Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.89K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
TNT CONSTRUCTION & TRADING

Full Time Addis Ababa around Ayat Square on the way
to Tafo next to Birhan International Bank, TNT Construction &Trading 2th floor, HRD & Administration Department,
Ethiopia Addis Ababa, Project July 9, 2023 -July 21, 2023

PROJECT MANAGER
JOB REQUIREMENT
Qualification: MSc, B.Sc. Degree in Civil Engineering or Construction Technology Management
Experience: Above 13/14, years in Building, Construction from which at least 10 years on the
specified position
Experience in Construction Companies is mandatory
Qty:2
Place of Work: Project Addis Ababa

Project Manager
JOB REQUIREMENT
Qualification: MSc, B.Sc. Degree in Civil Engineering or Construction Technology Management
Experience: Above 13/14, years in Building Construction from which at least 10 years on the
specified position
Experience in Construction Companies is mandatory
Place of Work: Project Addis Ababa

Project Junior Office Engineer
JOB REQUIREMENT
Qualification: B.Sc. Degree in Civil Engineering or Construction Technology Management
Experience: 2 Yrs & above; in Building Construction on the specified position
Experience in Construction Companies is mandatory
Qty: 3
Place of Work: Addis Ababa

Sanitary Foreman
JOB REQUIREMENT
Qualification: TVET College Diploma in Building Technology
Experience: 6 years & above
Experience in Construction Companies is mandatory
Place of Work: Project out of Addis Ababa

Project Junior Site Engineer
JOB REQUIREMENT
Qualification: MSc, B.Sc. Degree in Civil Engineering or Construction Technology Management
Experience: 2 Yrs & above; in Building Construction on the specified position
Experience in Construction Companies is mandatory
Qty: 3
Place of Work: Addis Ababa

Project Manager
JOB REQUIREMENT
Qualification: MSc, B.Sc. Degree in Civil Engineering or Construction Technology Management
Experience: Above 13/14, years in Building Construction from which at least 10 years on the
specified position
Experience in Construction Companies is mandatory
Place of Work: Project Addis Ababa

Project Junior Office Engineer
JOB REQUIREMENT
Qualification: B.Sc. Degree in Civil Engineering or Construction Technology Management
Experience: 2 Yrs & above; in Building Construction on the specified position
Experience in Construction Companies is mandatory
Qty: 3
Place of Work: Addis Ababa

HOW TO APPLY
N.B :-It is mandatory for every applicant to attach his/her summarized work experience
Interested qualified applicants are advised to apply in person by attaching their non-returnable application and CV with all credentials in 10(Ten) Working days from the date of this announcement; (On Saturdays,
our office is open before noon only).
Address: Addis Ababa around Ayat Square on the way
to Tafo next to Birhan International Bank, TNT Construction & Trading 2 floor, HRD & Administration Department.
0118619669
Email:
tnthrm@gmail.com P.O. Box 190038
❤2👍2
Afro Ethiopia Integrated
Development


Contract N.A, Addis Ababa, Ethiopia
July 9, 2023 - July 15, 2023

CONSTRUCTION EXPERT
JOB SUMMERY
Major Responsibilities
Provision of technical support on construction issues of the
project, planning, monitoring, and Reporting
JOB REQUIREMENT
Qualification : Bachelor’s degree in construction
Engineering
Work experience: 4 years & above

HOW TO APPLY
Application address: Abdissa.b@aeid.org.et
Application process:
If you are interested in the above positions and fulfill
the requirements, please, send your letter of application, CV, and educational as well as work
experience documents to the above respective email
addresses in the table above in the coming five consecutive working days from the date this vacancy is announced on the reporter newsletter.
Notice: – Only shortlisted candidates will be communicated.
AEID has Zero tolerance for the abuse and exploitation of vulnerable people.
Female professionals are motivated to apply.
The project period will be one and half year (From July 1 2023-December 31 2024)
🙏2
👉በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2016 በጀት ዓመት ከ “ከምፕተን - የእኛ ትምህርት ቤት በኢትዮጵያ 11” ጀርመን ከተደረገ ድጋፍ በምስራቅ ጎጃም ዞን ሰዴ ወረዳ ሠረቀ ብርሃን ቀበሌ የእጨጌ ገሊላ-ከምፕተን የመመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዙር የመማሪያ ክፍሎች፣ የአስተዳደርና ቤተ መጽሐፍት ህንፃ እና መጸዳጃ ቤቶች (G+0 Building) በደረጃ GC Grade 5 or BC Grade 4 and above/ እና በላይ/ ባላቸው ተቋራጮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ማለትም፡-

1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የቲን ምዝገባ ያላቸዉ፣ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

2. ለግንባታ ስራ የሚስፈልገዉን የሰዉ ሃይል፤ ማቴሪያል እና ማሽነሪዎችን ሙሉ በሙሉ በራሱ አቅርቦ መስራት የሚችል፣ በደረጃ GC Grade 5 or BC Grade 4 and above /እና በላይ/ ያላቸው እና ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 90,075,00(ዘጠና ሺህ ሰባ አምስት ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ስም አሰርቶ ማቅረብ የሚችሉ፣

3. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የስራ ተቋራጭ የጨረታ ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት በስራ ሰዓት ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁጥር 10 ወይም አዲስ አበባ 4 ኪሎ ከቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ሮሚና ካፌ ላይ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 7 ከሚገኘው ቢሯችን የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

4. የጨረታውን ፋይናንሻል ኦሪጅናል እና ኮፒ ፣ ቴክኒካል ኦሪጅናል እና ኮፒ ፣ የጨረታ ማስከበሪያ እንዲሁም አስፈላጊ ሰነዶችን ለየብቻ አስተማማኝ በሆነ ማጣበቂያ በታሸገ ፖስታ በማድረግ በእያንዳንዱ ፖስታ ላይ የአሰሪ መስሪያ ቤቱንና የተቋራጩን ሙሉ ስምና አድራሻ በመፃፍ ማህተም በማድረግ በተጠቃለለ አንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለበት፡፡

5. ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነዱን በአግባቡ በመሙላት እና በማሸግ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁጥር 10 ድረስ በመቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት በኋላ በ22 ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 3:59 ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ሲኖርባቸው፤ ጨረታው በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4:30 ላይ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁርጥ 10 ዉስጥ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች በጨረታው ላይ መገኘት ካልቻሉ መስፈርቱን እስካሟሉ ድረስ በጨረታው ላይ ያልተገኙ ተጫራቾች ፖስታ ጨምሮ በእለቱ ይከፈታል።

6. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ በተገለፀለት ከ7 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ በግንባር ቀርቦ አሸናፊ የሆነበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ በ5 ቀናት ውሰጥ ዉል መያዝ ይኖርበታል፡፡

የበለጠ መረጃ ለማግኘት ስልክ ቁጥር፡- +25158-77-6691/ +25158-178-0037 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ።

❖ የግንባታ ቦታው በደብረ ማርቆስ - ጮቄ - ከርነዋሪ - ሞጣ መስመር ላይ የሚገኝ ሲሆን ከደብረ ማርቆስ 65 ኪሜ ከሞጣ ደግሞ 35 ኪሜ አካባቢ ላይ ነው፡፡

❖ ጨረታ መክፈቻ ቀኑ የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

❖ ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

ምንጭ፡ አዲስ ዘመን ሐሙስ ሐምሌ 6 2015 ዓ.ም

@etconp
👍1🙏1
2023-07-07 10_01_04.pdf
1.5 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሰኔ 29
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-07 10_02_30.pdf
1.3 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሰኔ 29
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-07 10_09_11.pdf
1.4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሰኔ 28
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-07 10_12_15.pdf
1.1 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ሰኔ 28
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-07 10_14_33.pdf
1.1 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ሰኔ 28
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-07 10_16_48.pdf
1.4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ሰኔ 28
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-10 11_06_55.pdf
1.4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሀምሌ 3
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-10 11_08_59.pdf
1.1 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሀምሌ 3
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-10 14_34_25.pdf
6.4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ሀምሌ 1
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-10 14_37_22.pdf
1.3 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሀምሌ 1
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
🙏2👍1
🌟NEW VACANCY
❤2
❤1
Addis Ababa Institute of Technology (AAIT)

Full Time 5Killo, Addis Ababa, Ethiopia
July 9, 2023 - July 21, 2023

ASSOCIATE PROFESSOR AND
ABOVE
JOB REQUIREMENT
Minimum Qualification: PhD
Specialization: Structural Engineering specialized in
Earthquake Engineering
Experience Having basic engineering skill Teaching courses in the area of specialization Two years’ Experience in advising and evaluating graduate student’s research works.
Experience in coordinating researches and studies.
Place of work:  Addis Ababa.

Professor
JOB REQUIREMENT
Minimum Qualification: PhD
Specialization: Construction Engineering Materials and
Management Experience
Having basic engineering skill
Teaching courses in the area of specialization Two years’ Experience in advising and evaluating graduate student’s research works.
Experience in coordinating researches and studies.
Place of work:  Addis Ababa.

HOW TO APPLY
SCHOOL OF CIVIL AND ENVIRONMENTAL ENGINEERING
(Application at office # 243__)
Interested and qualified applicants are invited to apply
within 07 working days after one day of the notice announced on the reporter newspaper at the schools of Mechanical and Industrial Engineering and School of Civil and Environmental Engineering offices in Addis Ababa Institute of Technology (Former Faculty of Technology at 5Killo).
1. Applicants should attach their applications and Curriculum Vitae with original and copies of their degrees, original and copies of their transcripts and at least one recommendation letter and Motivation letter.
2. Application date: from July 10 up to January 20, 2023G.C from Monday –Friday on working hours (Morning 2:30-6:00; Afternoon 7:30-11:00 Local Ethiopian Time)
3. Applications only received at the schools.
4. Female candidates are highly encouraged to apply.
5. Only short listed applicants will be contacted.
👍4
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa‍❤️)
ETCONp 2015 4th Quarter Cost.pdf
23.4 MB
🏷በ2015 ዓ.ም አራተኛ ሩብ ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ የግንባታ ሥራዎች ይፋዊ ቀጥተኛ ዋጋ ተመን (4th Quarter Construction Works of Direct Cost)

🔑በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል።

💫በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል።

🚧Share በማረግ አጋሩልን🙏

@etconp
🙏5👍1
👉የስራ ማስታወቂያ

🧱ልምድ ያለው አናፂ እንፈልጋለን

📍የስራ ቦታ: ፊቼ

📌ደመወዝ በስምምነት

☎️ለበለጠ መረጃ በ 0921321561 መደወል ይቻላል

🏷ቤታድስ ኮንስትራክሽን

@etconp
🙏2
የህንጻ ጥገና የማማከር ስራ የጨረታ ማስታወቂያ

IFB NO. CARE/NCB/0003/20015

1. ሴንቸሪ አዲስ ሪል እስቴት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በወረዳ 01 በሜጋ ህንጻ ፊት ለፊት የሚገኝ B+G+6 የህንጻ ጥገና ስራ ለመስራት አማካሪዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ፡፡
2. ለዚህም ፍላጎት ያላቸው ከደረጃ 3 በላይ ያሉ የህንጻ አማካሪዎች ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣የብቃት ማረጋገጫ ፣ የቫት ሰርተፍኬት እና የአቅራቢዎች ዝርዝር ምዝገባ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ ፡፡
3. ተጫራቾች ሙሉ የጨረታ ዶክመንት ጉርድ ሾላ በሚገኘው የሴንቸሪ አዲስ ሪል እስቴት ቢሮ 7ኛ ፎቅ ከሚገኘው ከግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ ፡፡
4. የጨረታ ማቅረቢያው ቀን በ18/11/2015 አ.ም እስከ ቀኑ 4፡00 ሰአት ድረስ ይሆናል ፡፡
5. ተጫራቾች በባንክ የተረጋገጠ የብር 20,000.00 (ሀያ ሺህ ) ሲፒኦ (CPO)የጨረታ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡
6. ጨረታው በ 18/11/20154 አ.ም ከ ረፋዱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
7. ሴንቸሪ አዲስ ሪል እስቴት ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
8. ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገ በሚከተለው አድራሻ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እናሳውቃልን ፡፡

አድራሻ ፡-ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል ህንጻ 7ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር ፡- +251911253166 / +251912661987

ሴንቸሪ አዲስ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

@etconp
👍2❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa‍❤️)
👉የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከቱርኩ ያፒ መርከዚ ጋር በብሪታኒያ የግልግል ፍርድ ቤት የካሳ ክፍያ ሙግት ላይ መኾኑን ሪፖርተር አስነብቧል።

🚧ያፒ መርከዚ በግልግል ፍርድ ቤቱ ክስ የመሠረተው፣ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወቅት ኮንትራት በወሰድኩት የአዋሽ- ወልድያ-ሃራ ገበያ የባቡር ሐዲድ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ ለደረሰብኝ ጉዳትና ኪሳራ ባቡር ኮርፖሬሽን ግማሽ ቢሊዮን ዶላር ካሳ ይክፈለኝ በማለት መኾኑን ዘገባው ጠቅሷል።

🚧የኢትዮጵያ ባቡር ኮርፖሬሽን፣ ዓለማቀፍ ፍርድ ቤት በውዝግቡ ላይ ውሳኔ ቢሰጥ አገሪቱ ለከፍተኛ ወጪ እንደምትዳረግ ጠቅሶ፣ ውዝግቡን በድርድር ለመፍታት ጥረት እያደረገ መኾኑን መናገሩን ዘገባው ገልጧል።

🌟ተቋራጩ የባቡር ሐዲዱን በ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ዶላር ለመገንባት ነበር ከሰባት ዓመታት በፊት የተስማማው።

🚧መንግስት አዳዲስ መዝናኛ ከሚገነባ 99% ተጠናቆ የነበረና ጫፍ የደረሰ ፕሮጀክትን መጨረስ ይሻል ነበር።

🚧እኔ ካልጀመርኩት አይመለከተኝም ከማለት በማይተናነስ መልኩ ዝም ሲባል ያሳዝናል ስለአዋሽ ኮምቦልቻ ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ያኔ እየተመላለሱ ሲዘግቡ የነበሩ ብዙ የግልና የመንግስት ሚዲያዎች ዛሬ የት ገባ፣ከምን ደረሰ ብለው እንኳን መጠየቅ ተስኗቸዋል ገዳዩ ያስተዛዝባል።

@etconp
👍1