Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
549 files
3.87K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉የግንባታ ላይ አደጋ❗️

📍ናይሮቢ÷ኬንያ

🚧በዛሬው እለት ናይሮቢ ውስጥ በግንባታ ላይ ያለ ባለ 16 ወለል ህንጻ ተንዷል።

🏷የናዳው ምክንያት እና በሰዎች ላይ የደረሰው አደጋ አልተዘገበም።

💫በአገራችን ይህ አይነት አደጋ ቢያጋጥም የግንባታው ይሁን የንድፉ ችግር ይሄንን ማምጣቱን የሚመረምር ተቋም ሆነ ቡድን ይኖር ይሆን?

@etconp
❤3😢1
👉Job Vacancy

💫ካሳና ልጆቹ Construction PLC

⚡️Dead Line ታህሳስ 26/2018 ዓ.ም

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1👏1
👉Job Vacancy

💫ሀኪኮን Engineering PLC

⚡️Dead Line ታህሳስ 26/2018 ዓ.ም

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👍1👏1
👉Job Vacancy

💫ብሬቭ Consultants PLC

⚡️Dead Line ታህሳስ 26/2018 ዓ.ም

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
👉ክፍት የሥራ ማስታወቂያ

🚧የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ በላይ በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ቅጥር ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3👍1👏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ታህሳስ 23 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🎉1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ታህሳስ 23 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1🔥1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ታህሳስ 23 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👍1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ታህሳስ 24 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ታህሳስ 24 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ታህሳስ 24 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏2
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ታህሳስ 24 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1😢1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ታህሳስ 24 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
#ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን ኮንዶሚኒየም)

‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ 
👉2.4ሚሊዮን 22ካሬ ቅድመ ክፍያ500,000ብር 4ተኛ
👉2.5ሚሊዮን 25ካሬ ቅድመ ክፍያ 600,000ብር 3ተኛ
👉2.7ሚሊዮን 25ካሬ ቅድመ ክፍያ 800,000 ብር 2ተኛ
👉3.2ሚሊዮን 31ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 1ኛ
👉4.5ሚሊዮን 26ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን ግራውንድ

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251924479891
251924479891
WhatsApp https://wa.me/251924479891
Telgram=https://t.me/tizuaz
      
❤1
👉የጨረታ ማስታወቂያ

💫የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም ከ/ማዘ/ቤታ/አገ/ጽ/ቤት፡-

⭐️1. የግንባታው አይነት LANDFILL CONSTRUCTION

🚧በደረጃ GC -4/BC-3 የኮንስትራክሽን ፈቃድ ያለው እና ከዚያ በላይ በሆኑት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

📜ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

1. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ የ2018 የታደሰ ያላቸው፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያላቸው፣ የግብር ከፋይ ቁጥር (TIN No) ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡

2. የአቅራቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና በኦንላይን ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡

3 ወቅታዊ የገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. የጨረታ ማስከበሪያ 500,000.00(አምስት መቶ ሺህ ብር)ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5. በግንባታው ዘርፍ መልካም የሥራ አፈፃፀም ያላቸው፡፡

6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ም/ከ/ፋ/ፕ/ል/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ ብር 1500.00 /አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር / በመከፈል የጨረታ ሰነዱን እንድትገዙ እንገልፃለን፡።

7. ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን ፡፡

8. የጨረታ ሠነድ የሚገባው ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ነው፡፡

9. የጨረታ ሳጥን የሚታሸገው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሲሆን የሚከፈተው 4፡30 ሰዓት በከተማው በፋ/ፕ/ል/መምሪያ ይሆናል፣ ዕለቱ ቅዳሜ /እሁድ/ወይም በዓል ከሆነ በቀጣይ ቀን ይሆናል፡፡

10. ተጫራቾች የጨረታ ዶከመንት ı(አንድ) ቴከኒካል ኦርጅናልና 2(ሁለት) ቴከኒካል ኮፒና 1(አንድ) ፋይናንሻል ኦርጅናልና 2(ሁለት) ፋይናንሻል ኮፒ እንዲሁም CPO እያንዳንዱ በተለያዩ ፖስታ ታሽጎ በአናት ፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

11. ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

12. በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡

13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልከ ቁጥር፡ -0468 81 2389/ 046881 4353/ 046881 4619 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላንና ልማት መምሪያ

@etconp
❤7
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቅያ

🚧ራይኮን ኮንስትራክሽን

💫ቢሮ መሐንዲስ

💫ፕሮጀክት ማናጀር

⚡️ማመልከቻ ቀን የሚያበቃታህሳስ 26


https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤5
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቅያ

🚧ሄብሮን ኮንስትራክሽን

💫ቢሮ መሐንዲስ
💫ኮንስትራክሽን መሐንዲስ
💫ፕሮጀክት ማናጀር
💫ሳይት መሐንዲስ
💫ዃንቲቲ ሰርቨየር
💫ሰርቨየር

⚡️ማመልከቻ ቀን የሚያበቃታህሳስ 26


https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤9👍3👏2
👉Vacancy Announcement

⭐️Architect (Project-Based / Contract)

💫We are seeking a qualified and experienced Architect for a project-based, contract position.

🏷Minimum Requirements:Bachelor’s Degree in Architecture or related field.

⏺Minimum of 4 years proven professional experience.
⏺Demonstrated experience in landscape design and riverside / waterfront development projects.
⏺Strong understanding of site planning, grading, drainage, and integration of built structures with natural environments.
⏺Ability to work effectively on a contract-based, project-oriented engagement.
⏺Proficiency in relevant design and documentation software (AutoCAD, SketchUp, Revit, or equivalent).

📜Key Responsibilities:

-Prepare architectural and landscape design concepts aligned with project requirements.
-Develop detailed drawings, layouts, and design documentation.
-Coordinate with engineers, planners, and project stakeholders.
-Participate in site visits and provide technical support during project execution.
-Ensure designs comply with applicable standards, regulations, and environmental considerations.

🔰Contract Type:

-Project-based
-Contractual engagement

📩How to Apply: Interested applicants should submit their CV, portfolio, and relevant project experience demonstrating landscape and riverside works to @Michael_shiferaw2771 under subject: Architect Vacancy

@etconp
❤5
👉የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በጥር ወር ይጀምራል

በአፍሪካ ትልቁ የሆነው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በጥር ወር እንደሚጀመር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አስታውቋል።

ከአዲስ አበባ በስተደቡብ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ አቡሴራ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በ10 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚገነባው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ 3 ሺህ 975 ሔክታር መሬት ላይ የሚያርፍ ነው።

የአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ በሁለት ምዕራፎች ተከፍሎ የሚካሄድ ሲሆን፤ የመጀመሪያው ምዕራፍ ሲጠናቀቅ 60 ሚሊዮን መንገደኞችን የማስተናገድ አቅም ይኖረዋል።

ሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ ሲጠናቀቅ አውሮፕላን ማረፊያው በዓመት 110 ሚሊዮን መንገደኞችን ማስተናገድ ያስችላል።

የአውሮፕላን ማረፊያው ሁለት ዘመናዊ ተርሚናሎች፣ ሁለት የአውሮፕላን መንደርደሪያዎች፣ የአውሮፕላን ጥገና ማዕከል፣ የካርጎ ማስተናገጃ ማዕከል፣ የበረራ መቆጣጠሪያ፣ የመንገደኞች ማስተናገጃዎች፣ ዘመናዊ ሆቴሎች እና መዝናኛዎች እንዲሁም የንግድ ማዕከላት ይኖሩታል።

አውሮፕላን ማረፊያው ግንባታው ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ በዓለም ዙሪያ ካሉ ጥቂት እጅግ ዘመናዊ አውሮፕላን ማረፊያዎች አንዱ እንደሚሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገልጿል።

ለአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ ከሚያስፈልገው 10 ቢሊዮን ዶላር ውስጥ 20 በመቶ የሚሆነው በአየር መንገዱ የሚሸፈን ሲሆን፤ 80 በመቶ የሚሆነው ደግሞ በአፍሪካ ልማት ባንክ እና በሌሎች ባንኮች ፋይናንስ የሚደረግ ነው።

የአፍሪካ ልማት ባንክ የ500 ሚሊዮን ዶላር ብድር ለመስጠት እና ቀሪውን ከአበዳሪ ተቋማት ለማፈላለግ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ስምምነት መፈረሙ ይታወሳል።

በአፍሪካ ትልቁ የሆነው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በፈጣን ባቡር እና በመኪና መንገድ እንዲገናኝ ተደርጎ የሚሠራ ሲሆን፤ የመጀመሪያው ምዕራፍ ግንባታ በ4 ዓመታት ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።

አውሮፕላን ማረፊያው በኢትዮጵያ በኩል ለሚያልፉ ዓለም አቀፍ መንገደኞችም ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት መስጠት እንደሚያስችል ተገልጿል። በአፍሪካ ግዙፉን የአውሮፕላን ማረፊያ ለመገንባት የአውሮፕላን ማረፊያው ዲዛይን በመጠናቀቁ በጥር ወር መጀመሪያ ግንባታው በይፋ ይጀመራል ተብሏል።

አካባቢን የማይበክል ቴክኖሎጂ እና የፀሐይ ኃይል እንዲጠቀም፣ ዘላቂነት ያለው የቆሻሻ አወጋገድ እና የውኃ አጠቃቀም ሥርዓት እንዲኖረው ተደርጎ በዘመናዊ መልኩ የሚገነባው አውሮፕላን ማረፊያው በአካባቢ ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት እንደማያስከትል ተነግሮለታል።

ከአውሮፕላን ማረፊያው ወደ ቦሌ የሚገነባው ፈጣን መንገድ እና ዘመናዊ የባቡር መስመር የከተማ እና የገጠር ትሥሥርን በማጠናከር የአካባቢው ማኅበረሰብ ከከተማ ጋር ያለውን ግንኙት ለማሳደግ እንደሚያግዝ ይጠበቃል።

አየር መንገዱ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን ለመገንባት ከይዞታቸው ለሚነሱ አርሶ አደሮች 350 ሚሊዮን ዶላር ወጪ በማድረግ እጅግ ዘመናዊ ቪላ ቤቶች፣ ንግድን ጨምሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን የሚሰጡ ሕንፃዎች፣ የአግሮ-ፕሮሰሲንግ እና የመስኖ ማዕከላትን ገንብቶ ለመስጠት እየሠራ እንደሚገኝም ተገልጿል።

በኢትዮጵያ ታሪክ በከፍተኛ ወጪ የሚገነባው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ የአፍሪካውያንን ትሥሥር በማጠናከር የአፍሪካ ኅብረት "የተዋሀደች እና የተሳሰረች አፍሪካን እውን ማድረግ" በሚል የያዘው ራዕይ እንዲሳካ ትልቅ አቅም ይሆናል።

Via EBC

@etconp
❤27
👉የንግድ ባንክ አካውንታችሁን ከፋይዳ መታወቂያችሁ ጋር ለማስተሳሰር የግድ ቅርንጫፍ ሄዳችሁ መሰለፍ አይተበቅባችሁም።

💫የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ መሠረት፤ ሁሉም ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶች ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::

🏷በዚህ መሠረት ባንካችን ደንበኞች ወደቅርንጫፍ ቀርበው የሒሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ከሚያጣምሩበት አሠራር በተጨማሪ ባሉበት አገልግሎቱን የሚያገኙበትን አማራጭ አመቻችቷል።

🚧በመሆኑም ከታች በተቀመጠው የአሠራር ቅደም ተከተል መሠረት  የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) በማስገባት  የባንክ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያጣምሩ::

1.  ይህን ማስፈንጠሪያ 👉 https://cbefayda.cbe.com.et/ በመጫን/ በማስገባት ገፁን ይክፈቱ፣
2.  የሂሳብ ቁጥርዎን አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣
3.  ሒሳብ ሲከፍቱ ያስመዘገቡትን የስልክ ቁጥር በሚጠቀሙበት የተንቀሳቃሽ ስልክ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify OTP” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣
4.  “Log with OTP” የሚለውን ይጫኑ፤
5.  የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣
6.  በድጋሚ በተንቀሳቃሽ ስልክዎ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣
7.   “Allow” የሚለውን ይጫኑ፣
8.  “Accept and Update” የሚለውን ሲጫኑ “Update complete. Pending Approval” የሚል መልእክት ይመጣልዎታል። ጨርሰዋል።

🚧ሲስተሙ ብዙ ጊዜ ያስቸግራል። ስለዚህ በተቻለ መጠን እየደጋገማችሁ traffic በማይበዛበት ሰአት ሞክሩት።

🎲የሌሎች ባንኮች👇

➦አቢሲንያ ባንክ
Bank of Abyssinia | Fayda Connect

➦ወጋገን ባንክ
https://fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization

➦ኦሮምያ ባንክ
https://obfayda.oromiabank.com/

➦አዋሽ ባንክ
https://fayda.awashbank.com

Cooperative bank of oromia

https://my.coopbankoromiasc.com/harmonization

@etconp
❤19