Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
549 files
3.87K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉በሀገራችን የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሙያዎች ተቀባይነት የሚቀንሱ ተግባራት።

💫ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆኑኝ ሁለት ምክንያቶች ናቸው።

የመጀመሪያ ቦሌ ላይ "በ3.5ሚሊየን ብር ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ" የምትል  'ይህ ዕድል የተመቻቸው ቀድመው ለመጡ አስር ገዢዎች ብቻ " በሚል መልዕክት የታጀበች ማስታወቂያ አይቼ በስልካቸው ደውዬ ሳጣራ ጉዳዩ ሌላ ማስታወቂያው ሌላ ሲሆንብኝ።

ሁለተኛው አንዲት ከሆነ ቦታብቤት ለመግዛት ቅድመ ክፍያ ከፍላ ፕሮጀክቱ አንድ ዓመት ተኩል ቢሆነውም ቁፋሮም ባለጀመሩ አልሚውን ድርጅት ክፍያውን መልስልኝ ስትለው ከከፈለችው 15% ተቀንሶ እንደሚከፈላትና ክፍያውም ከ6ወር በኋላ ሊፈጸም እንደሚችል እንደገለጸላት ነግራኝ በግዢው የተባበረቻት የሽያጭ ባለሙያም ውል ስታስፈርማት ይህንን የገዢዎች ግዴታ እንዳላብራራችላትና ከአልሚው ይልቅ የሽያጭ ወኪሏ እንዳጭበረበረቻት አምርራ ስለገለጸችልኝ እሷን ወደ ህግ ባለሙያ መርቼ እኔ ይህንን ለመጻፍ ዱቅ አልኩ።

ለመሆኑ በሀገራችን የሪል እስቴት ግብይት ውስጥ የሽያጭ ባለሙያዎች እንዳይታመኑ የሚያደርጓቸው የራሳቸው ወይም የግብይት ዓውዱ ጥፋት ምንድን ነው?

፩) እውነተኛ የልሆኑ ማስታወቂያዎችን መጠቀም
ለምሳሌ የቅድመ ክፍያን በመጥቀስ ከ....ጀምሮ በማለት ጥሪ ማቅረብ ( ከ"ከ" ...በሗላ ያለው ነገር ብዙ ጊዜ ማደናገሪያ የሆነ የሰውን ትኩረት ለማግኘት ያለፈ አለመሆኑ ቅሬታን እየፈጠረ አመተማታመንን እያበረታ መጥቷል) ። የአንድ ካሬሜ ዋጋ ብቻ በመጥቀስ፣ የተጣራና ጠቅላላ ስፋት ( Net and Gross Area) ለይቶ አለማሳወቅ።

፪) የቅድመ ክፍያን መጠን እንጂ ጠቅላላ ዋጋውን አለመጥቀሳቸው፣ ያልተረጋገጠና በብዙ መስፈርት ሊፈቀድ የሚችል የቤት መግዣ ብድርን  እንደተመቻቸ ማስታወቅ፣ የሚመቻች እርግጠኛ የሆነ ብድርን አስመልክቶ  የሚገኘውን ብድር መስፈርትና የወለድ ምጣኔ ደንበኛው ሊከፍል የሚጠበቅበትን የተርም ክፍያዎችና ጠቅላላ ብድር ተከፍሎ የሚያልቅበትን ጊዜና ጠቅላላ ክፍያ ማስረዳት አለመቻላቻው።

፫) የግብይት ውልን ለማሳየት ፈቃደኛ አለመሆን ደንበኛው ውል አንብቦ የህግ አማካሪን አማክሮ የሚመጣበት በቂ ጊዜ አለመስጠት።

፬) አሰልቺና መንቻካ የማስያወቂያ ዘዴዎችን መጠቀም። ( ያልተጠና የመደዳ ስልክ መደወልና በመንገድ ላይ አስገዳጅ መረጃ ካልሰጠሁ ባይነት)

፭) አሰልቺና ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ሳቢ ያልሆኑ ፈጠራ ያልታከለባቸው በማስታወቂያ ባለሙያ ያልተቃኘ ይዘት ያላቸው የምስል ወድምጽ ( Vidio) ቀርጾ ማጋራት።

ፎ)  የዘርፉ እውቀትና  አለመኖር ላይ በድፍረትና በአነቃቂ ስልጠና ብቻ ዘርፉን መቀላቀል ። ሙያውን የሚመጥን የተግባቦት ክህሎት አለመኖር።

፯) ደካማ የቴክኖሎጂና ዲጂታልና AI ማርኬቲንግ  ውጤቶችን የመጠክምቀም ክህሎት

፰)የሚሰሩበትን ዋጋ (ኮሚሽን) መጠንና የክፍያ አለቃቀቅ  የስራውን ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ ተደራድረው የስራ ውል ተፈራርመው ወደ ሾል አለመግባት

፰) በቦታና በዓይነት አለመወሰን። ሁሉንም ዓይነት ፕሮዳክት በሁሉም አካባቢ ለያዝ መሞከር።

፱) የሀገራችንን የግብይት ባህል ታሳቢ ያደረገ የሪል እስቴት ግብይት አፈጻጸም ዕቅድ አለመከተል።

፲) የስራ ላይና የስራ አፈጻጸም መመሪያ የስነምግባር መመሪያ አለመኖርን ተከትሎ የሚፈጸሙ ተደጋጋሚ የስነምግባር ጥሰቶችና ወጥ የሆነ የሙያ እድገትና  እውቅና አለመኖር በተቃራኒውም ላጠፋ ተጠያቂነት አለመኖሩ የፈጠረው ችግር።
በጥቂቱ ሊጠቀሱ ይችላሉ።

Via ደሳለኝ ከበደ:-አማካሪ መሀንዲስ፣ ገንቢ እና ሪል ስቴት አሰልጣኝ።

@etconp
❤7🙏3
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ታህሳስ 14 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2❤1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ታህሳስ 14 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🔥1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ታህሳስ 14 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🥰1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ታህሳስ 14 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ታህሳስ 14 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ታህሳስ 14 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🥰2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ታህሳስ 14 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ታህሳስ 14 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ታህሳስ 14 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2🥰1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ታህሳስ 14 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🙏2❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ታህሳስ 14 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🔥1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ታህሳስ 15 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ታህሳስ 15 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ታህሳስ 15 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🥰1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ታህሳስ 15 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2🔥1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ታህሳስ 15 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3👏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ታህሳስ 15 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2👍2🔥1
👉የጠቅላላ ሁኔታ የኮንስትራክሽን (Contractor) ውል (General Conditions of Contract)

💫ይህ ማለት በግንባታ ፕሮጀክት ውስጥ ተቋራጭና ተቀባይ ወገን/ባለቤት (Client/Employer) መካከል የሚፈጠር ውል ሲፈጠር የሚከተሉ መመሪያዎች፣ መብቶች፣ ግዴታዎች እና ሂደቶችን በአጠቃላይ የሚያቀርቡ የመሠረት ደንቦች ናቸው።

🚧እርስ በርሳቸው ግንኙነት እንዴት እንደሚኖር፣ ግዴታዎች እንዴት እንደሚፈፀሙ እና ከግጭት ጋር ሲጋጭ ችግኝ እንዴት እንደሚታደግ በግልጽ ይገልፃል።

⭐️ዋና ዋና ይዘቶቹ:-

⏺በብዙ ጊዜ የGC ውሉ የሚያካትቱት፦

- የኮንስትራክተር እና ኤምፕሎየር ግዴታዎች
- የስራ ወቅት እና ጊዜ ማስፋፊያ (Extension of Time)
- የክፍያ መንገዶች እና የክፍያ መርሀ ግብር
- የለውጥ ስራዎች / Variation /
- የዋስትናዎች እና ጥገና ጊዜ (Defects Liability)
-  የደህንነት እና ጥራት መመሪያዎች
-  የግጭት መፍትሄ ሂደቶች (ቅሬታ፣ አርብትሬሽን ወዘተ)

📜አላማው:-

❇️የፕሮጀክቱን ስራ በሕጋዊ መንገድ እንዲተካ
❇️ከመጥፎ ግጭቶች እንዲጠበቁ
የተጠቃሚዎች መብት እንዲጠበቅ
ስራው በመመሪያ እንዲከናወን

🎲ተለመዱ የGC አቀራረቦች

⏺FIDIC General Conditions
⏺PPA /ለመንግስት ፕሮጀክቶች/
⏺Standard Bidding Documents (SBD)

@etconp
❤9👍5
👉የአቅም ማረጋገጫ (Performance Bond / Guarantee) 

💡 Performance Bond ምንድነው?

✅የኮንትራክተር አቅምን እንዲያረጋግጥ ባንክ ወይም ኢንሹራንስ የሚሰጠው የማረጋገጫ ደብዳቤ ነው።

⏺ኮንትራክተሩ ውልን ካላሳካ — ባንኩ/ኢንሹራንሱ ለ (Employer/Client) ይክፈላል።

🎯 ዋና ዓላማዎቹ

⏺የፕሮጀክቱ ስራ እንዲጠናቀቅ መዳን
ኮንትራክተር ካልፈጸመ የደረሰ ኪሳራ መክፈል የተጠቃሚውን ገንዘብ መጠበቅ
🧾 ብዙ ጊዜ የሚሰጠው መጠን 10% ከውል ዋጋ (Contract Sum) ነው።

🏗️ መተግበሪያ መስኮች

⏺የግንባታ ፕሮጀክቶች
⏺የአገልግሎት ውሎች
⏺የኢንፍራስትራክቸር ስራዎች

🧩 ዋና ዓይነቶች

1️⃣ Conditional Performance Bond

⏺ክፍያ ለመፈጸም ህግ/ማረጋገጫ መስፈርት ይፈለጋል።

2️⃣ Unconditional (On-Demand) Bond

⏺ተቋሚው ሲጠይቅ — ባንኩ ወዲያውኑ ይክፈላል።

🧷 መዝገብ ይዞታው ብዙ ነገር ይይዛል

⏺የፕሮጀክቱ ስም
⏺የኮንትራክተሩ መረጃ
⏺የባንክ/ኢንሹራንስ መረጃ
⏺ዋጋ እና መጠን
⏺የመግባቢያ እና የመጨረሻ ቀን
የክፍያ አቅጣጫ

🛡️ ለማን ጥቅም ነው?

⏺ተቋሚ (Employer) — ኪሳራን ከመጣ ይጠብቃል
⏺ኮንትራክተር — እርግጠኝነት ይፈጥራል
⏺ባንክ/ኢንሹራንስ — የፋይናንስ ግልጽነት ይኖራል

📌 ቀላል ምሳሌ

⏺ኮንትራክተር 10 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት አለው እንበል

⏺Performance bond = 1 ሚሊዮን ብር (10%) ኮንትራክተሩ ካልፈጸመ፣ ባንኩ 1 ሚሊዮን ብር ለተቋሚው ይክፈላል።

@etconp
❤9👍1