Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
538 files
3.86K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉በምስሉ ላይ የሚታየው ልዩ፣ የተጣመመው ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ "ቫንኩቨር ሃውስ" ተብሎ የሚጠራ ሲሆን፣ የሚገኘውም በካናዳ ቫንኩቨር ነው፤

💫በ2020 የተጠናቀቀው ይህ ሕንፃ 49 ፎቆች ያሉት ሲሆን፣ ከትንሽ ባለ ሶስት ማዕዘን ቦታ በመነሳት ወደ ላይ እየወጣ ሲሄድ የሚሰፋው ለየት ያለ ንድፍ ይታወቅበታል፤

⭐️ይህ ሕንፃ ኒዮ-ፉቱሪስት የሰማይ ጠቀስ የመኖሪያ ህንፃ ሲሆን፣ በዴንማርክ የስነ-ህንፃ ስቱዲዮ BIG (Bjarke Ingels Group) የተነደፈ ነው፤


@etconp
❤8👍3
👉JOB VACANCY

🏷Sr. Design Architect at HABAR Architects

⏺Position Title: Sr. Design Architect
⏺Employer: HABAR Architects
⏺Employment: Full-Time | Permanent
📍Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
⚡️Deadline: December, 17/2025

📜Company Description

⏺HABAR Architects was founded to transform architectural processes to better represent and serve communities, focusing on social and environmental improvements.
⏺Guided by a visionary Founder and CEO, the firm believes that architecture has the power to create open, accessible, and sustainable spaces for communities.

❇️Job Summary

⏺This is a full-time, on-site role based in Addis Ababa for a Senior Design Architect. The Senior Design Architect will take the lead on designing and managing architectural projects, ensuring that designs align with the client’s vision and sustainability goals. Key responsibilities include creating and reviewing detailed architectural designs, leading project teams, collaborating with clients and stakeholders, and overseeing construction processes to ensure alignment with design specifications. The role also involves mentoring junior architects and staying updated on industry trends and innovations.

🌟Qualifications

⏺Proficiency in architectural design, space planning, and innovative design solutions
Experienced in project management, team leadership, and client collaboration
Skilled in using design software such as AutoCAD, Revit, SketchUp, and other tools
⏺Strong understanding of sustainable design principles and their implementation
Exceptional presentation and communication skills
⏺Ability to manage complex projects and meet deadlines
Bachelor’s or Master’s degree in Architecture or related field; professional licensure is highly preferred
4+ years’ experience in architectural practice 
Familiarity with local building codes and architectural standards
⏺Passion for creating environmentally and socially meaningful spaces

📩How to apply

⏺Send your CV and portfolio to: info@habararchitects.com
Or On Telegram @ChapBen_13

@etconp
❤7👍1
ProcurementGuidanceidentificationandtreatmentofAbnormallyLowBidsandProposals.pdf
2.3 MB
👉አንድ ለጨረታ የገባ ዋጋ የተሰበረ ነው (abnormally/unusually low) የሚባለው መቼ ነው? የተሰበረ ዋጋ ሲያጋጥም ምን እናደርጋለን?

💫በአዲሱ የፌደራል የግዥ አፈፃፀም መመሪያ አፈፃፀም መመሪያ 1073/2017 አንቀፅ 123 መሠረት:

⏺ለዕቃ ግዥ በተጫራቹ የቀረበው የጨረታ ዋጋ  ከገበያ ዋጋ አንጻር ከ30% (ሰላሳ በመቶ) ያነሰ ሲሆን ፤ ለምክር እና ከምክር ውጭ የሆነ የአገልግሎት ግዥ በተጫራቹ የቀረበው ዋጋ ከገበያ ዋጋ ከ20% (ሃያ በመቶ) ያነሰ ሲሆን እና፤ (እዚህ ላይ በእንግሊዘኛ በተቀመጠው "also more than twenty percent (20%) lower than other bid prices." የሚል አካቷል)

🏗 ለግንባታ ግዥ በተጫራቹ የቀረበው የጨረታ ዋጋ ከምህንድስና ግምት ዋጋ ጋር በአንጻራዊነት ሲታይ የቀረበው ዋጋ ከ20% (ሃያ በመቶ) ያነሰ ሲሆን እንደተሰበረ የጨረታ ዋጋ ይቆጠራል፡፡

⏺ይህ በሚያጋጥምበት ጊዜ ምን አይነት የማጣራት እና ግምገማ ሂደቶችን ማለፍ እንዳለበት የመመሪያው አንቀፅ 123 ዝርዝር ሃሳቦችን  አካቷል።

⏺ይህን ሂደት በተመለከተ በዓለም ባንክ የተዘጋጀው "Guide to the identification and treatment of Abnormally Low Bids and Proposals" የሚለው መመሪያ ጠቃሚ ማብራሪያ ይሰጣል።

@etconp
❤12
AAHDC.pdf
1.9 MB
👉ሰሞኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ለሚያከናውናቸው አዳዲስ የጋራ የመኖሪያ  ህንፃዎች  ግንባታ ተሳታፊ የሚሆኑ ስራ ተቋራጮችን ለመመልመል የሚያስችለው ማስታወቂያ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል ፤

🏷ለመሆኑ ይህንን በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ተቋራጮች መመልመያና የስራ ስምሪት መመሪያ ቁጥር 180/2017 ምን ይላል ?

⚡️የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት መመሪያውን ታገኙት ዘንድ  አያይዘናል።
ሊንኩን ይከተሉ

Via chamber of Commerce

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤8👍1
⚡️ኢንቨስት ኣርጉ ከተባላቹ በፍፁም እንዳታስገቡ🙏
ከንቲባ አዳነች አቤቤ 26 ሺህ ቤቶችን ለማስገንባት ለሀገሪቱ የመጀመሪያ በሆነ የግንባታ ቴክኖሎጂ ስራ አስጀመሩ

በዚህ ዓመት ከያዝናቸው ዋነኛ እቅዶች መካከል ቀዳሚው ለከተማችን ነዋሪዎች የቤት አቅርቦትን ተደራሽ ማድረግ ነው ያሉት ከንቲባዋ÷ በዓመቱ ከ100 ሺህ በላይ ቤቶችን ለመገንባት አቅደን በርካታ ተግባራትን እያከናወንን ብለዋል።

እቅዳችንን በጥራትና በፍጥነትን እውን ለማድረግ ለሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን Cold-Formed Steel (CFS) የግንባታ ቴክኖሎጂን መጠቀም አንድ አማራጭ አድርገን ዛሬ ስራ አስጀምረናልም ነው ያሉት።

ቴክኖሎጂው በሌላው ዓለም የተለመደና ቤቶችንም ሆነ ህንፃዎችን በፋብሪካ ውስጥ የሚገጣጠሙ ብረቶችን በመጠቀም ወለልን፣ ግድግዳና ጣሪያን ጨምሮ ሁሉንም ክፍል በፍጥነትና በጥራት ማምረት የሚያስችል አሰራር መሆኑን አመላክተዋል።

የቴክኖሎጂው ፋብሪካ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ መተከሉን ገልጸው÷ በፈጠራና ፍጥነት መርህ ግንባታን ከሳይት ወደ ፋብሪካ በመቀየር የግንባታ ፍጥነትን በማሳደግ፣ ወጪን በመቀነስና ጥራትን በማሻሻል አንጻር ተመራጭ መሆኑንም ጠቁመዋል።

አስተዳደራችን እንደወትሮው የነዋሪውን ጥያቄ ለመመለስ እና ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥ በጠንካራ የፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ዲስፕሊን እና በ24/7 የስራ መርሐ ግብር ፕሮጀክቱ በጥራትና በፍጥነት ተጠናቅቆ ለታለመለት አላማ እንዲውል ያደርጋል ሲሉም ገልጸዋል።

ይህን ከከተማችን አልፎ ለሀገር ጠቃሚ የሆነ ቴክኖሎጂን ወደ ሀገር ይዘው የመጡትን የሌጋሲ ሆም ድርጅት ባለቤት ያሬድ አፈወርቅን (ኢ/ር) በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም አመሰግናለሁ ብለዋል።

@etconp
❤8👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ህዳር 24 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ህዳር 24 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ህዳር 23 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🔥2
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ህዳር 23 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏2❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ህዳር 23 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🥰2❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ህዳር 23 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1🔥1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ህዳር 23 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2