Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
#ADVERTISEMENT

🌟Training (With Discount)

          🌟Online Class (With Certificate)

1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2500birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
7. Structural Design in ProtaStructure Software
8. Autocad Price = 2500birr
9. Sap2000 Price = 2500birr
10. Autodesk Revit Architecture
11. Autodesk Revit Structure
12. Programming Language - C++ = 3000birr
13. Programming Language - Java = 3000birr
14. Android Studio - 5000birr
15. Adobe Photoshop - 3000birr
16. Adobe Premiere pro = 4000birr

🫵 If u take More than 2 Course u will have Big Discount

🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken

🫵For Registration - 0948552002  Or @AbelMuluken

🚧Telegram Channel - https://t.me/AbelMulukenEngineeringSolution

🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
❤12
#ADVERTISEMENT

📌  Motivation + Learning

🏗️ Skilled Hands Deserve Sharp Minds
Are you working on a construction site but want to learn more about how things are measured, marked, and managed?
📐 Join Ethiopian Cadastral Surveyors
— the smart channel for construction professionals who want to grow.
🔥 Here’s what’s inside:
🔧 Surveying tips made easy
📏 Layout tricks explained in Amharic & English
🗺️ Site tools, GPS, and total station basics
🧰 On-site experience shared by real professionals
🌟 This is not a classroom — it's a practical space to learn and level up, even while you're working!
📲 Join the team of knowledge-driven builders:
👉 t.me/Ethcadastralsurveyors

🙌 Knowledge is power – on site and in life.
🔥3
👉የሁለተኛው ዙር የኮሪደር ልማትን በተመለከተ፦

🚧የመንገድ መሠረተ ልማት፡- 135 ኪ.ሜ የተሽከርካሪ መንገድ፣ 246 ኪሎ ሜትር የእግረኛ መንገድ፣141 ኪ.ሜ የብስክሌት መንገድ፣ 43 ኪ.ሜ የመሮጫ ትራክ፣ 53 የተሽከርካሪ እና እግረኛ መሻገሪያ ድልድዮች፤190 ኪ.ሜ የጎርፍ ማስወገጃ ሥርዓት ዝርጋታና፣ 83 ኪ.ሜ የድጋፍ ግንብ ሥራ ተሰርቷል።

💫የትራንስፖርት ሥርዓት ለማሳደግ ፦ 153 ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያዎች፣ በአንድ ጊዜ 35,000 ተሸከርካሪዎችን የማስተናገድ አቅም ያላቸውና 33 የባስ እና ታክሲ ዘመናዊ ተርሚናሎች፣

🚧የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ፦ 1,122 ስማርት እና 1708 ኖርማል በአጠቃላይ 2830 የመብራት ምሰሶዎች ተተክሏል፤ 179.6 ኪ.ሜ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ፤ 5,048 የኤሌክትሪክ ምሰሶ ማዛወር፤ 22.41 የመሬት ውስጥ መካከለኛ የኤሌክትሪክ መስመር መቅበር፤ 324 የዲስትሪቢዩሽን ትራንስፎርመሮችና 7.9 ኪ.ሜትር ፒቪሲ ዝርጋታ  ሥራ  ተሰርቷል።

💫የሕዝብ መዝናኛዎችና ማረፊያዎችን ማስፋፋት፦ የአረንጓዴ ልማት ፤ የህዝብ መዝናኛ ፕላዛዎች ፤ ዘመናዊ የመንገድ ዳር የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶች (Public toilets)፣ ስፍራዎች ተገንብተዋል።

Via Addis Ababa Design and Construction Bureau

@etconp
❤9👏3
👉Extension of Invitation to Bid

Tender No. ECWCT/NCB/EOI/123/2017

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) here by notify of an extension of submission deadline of Tender No. ECWCT/NCB/EOI/123/2017 which was publicized on Addis zemen Newspaper dated 13 June 2017 E.C. and invites registered eligible bidders for Expression of interest for the procurement of Marble and Granite Production under national competitive bidding (NCB).

1.  The deadline for bid Submission shall be as indicated in the table below.

Original Submission Deadline was:  July 07, 2025 At 05:00 PM
Revised Submission Deadline will be:  July 30, 2025 At 05:00 PM
All others remain unchanged.

2.  All bidders willing to submit their Expression of interest must refer Addis Zemen news paper dated 13 June 2017 E.C pages 30&31.

3.  The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.

4.  Bidders may get further information at the following

Address:Ethiopian Construction Works Corporation

Gurd Shola behind Athletics federation building
and Infront of Andinet international College

Telephone 011 8 72 29 58/ 0118 96 29 91

Addis Ababa, Ethiopia

@etconp
❤10👍1
አዲሱ የገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ 2025.pdf
5.7 MB
👉ማሻሻያ የተደረገበትን የገቢ ግብር አዋጅ ማንበብ ለምትፈልጉት

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4👍1
👉URGENT VACANCY

💫የስራው መጠሪያ: Interior designer

⏺የስራው አይነት: ባሉበት የሚሰራ - ኮንትራት

📍የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

❇️ደሞዝ/ክፍያ: የአንድ ጊዜ

⚡️የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: July 27th, 2025

📜የስራው ዝርዝር:

🏷I need interior designer for my gym that i am remodeling
It's urgent so i will be hirring today Contact me on telegram username- @ytfa1994
______

Prime fitness
______

@etconp
❤6
66-2013-2022-09-16-6324c04c77880.pdf
1.2 MB
👉የጋራ መኖሪያና ንግድ ቤቶችን ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ የወጣ መመሪያ ቁጥር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ
የጋራ መኖሪያና ንግድ ቤቶችን ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ የወጣ መመሪያ ቁጥር 66/2013 ዓ.ም

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
👉አፍሪካ አርክቴክቸር:ቢየናሌ
ኬንያ


ኬንያ የአፍሪካ አርክቴክቸር ቢየናሌን ቀድሞ በማዘጋጀት ኢትዮጵያ ልታዘጋጅ የምትችለውን እድል ወስዳለች።

ከዚህ በፊት ብዙ አርክቴክቶች የአፍሪካ አርክቴክቸር ቢየናሌን አዲስአበባ ለማካሄድ ሀሳብ አቅርበው ይሄንንም ሀሳብ ለብዙዎች አካፍለው ነበር።

ነገር ግን ይህንን ታላቅ አገራዊ ሀሳብ መረዳት የሚችል ባለመኖሩ በጎረቤቶቻችን ፈጣን ሀሳብ ፈጻሚነት ልንነጠቅ በቅተናል።

የአፍሪካ አርክቴክቶች ማህበር ዋና ጽህፈት ቤት አዲስ አበባ እንዲሆን ተወስኖ እያለ ነገር ግንነ በነበረው ቢሮክራሲያዊ መንዛዛት ወደ ኪጋሊ እንደተዛወረ በቁጭት የምናስታውሰው ነገር ነው።

አሁንም ይህ ትልቅ አገራዊ ሙያዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ያለው ቢየናሌ ኬንያውያን አስቀድመው ማካሄዳቸው ትልቅ እድል እንደተነጠቅን ማወቅ አይከብደንም።

የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር ከተለያዩ የስነጥበብ ማህበራት ጋር በመተባበር በፍጥነት አዲስ አርት እና አርክቴክቸር ቢየናሌን አዲስ አበባ መትከል ይኖርበታል።

ይህንን እድል በብቃት አዲስ አበባ ማዘጋጀት ትችላለች።

Via ethiopian architecture and urbanism

@etconp
❤8👍3
👉ሁሌ እሁድ የ Quiz ብፌ በ ዋናው ቻናላችን እንደምንለቅ ያውቃሉ?

📍ካላወቁ ብዙ አምልጦታል አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት የ ኮንስትራክሽን እውቀትዎ ይፈትሹ👇

https://t.me/ETCONp/13815

@etconp
❤2👌2
👉ያለፈቃድ የግንባታ ዲዛይን ማስፋፊያ ለሚያደርጉ አካላት በየእርከኑ የ100 ሺሕ ብር ቅጣት ተጣለ።

@etconp
❤3