👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
🔰የቧንቧ ሰራተኛ ቴክኒሻን
📍አዲስ አበባ
💫በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
📜ዋና ኃላፊነቶች፡
- በጣም ጥሩ የውሃ አቅርቦት፣ የፍሳሽ ማስወገጃ እና የንፅህና አጠባበቅ ስርዓቶች፣ ንድፎችን የማንበብ እና የደህንነት ደንቦችን የመከተል ችሎታ ሊኖረው ይገባል።
- የውሃ አቅርቦት መስመሮችን, የፍሳሽ ማስወገጃ ስርዓቶችን እና የጋዝ መስመሮችን መትከል, መጠገን እና ማቆየት:
- የቧንቧ ስራዎችን መመርመር እና ፍሳሾችን መዝጋት እና ሌሎች ጉድለቶችን መጠገን:
- ንድፎችን, ቴክኒካዊ ንድፎችን እና የግንባታ ኮዶችን ማንበብ እና መተርጎም:
- እንደ ማጠቢያዎች, መጸዳጃ ቤቶች, ቧንቧዎች, የውሃ ማሞቂያዎች እና እቃዎች የመሳሰሉ መገልገያዎችን መጠገን:
- ለፍሳሽ የቧንቧ መስመሮችን መፈተሽ እና ትክክለኛ ተግባራትን ማረጋገጥ:
- ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ የኤሌክትሪክ ባለሙያዎችን እና የግንባታ ሰራተኞችን ጨምሮ ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር መስራት:
- የደህንነት ደረጃዎችን እና የግንባታ ደንቦችን መከታተል::
⏺Quanitity Required: 10
⏺Minimum Years Of Experience: #1_years
⚡️Deadline: October 14, 2025
📩How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በማንሳት ከታች ያለዉን የቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ👉 @Heranye
@etconp

❤3
👉የኮንስትራክሽን ሬጉላቶሪ ኢንፎርሜሽን ሲስተም /CRIS/ ማስጀመሪያ መረሀ ግብር ትላንት መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም ሚንስትሮች፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የዲጅታል ሬጉላቶሪ ሲስተም ትግበራ ይፋዊ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በሳይንስ ሙዚየም የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄደ።
@etconp
@etconp
❤6👍3
👉Steel Bar Weight Calculation Made Simple!
🚧In construction projects, accurate estimation of steel weight is crucial for cost control, procurement, and structural planning.
🔰Here’s a quick formula that engineers commonly use:
🏷Formula:
🎲Where:
• W = Weight of steel bars (kg)
• D = Diameter of bar (mm)
• L = Length of bar (m)
#steel #civilengineering

❤12🙏4😢1
👉የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ
📜የስምምነት ሰነዱ በቅርቡ ይፋ የሆነውና እ.ኤ.አ ከ2025-2050 ባሉት 25 ዓመታት ውስጥ እንዲሣካ የሚጠበቀውን የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሼቲቭ ከፍ ወዳለ የእድገት ደረጃ ለማሸጋገር ከፍተኛ ፋይዳ ያለውን ነው፡፡
⏺ስምምነቱን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርን በመወከል የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሚኒስትር ድኤታ ክቡር የትምጌታ አስራት እንዲሁም የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበርን በመወከል ደግሞ የማህበሩ ፕሬዚዳንት የሱፍ መሀመድ ተፈራርመዋል ።
⏺ከዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ እና የፋይናንስ ዕቅድ የጥራት ደረጃቸውን ጠብቀው እንዲሰሩ ለማድረግ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ በስምምነቱ ወቅት ተገልጿል፡፡
⏺ከስምምነቱ አላማዎች መካከልም ለኮንስትራክሽን ኢንደስትሪው ትራንስፎርሜሽን ኢኒሼቲቭ መሳካት የባለድርሻ አካላትን ማስተባበር ፣ ከብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ የጋራ እና የተናጥል ኃላፊነት መውሰድ፣ለሚፀድቁ መመሪያዎች ተገዥ መሆን ተጠቃሾች ናቸው ።
⏺ከዚህም ባሻገር ለኮንስትራክሽን ኢንደስትሪው እድገት የሚበጁ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ፣ የአሰራር ስርአቶችን ፣ እንዲሁም የተለያዩ ስልጠናዎችን ለስራ ተቋራጮች ተደራሽ እንዲሆኑ ቀጣይነት ባለው መልኩ በጋራ መስራትም የሰነዱ ተጨማሪ አላማዎች ናቸው ።
🚧በስራ ላይ እንዲውሉ የሚዘጋጁ አዋጆች፣ደንቦችና መመሪያዎች አሳታፊ በሆነ መንገድ እንዲዘጋጁና ተግባራዊ እንዲሆኑ ማድረግ፤ፕሮጀክቶቹ በተያዘላቸው እቅድ መሰረት እንዲመሩ ማስቻል፣የተጀመሩ የአቅም ማጎልበቻ ተግባራትን ማጠናከር እና የቴክኖሎጂ ሽግግርን በማመቻቸት ተወዳዳሪነትን መፍጠር በሚኒስቴሩ እና በተቋራጮች በኩል ከሚከናወኑ ተግባራት መካከልም በዋናነት ይጠቀሳሉ፡፡
❇️በተጨማሪም በሚኒስቴሩ በኩል እየተዘጋጀ ስላለው የኢንዱስትሪ ስነ-ምግባር መመሪያ የማህበሩ አባላት ተገቢውን ግንዛቤ አግኝተው ተገዥነታቸውን በማረጋገጥ ከሚኒስትሩ ጋር በጋራ እንደሚሰሩ ተገልጿል ።

❤11🔥1
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

❤5👏1
👉JOB VACANCY
🔰Junior QA/QC Engineer
🌟Vacancy Code - Hahu QA/QC/505/2025
🚧Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with a CGPA of 3.00.
📜Duties and Responsibilities :
- Quality engineers define quality standards for the creation of products or services. They check to make sure the products and services are in compliance with the quality standards, and they coordinate quality improvements.
Required Skills:
- Excellent Communication Skills
- Excellent Reporting Skills
- Excellent Conduct/Ethics
⏺Quanitity Required: 6
⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
📍Addis Ababa
⚡️Deadline: October 15, 2025
📩How To Apply: Apply using the above link👇
https://forms.office.com/Pages/ResponsePage.aspx?id=fbibbAsHyk2HrMuCOdJR7l_tOeSslK1NsGRsQb8bHJdURUg0Q1JGN1VVNUs0MlNZSUFDRzFGVFk1My4u

❤14
#ADVERTISEMENT
🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆
🧿 OUR SERVICES ⤵️
🔲Plate
⚙️ J-Bolt
⚓Anchor Bolt
➽Tie Rod
🏭🛖🌉scrap🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506
🤳 0951087077
🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦ መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ
https://t.me/tsegaye2016Jbolt

❤2
👉Excavation in construction:
💫Means the process of digging, removing, and handling soil, rock, or other materials from the ground to prepare the site for foundations, basements, utilities, or other substructures.
🚧It is one of the first and most important activities in construction.
1. Purpose of Excavation
To remove topsoil, vegetation, and unsuitable material.
To reach the required depth for foundation (shallow or deep).
To create space for basements, underground tanks, parking, or utilities.
To achieve firm and level ground for construction.
2. Types of Excavation
Topsoil excavation → Removal of surface soil with vegetation.
Earth excavation → Removal of soil below topsoil for foundations.
Rock excavation → Hard rock cutting, often requiring blasting or heavy equipment.
Muck excavation → Removal of material with high water and organic content.
Stripping excavation → Removing large shallow layers for roads or slabs.
Borrow excavation → Using soil brought from another location for filling.
3. Methods of Excavation
Manual excavation → Using hand tools (pickaxe, shovel) for small or tight areas.
Mechanical excavation → Using machinery (excavators, bulldozers, loaders, dump trucks).
Blasting → For hard rock layers where mechanical tools are not effective.
Trenching → Narrow excavation for pipelines, cables, or strip footings.
4. Excavation Process
1. Site clearing & setting out → Mark boundaries and reference points.
2. Shoring & dewatering (if required) → Support side walls and control groundwater.
3. Excavation to required depth → Depending on foundation type (raft, pile cap, isolated footing, basement).
4. Trimming and leveling → Prepare bottom surface, compact if necessary.
5. Inspection → Engineers check soil bearing capacity and depth.
6. Foundation preparation → Laying PCC (plain cement concrete) blinding layer before reinforcement and footing.
5. Safety Considerations
Provide proper slope, benching, or shoring to avoid collapse.
Use barricades and signage around excavation.
Install pumps for dewatering in case of groundwater.
Workers should use helmets, boots, and safety harnesses if required.
6. Equipment Commonly Used
-Excavators (crawler, wheeled)
-Backhoe loaders
-Bulldozers
-Dump trucks
-Compactors/rollers
-Jackhammers or blasting tools (for rocks)

❤18