት ለመግዛት ለ47 ዓመታት ሙሉ ገቢውን መቆጠብ አለበት።

ይህ አሃዝ ወደ አዲስ አበባ ነዋሪዎች ሲወርድ ወደ 56 ዓመት ከፍ ያላል።

Via አሐዱ ሬዲዮ

@etconp
❤10
👉JOB VACANCY

💫Civil Engineer

#tareq_sabt_construction

#Addis_Ababa


🌟BSc Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties and Responsibilities:

- Plan, design, and develop detailed blueprints for infrastructure projects such as roads, bridges, buildings, dams, airports, water supply, and sewage systems.
- Oversee the entire project lifecycle, from conception to completion. This includes managing budgets, resources, schedules, and ensuring projects are delivered on time and within budget
- Conduct and oversee site investigations to assess ground conditions, ensure proper site preparation, and monitor construction progress.

▶️Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
⏺Maximum Years Of Experience: #2_years

⚡️Deadline: July 21, 2025

📩How To Apply: Submit your application, updated CV and supporting credentials via email: sirakcons@gmail.com

@etconp
❤13🙏1
🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆

🧿 OUR SERVICES ⤵️

🔲Plates

⚙️  J-Bolts


⚓Anchor Bolts

➽Tie Rod

🏭🛖🌉scraps🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506 
              đŸ¤ł 0951087077
              🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦  መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ

https://t.me/tsegaye2016Jbolt
❤2
👉JOB VACANCY

💫Contract Administrator

⏺የሥራ ዓይነት: On-site - Permanent (Full-time)

⚡️ቀነ ገደብ: July 16, 2025

⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 1

📜የሥራ መግለጫ

⏺We are seeking a qualified Contract Administrator Section Head to manage and oversee contract processes within our projects. The role includes preparing, reviewing, and monitoring contracts to ensure compliance with legal and project requirements. Experience in the real estate or construction sector is highly preferred.

🏷Main Duties:

¡        Administer and manage contracts across all project phases
¡        Ensure contracts comply with legal and company standards
¡        Coordinate with project teams, consultants, and contractors
¡        Monitor contract performance and resolve disputes
¡        Prepare and maintain accurate documentation and reports

❇️Qualifications:

¡        MA/BA Degree in Civil Engineering, Construction Management, or related fields
¡        Minimum of 4 years (MA) or 6 years (BA) of relevant experience
¡        Experience in the real estate sector is preferred
Skills:
¡        Strong contract management and negotiation skills
¡        Excellent communication and organizational abilities
¡        Ability to work under pressure and meet deadlines

📩How to Apply:

⏺Interested candidates should submit their CV/resume via👇

https://forms.gle/ouCZ35LDrVQNqdi69

📍የሥራ አድራሻ :-Bulgaria, Mexico, around Africa Union

@etconp
❤6