👉ባለፉት 6 ወራት በማዕከልና በክፍለከተማ ደረጃ 274 የግንባታ ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቅ ተችሏል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የበጀት ዓመቱን የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ከአጠቃላይ ሰራተኛው ጋር ገምግሟል፡፡
በዚሁ መድረክ ላይ ቢሮው ባለፉት 6 ወራት ካስቀመጣቸው ግቦች አንፃር አፈፃፀሙ ምን ይመስላል የሚለውን ጥያቄ የሚመልስ ሪፖርት ቀርቦ ተገምግሟል፡፡
በዚህም መሰረት የቢሮው ዋነኛ ተልዕኮ ከሆነው ማሕበራዊ አገልግሎት መስጫ ተቋማትን ገንብቶ ለአገልግሎት ከማዋል አንፃር ባለፉት 6 ወራት በማዕከልና በክፍለከተማ ደረጃ 150 የግንባታ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ መታቀዱና 274 መከናወኑ የተመላከተ ሲሆን በዚህም ለ23,298 ዜጎች ቋሚ እና ጊዜያዊ የስራ ዕድል ከመፈጠሩም ባሻገር ከ17 ቢሊየን ብር በላይ የስራ ትስስር እንደተፈጠረ ሪፖርቱ ያስረዳል፡፡
የኢንዱስትሪውን ዓቅም ከመገንባት አንፃር በ13 ርዕሶች ላይ ያተኮረና 1,816 ስራ ተቋራጮች ፣ አማካሪ ድርጅቶች እና የመዋቅሩ ባለሙያዎች የተሳተፉበት የዓቅም ግንባታ ስልጠና እንደተሰጠም በዚሁ ሪፖርት ተጠቅሷል።
ተያይዞም በ254 ፕሮጀክቶች ላይ የክዋኔና ፋይናንሺያል ኦዲት መከናወኑም እንዲሁ ተመላክቶ ለ6,603 የዋጋ ተከላ ጥያቄዎች ምላሽ መሰጠቱንም ሪፖርቱ ያተተ ሲሆን 12,232 የግንባታ ግብዓት አይተሞችም ጥራታቸው በላቦራቶሪ ተፈትሾ እንደተረጋገጠም ተጠቁሟል።
ከዲዛይን ዝግጅት አንፃር በማዕከልና ክፍለከተማ ደረጃ ለ155 ፕሮጀከቶች የአዋጭነት ጥናት እንደተደረገና ለ196 ፕሮጀክቶች ዲዛይን እንደተዘጋጀ እንዲሁም 468 ስራ ተቋራጮች እና አማካሪዎች ግዢ እንደተፈፀመ በሪፖርቱ ተጠቅሷል።
የቢሮው ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሀብተማርያም በዚሁ መድረክ ላይ መልዕክት ያስተላለፉና የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫ ያስቀመጡ ሲሆን ያለፉት 6 ወራት እንደ ተቋም በርካታ ተግባራት የተከናወነበትና የሚታይ ውጤት የታየበት የጊዜ ማዕቀፍ እንደነበር አንስተው በተለይ ወደተቋሙ የመጡ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ለአገልግሎት ለማዋል እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ፤ በወንዝ ዳርቻ ልማት ላይ የተከናወኑ ሰፊ ስራዎች ፤ የፓርኪንግ እና ፕላዛ ግንባታዎች እንዲሁም በይፋ ተመርቀው አገልግሎት መስጠት የጀመሩ የጤና ፤ የአስተዳደር እና የፖሊስ ፕሮጀክቶችን በአብነት አንስተዋል፡፡
በቀጣይም የፈፃሚውን ዓቅም በማጎልበት የአፈፃፀም ልዩነት ማጥበብ ፤ ተግባራትን ዲጂታላይዝ ማድረግ ፤ የአገልግሎት አሰጣጡን ማላቅ እንዲሁም ሌብነትና ብልሹ አሰራር ላይ የተያዘውን አቋም አጠናክሮ ማስቀጠል ዙሪያ ቢሮው ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ ጠቁመዋል፡፡
ኃላፊዋ በመጨረሻም ከፊታችን የሚመጡትን እንደ ኮፕ 32 ያሉ ዓለም-ዓቀፍና አሕጉር ዓቀፍ ተልዕኮዎች የሚመጥኑ ስራዎችን በስፋትና በጥራት ለማከናወን የሚያስችለንን ግለሰባዊና ተቋማዊ ዝግጁነት ከአሁኑ ልናዳብር ይገባል ሲሉ አሳስበዋል፡፡
አዲስአበባ ዲዛይን እና ግንባታ
@etconp

❤5👏2👍1
👉JOB VACANCY
⭐️Junior Laboratory Technician
⏺century addis construction plc
📍Addis Ababa
💫Bachelor's Degree or TVET Level IV in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience.
🏷Duties and Responsibilities
- Assist with preparing solutions, chemicals, reagents, and equipment for experiments and tests.
- Collect, label, process, and maintain samples such as soil, plants, animals, or blood.
- Conduct simple routine tests, record data, and track results accurately.
- Support demonstrations, practical classes, and on-site data collection
⏺Quanitity Required: 1
⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
⏺Maximum Years Of Experience: #2_years
⚡️Deadline: January 19, 2026
📩How To Apply: Submit your non-returnable application and CV along with supporting documents in person to the office located at Bole on Atlas Road Above 2000 Habesha Restaurant or Near Aya or Mado Hotel at Century Executive Tower 17th Floor office Human Resources Development and Management Department or Via Email info@centuryaddiscon.com.et
📞For further information contact Tel: +251116393451

❤4👍2
👉JOB VACANCY
🚧Quality Assurance Engineer at Century Addis Construction PLC
⏺Employment: Full-Time | Permanent
📍Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
⚡️Deadline: January, 21/2026
📜Educational Qualification:
⏺MSC/B.Sc. in Civil Engineering or related fields and directly related to concrete batching.
🔰Work Experience and require Skills:
⏺6/8 years relevant experience
⏺Required Number: 1
⏺Terms of Employment: Permanent
⏺Base salary: Based on the company's salary Scale and very attractive
📩How to apply
⏹Interested and qualified applicants who meet the above requirements are invited to submit their copies of testimonials with an update CV and work Experience within 7 working days in person
or by Email: info@centuryaddiscon.com.et
📍Address: Bole on Atlas Road Above 2000 Habesha Restaurant or Near Aya or Mado Hotel at Century Executive Tower 17th Floor, Human Resources Development and Management Department Office
📞For More information: Any question please contact us at 0116393451

❤10
በቀን 52 ሺህ ሜትር ኪዩብ ፍሳሽ የሚያጣራ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ተጀመረ።
የአዲስ አበባ ውሃና ፍስሽ ባለስልጣን የምስራቅ ተፋሰስ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ አካል የሆነው እና በቀን 52ሺህ ሜትር ኪዩብ ፍሳሽ የማጣራት አቅም ያለው የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ፕሮጀክት ግንባታ አስጀምሯል፡፡
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 የሚገነባው ይህ ማጣሪያ ጣቢያ በዓለም ባንክ የብድር አገልግሎት የሚገነባ ሲሆን በፈረንጆቹ ግንቦት 2027ዓ.ም ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የማጣሪያ ጣቢያው ኮንትራክተር የቻይናው ሲጂሲ ኦሲ ሲሆን ኒኮላስ ኦዴ እና ኤም ኤስ ደግሞ አማካሪ ድርጅቶች ናቸው ፡፡
ይህ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ሲጠናቀቅ የየካ ፤ የቦሌና የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎችን የፍሳሽ በመስመር ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡
Via AAWSA

❤9
240527_0708
My Recording
ባለፈው ሳምንት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ለመጀመርያ ጊዜ የቤቶች ፓሊሲ ተቀርፆ ፀድቋል፡፡
እንደ ሀገር ራሱን የቻለ የቤቶች ፓሊሲ ለመጀመርያ ጊዜ የፀደቀ ፓሊሲ ነው፡፡
ይህን ፓሊሲ በተመለከተ ዛሬ ጥር 5 ቀን 2018 ዓ.ም የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የሰጡትን ማብራሪያ ያዳምጡ፡፡

👍2❤1
@etconp 2018 2nd Q Construction Works (Only Direct Cost).pdf
22.7 MB
🏷በ2018 ዓ.ም ሁለተኛ ሩብ ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ የግንባታ ሥራዎች ይፋዊ ቀጥተኛ ዋጋ ተመን (2nd Quarter Construction Works of Direct Cost)
🔑በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል።
💫በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል።
🏷YouTube👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
🌟ዋናው ቻናላችን👇
https://t.me/ETCONp

❤4👏2
👉JOB VACANCY
💫Senior Office Engineer - Abay Banc sc
📜Job Requirement
🔰Required Education and Experience: BSc degree in Civil Engineering/Construction Technology and Management/related field with minimum of 7 years’ total experience in supervision and Contract Administration works out of which (3) years of senior level experience as Office Engineer, Contract Administration Engineer/Project Coordinator/related assignments.
⏺Experience with Design build Projects is preferred.
❇️Salary: per the Bank’s Scale.
📍Place of Work:Addis Ababa Head Office
⚡️Dead Line:-Jan 16
📩How to Apply
⏺Interested and qualified applicants fulfilling the above criteria can apply in person at ABAY Bank; Head Office Human Capital Administration Department, 8th Floor-Zequala Complex, located around Bambis in front of NOC Gas Station.
🔰Only short listed candidates will be communicated.

❤4
👉በድጋሜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ
💫በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሰመራ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተገለጹ ክፍት የስራ መደቦች ላይ የውጭ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
⏺ስለሆነም የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ከታች በተገለጸው መመዝገቢያ አድራሻ በኦን ላይን/On-line/ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡
⭐️የሥራ መደቡ መጠሪያ፦ከፍተኛ የሲቪል መሃንዲስ
⏺ደረጃ፦13
⏺ደመወዝ፦35,052
⏺ብዛት፦01
⏺ተፈላጊ የትምህርት አይነት፦ ማስተርስ/ድግሪ በሲቪል ምህንድስና፣ ተዛማጅ
⏺የትምህርት ደረጃ፦ማስተርስ/ድግሪ
⏺የሥራ ልምድ፦2 ዓመት ወይም 3 ዓመት
⏺የቅጥር ሁኔታ፦ቋሚ
📍የሥራ ቦታ፦ሰመራ
⭐️የሥራ መደቡ መጠሪያ፦የውኃ ቧንቧ ቴክኒሽያን III
⏺ደረጃ፦12
⏺ደመወዝ፦30,480
⏺ብዛት፦01
⏺ተፈላጊ የትምህርት አይነት፦ በመካኒክ፣ ኤሌትሪክ፣ ፕላምቢንግ/ጀኔራል መካኒክስ/ተዛማጅ
የትምህርት
⏺ደረጃ፦12+3/10+4/10+5
⏺የሥራ ልምድ፦3/6/8 ዓመት
⏺የቅጥር ሁኔታ፦ቋሚ
📍የሥራ ቦታ፦ሰመራ
❇️የምዝገባ ሁኔታ፡ በኦን ላይን/On-line/ሲሆን ለምታመለክቱበት የሥራ መደብ የሚያስፈልጉ የትምህርትና ፤ሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf/ በመቀየር በአንድ ፋይል ይያያዝ፡፡
📩የመመዝገቢያ 👇
https://forms.gle/bk7FbWtJxCZpt1tx5
⚡️የምዝገባ ቀን ፡ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ፡፡
⏺አመልካቾች ዲፕሎማ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ሰርተፊኬት ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡
🏷በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሰመራ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ቅ/ጽ/ቤት

❤3
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።