🏗️ሳምንታዊ የዓለም አቀፍ ኮንስትራክሽን እና መሰረተ ልማት ዜና 🌐
1. 🚂 የአፍሪካ ግዙፉ የባቡር መስመር ፕሮጀክት (Lobito Corridor)
በዛምቢያ እና በአንጎላ መካከል የሚገነባውና 517 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የሎቢቶ ባቡር መስመር ግንባታ አዲስ ምዕራፍ ያዘ። ፕሮጀክቱ የማዕድን ምርቶችን ወደ አትላንቲክ ውቅያኖስ ወደብ ለማጓጓዝ የሚወስደውን ጊዜ ከ16 ቀን ወደ 7 ቀን ዝቅ የሚያደርግ ሲሆን የጣሊያን እና የካናዳ ኮንስትራክሽን ኩባንያዎች የኮንትራት ውል አሸንፈዋል።
2. 📊 የዓለም አቀፍ
የኮንስትራክሽን ወጪ ግሽበት
በቅርቡ የወጣው የJLL የ2026 የዓለም አቀፍ ኮንስትራክሽን ወጪ ሪፖርት እንደሚያሳየው፣ የቁሳቁስ እና የባለሙያ የሰራተኛ እጥረት በመኖሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ የግንባታ ወጪዎች በየዓመቱ ከ3% እስከ 6% ያህል እድገት እያሳዩ ነው። በተለይም በኤሌክትሪክ እና በHVAC ባለሙያዎች እጥረት ምክንያት የምህንድስና ወጪዎች አድገዋል።
3. 🏗️ የኮንስትራክሽን ፍላጎት በ70% ያድጋል ተባለ
የዓለም አቀፍ የሲሚንቶ እና ኮንክሪት ማህበር (GCCA) ይፋ ባደረገው መረጃ፣ እስከ 2050 እ.ኤ.አ. በዓለም አቀፍ ደረጃ የመሰረተ ልማት፣ የቤት እና የአየር ንብረት መቋቋሚያ ግንባታዎች ፍላጎት በ70% ይጨምራል። ይህም አነስተኛ ካርቦን የሚያመነጩ አረንጓዴ የኮንስትራክሽን ግብአቶችን (Green Cement) አቅርቦት ማሳደግ ግዴታ እንዲሆን አድርጎታል።
💡 የሳምንቱ የኮንስትራክሽን ጥቆማ (Tip of the Week):
"በዘመናዊ ፕሮጀክቶች ውስጥ የቅድመ-ግንባታ (Modular/Prefabricated Construction) ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም በሳይት ላይ የሚባክን ጊዜንና ቁሳቁስ እስከ 25% ይቀርፋል።"
─────────────
💡 ተመሳሳይ የኢንጂነሪንግ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችን Follow ያድርጉ👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61592085774934
@etconp

Facebook
Ethio Construction Engineering - ETCONp | Addis Ababa
Ethio Construction Engineering - ETCONp, Addis Ababa. 715 followers · 49 talking about this. World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and...

❤4👏2
📘CONSTRUCTION MATERIALS TESTING MANUAL
🏗️የግንባታ ጥሬ ዕቃዎችን የጥራት ምርመራ (Material Testing) በተግባር መማር ይፈልጋሉ?
🌟ይህ ሙሉ የሙያ መመሪያ የሲሚንቶ፣ አግሪጌት፣ ኮንክሪት፣ ጡብ፣ ብሎክ፣ ብረት፣ አፈር፣ ፓይል እና የውሃ መከላከያ ቁሳቁሶችን የምርመራ ዘዴዎች ይዟል።
✅ ለCivil እና Material Engineers
✅ ለLaboratory Technicians
✅ ለQA/QC Engineers
✅ ለSite Engineers
✅ ለ COTEM እና Civil Engineering Students
🎯 የሙያ እውቀትዎን ያሳድጉ፤ የግንባታ ጥራትን ያረጋግጡ!
📥ይህ ምርጥ መመርያ መፅሃፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ae709e5de7bd_etconp

❤4
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
👉Ms Project ምዕራፍ 1 እንሆ👇 https://youtu.be/L9LbDCKKYSQ?si=kkqoccALdL3WEVYS
YouTube
MS Project Tutorial in Amharic 🇪🇹 | Chapter 2: Project Setup, Working Time & Gantt Chart
🏗️ MICROSOFT PROJECT COMPLETE COURSE IN AMHARIC – CHAPTER 2
Welcome to Chapter 2 of our complete Microsoft Project (MS Project) training series!
In this lesson, you will learn how to set up a new project, configure working days and hours, and understand…

የአድዋ ድልድይ መልሶ ግንባታ ሥራ ተጀመረ
ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ለትራፊክ እንቅስቃሴ ዝግ ተደርጎ የቆየው የአድዋ ድልድይ መልሶ ግንባታ ተጀምሯል።
ድልድዩ ለረጅም ዓመታት አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ሲሆን፤ በድልድዩ ግርጌ ላይ በተከሰተ ጉዳት ሳቢያ፣ በሰው እና ንብረት ላይ አደጋ እንዳያስከትል፤ መንገዱ ከነሐሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለትራፊክ እንቅስቃሴ ዝግ ተደርጎ መቆየቱ ይታወሳል።
ቀደም ሲል የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ባስታወቀው መሠረት፤ አስፈላጊው ጥናትና የዲዛይን ዝግጅት ሥራ ተጠናቆ፣ አሁን ላይ የድልድዩ መልሶ ግንባታ ሥራ ተጀምሯል።
አሁን ላይ በዋናው ድልድይና በእግረኞች የብረት ድልድይ በሁለቱም ጎኖች የቁፋሮ ሥራ በመካሄድ ላይ ሲሆን፣ ለግንባታ ሥራው አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሪክ መስመር ማዛወር ሥራም እየተከናወነ ይገኛል።
24 ሜትር ርዝመት ያለው የዚህ ድልድይ ግንባታ ኤም.ሲ.ጂ በተባለ የሥራ ተቋራጭ የሚካሄድ ሲሆን፣ የማማከርና ቁጥጥር ሥራውን ደግሞ ኢንሲራድ ሲቪል ሲስተም ኢንጂነሪንግ ያከናውናል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመደበው ወጪ የሚገነባውን የአድዋ ድለድይ መልሶ ግንባታ ለማጠናቀቅ 5 ወር የጊዜ ገደብ ተቀምጦለታል።
Via አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን

❤6👍2
👉ከስራ ፍለጋ ወደ ራስዎ ንግድ ባለቤትነት 🚀
🌟ምርጥ ቢዝነስ ፕላን Sample አዘጋጅተንላቹዋል
📘 የሚያገኟቸው 3 የቢዝነስ ፕላን ናሙናዎች፦
1️⃣ HCB (Hollow Concrete Block) ማምረቻ
2️⃣ የሲሚንቶ ጡብ (Cement-Based Brick) ማምረቻ
3️⃣ የሲሚንቶ ንጣፍ (Cement Tile) ማምረቻ
🎯 ይህ ዲጂታል ፓኬጅ ለማን ይጠቅማል?
✅ አዲስ ለተመረቁ የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪዎች
✅ ለኮንስትራክሽን ባለሙያዎች
✅ የራሳቸውን ንግድ መጀመር ለሚፈልጉ ሥራ ፈጣሪዎች
✅ ለኢንቨስተሮችና ለንግድ አስተዳደር ፍላጎት ላላቸው
🔥እነዚህ የቢዝነስ ፕላን ናሙናዎች Editable በመሆናቸው እንደፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ እንዲሁም Market Study፣ Financial Analysis፣ Plant Capacity እና Technology የመሳሰሉ ዋና ዋና ይዘቶችን ያካትታሉ።
💫እነዚህ ፋይሎች ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርድዋቸው👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ae9a3e225e11_etconp

🙏4❤1
💧 TYPES OF WATER TANKS IN CIVIL ENGINEERING
Water tanks are structures used to store water for domestic, commercial, industrial and agricultural purposes.
1. Common Types
1. Overhead Concrete Tank
2. Underground Tank
3. Plastic Tank
4. Fiberglass Tank
5. Steel Tank
6. Stainless Steel Tank
7. Galvanized Iron Tank
8. Aluminium Tank
9. Panel Tank
10. Rectangular Tank
11. Circular Tank
12. Intze Tank
13. Elevated Steel Tank
14. Pressure Tank
15. Sump Tank
16. Rooftop Tank
17. Portable Tank
18. Collapsible Tank
19. Conical-Bottom Tank
20. Dosing Tank
21. Hot Water Tank
22. Fire Water Tank
23. Rainwater Harvesting Tank
24. Septic Tank
2. Design Considerations
- Storage capacity.
- Material selection.
- Structural strength.
- Foundation design.
- Waterproofing and drainage.
- Hygiene and maintenance.
📌 Note: Design must follow applicable standards and site conditions.
@ETCONpWORK

👍6❤2🥰1
🏗️ 5 PROFESSIONAL ETHICS EVERY CONSTRUCTION PROFESSIONAL SHOULD FOLLOW
Construction decisions can affect public safety, project quality, budgets, and the environment.
Professional ethics help guide responsible decisions.
🔹 1. Protect Safety
Follow safety requirements and report serious hazards.
🔹 2. Be Honest
Provide accurate technical information, reports, and progress records.
🔹 3. Respect Standards
Follow approved drawings, applicable codes, and project specifications.
🔹 4. Manage Conflicts of Interest
Disclose relevant conflicts and follow the organization's policies.
🔹 5. Protect Confidential Information
Do not disclose restricted client, employer, or project information without authorization.
🔹 Practical Example
If you discover that completed work differs from the approved structural design, do not conceal the discrepancy. Record it and follow the appropriate reporting and review procedures.
📌 Professional integrity helps protect workers, clients, the public, and the reputation of the construction industry.

👍2🥰1
🌟ምርጥ ቢዝነስ ፕላን Sample አዘጋጅተንላቹዋል
📘 የሚያገኟቸው 3 የቢዝነስ ፕላን ናሙናዎች፦
1️⃣ HCB (Hollow Concrete Block) ማምረቻ
2️⃣ የሲሚንቶ ጡብ (Cement-Based Brick) ማምረቻ
3️⃣ የሲሚንቶ ንጣፍ (Cement Tile) ማምረቻ
🎯 ይህ ዲጂታል ፓኬጅ ለማን ይጠቅማል?
✅ አዲስ ለተመረቁ የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪዎች
✅ ለኮንስትራክሽን ባለሙያዎች
✅ የራሳቸውን ንግድ መጀመር ለሚፈልጉ ሥራ ፈጣሪዎች
✅ ለኢንቨስተሮችና ለንግድ አስተዳደር ፍላጎት ላላቸው
🔥እነዚህ የቢዝነስ ፕላን ናሙናዎች Editable በመሆናቸው እንደፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ እንዲሁም Market Study፣ Financial Analysis፣ Plant Capacity እና Technology የመሳሰሉ ዋና ዋና ይዘቶችን ያካትታሉ።
💫እነዚህ ፋይሎች ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርድዋቸው👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ae9a3e225e11_etconp
📘 የሚያገኟቸው 3 የቢዝነስ ፕላን ናሙናዎች፦
1️⃣ HCB (Hollow Concrete Block) ማምረቻ
2️⃣ የሲሚንቶ ጡብ (Cement-Based Brick) ማምረቻ
3️⃣ የሲሚንቶ ንጣፍ (Cement Tile) ማምረቻ
🎯 ይህ ዲጂታል ፓኬጅ ለማን ይጠቅማል?
✅ አዲስ ለተመረቁ የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪዎች
✅ ለኮንስትራክሽን ባለሙያዎች
✅ የራሳቸውን ንግድ መጀመር ለሚፈልጉ ሥራ ፈጣሪዎች
✅ ለኢንቨስተሮችና ለንግድ አስተዳደር ፍላጎት ላላቸው
🔥እነዚህ የቢዝነስ ፕላን ናሙናዎች Editable በመሆናቸው እንደፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ እንዲሁም Market Study፣ Financial Analysis፣ Plant Capacity እና Technology የመሳሰሉ ዋና ዋና ይዘቶችን ያካትታሉ።
💫እነዚህ ፋይሎች ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርድዋቸው👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ae9a3e225e11_etconp
❤2👌1
🏗️ FOOT OVERBRIDGE (FOB)
A Foot Overbridge (FOB) is an elevated structure that allows pedestrians to safely cross busy roads and railway lines.
1. Main Components
1. Foundations – Support the structure.
2. Columns/Piers – Transfer loads.
3. Girders – Support the deck.
4. Deck – Walking platform.
5. Stairs & Landings – Provide access.
6. Trusses – Ensure stability.
7. Handrails & Roof – Provide safety and protection.
2. Typical Dimensions
- Span: 12–30 m.
- Width: 3–4 m.
- Clearance: 5.5 m.
- Handrail height: 1.1 m.
- Stair tread: 250–300 mm.
- Stair riser: 150–170 mm.
3. Design Considerations
- Structural loads and stability.
- Wind and earthquake forces.
- Drainage and waterproofing.
- Safety, lighting and accessibility.
4. Construction Sequence
1. Site survey and soil testing.
2. Foundation construction.
3. Column and pier construction.
4. Girder and deck installation.
5. Staircase and roofing
6. Finishing and inspection
5. Design Codes
IRC:5, IRC:6, IRC:103, IS 456, IS 800 and IS 875

👍3🥰1
📘CONSTRUCTION MATERIALS TESTING MANUAL
🏗️የግንባታ ጥሬ ዕቃዎችን የጥራት ምርመራ (Material Testing) በተግባር መማር ይፈልጋሉ?
🌟ይህ ሙሉ የሙያ መመሪያ የሲሚንቶ፣ አግሪጌት፣ ኮንክሪት፣ ጡብ፣ ብሎክ፣ ብረት፣ አፈር፣ ፓይል እና የውሃ መከላከያ ቁሳቁሶችን የምርመራ ዘዴዎች ይዟል።
✅ ለCivil እና Material Engineers
✅ ለLaboratory Technicians
✅ ለQA/QC Engineers
✅ ለSite Engineers
✅ ለ COTEM እና Civil Engineering Students
🎯 የሙያ እውቀትዎን ያሳድጉ፤ የግንባታ ጥራትን ያረጋግጡ!
📥ይህ ምርጥ መመርያ መፅሃፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ae709e5de7bd_etconp
🏗️የግንባታ ጥሬ ዕቃዎችን የጥራት ምርመራ (Material Testing) በተግባር መማር ይፈልጋሉ?
🌟ይህ ሙሉ የሙያ መመሪያ የሲሚንቶ፣ አግሪጌት፣ ኮንክሪት፣ ጡብ፣ ብሎክ፣ ብረት፣ አፈር፣ ፓይል እና የውሃ መከላከያ ቁሳቁሶችን የምርመራ ዘዴዎች ይዟል።
✅ ለCivil እና Material Engineers
✅ ለLaboratory Technicians
✅ ለQA/QC Engineers
✅ ለSite Engineers
✅ ለ COTEM እና Civil Engineering Students
🎯 የሙያ እውቀትዎን ያሳድጉ፤ የግንባታ ጥራትን ያረጋግጡ!
📥ይህ ምርጥ መመርያ መፅሃፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ae709e5de7bd_etconp
🥰1
📄 YOUR CV SHOULD BUILD TRUST — NOT CREATE FALSE EXPECTATIONS
Your CV is a professional summary of your qualifications, experience, skills, and achievements.
Misrepresenting information may damage your credibility and lead to serious employment consequences.
🔹 Never Invent or Exaggerate
❌ Qualifications or degrees.
❌ Work experience.
❌ Professional licenses.
❌ Certifications.
❌ Software skills.
❌ Project responsibilities.
🔹 What Should You Do Instead?
✅ Present academic projects honestly.
✅ Describe internships accurately.
✅ Highlight relevant training.
✅ Explain the responsibilities you actually performed.
✅ State your software proficiency truthfully.
✅ Include measurable achievements when you can support them.
📌 Example
Instead of claiming to be an expert in Revit when you are a beginner, describe the tasks you can genuinely perform, such as creating basic building models and preparing views.
💡 Employers value accurate information because it helps them make informed decisions about candidates.
🏗️ ፕሮፌሽናል CV እና Cover Letter📄
💼 ስራ እየፈለጉ ነው? የሚያስደንቅ CV ይዘው ለቀጣሪዎች ይቅረቡ!
🔥 30 የተለያዩ ፕሮፌሽናል CV እና Cover Letter ቴምፕሌቶች በአንድ ጥቅል!
✅ ለCivil Engineers፣ Site Engineers፣ Architects፣ Quantity Surveyors፣ Safety Officers እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች
✅ ERA፣ AACRA፣ UN፣ AU እና ሌሎች ተቋማት የCV ፎርማቶች
✅ በMicrosoft Word ሙሉ በሙሉ የሚስተካከሉ
✅ ለአዲስ ተመራቂዎችና ልምድ ላላቸው ባለሙያዎች
🎯 ጊዜዎን ይቆጥቡ፤ CVዎን በፕሮፌሽናል መንገድ ለማዘጋጀት ከታች ባለው ሊንክ ፋይሉ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ad07d3c7ba5f_etconp

👏3
👉ምርጥ እና አስደናቂ ሲስተም
🌟የግንባታ ፕሮጀክትዎን BOQ፣ ወጪ፣ የሥራ አፈጻጸም፣ ክፍያ፣ Cash Flow እና Profit/Loss በአንድ ፕሮፌሽናል Excel System በቀላሉ ለማስተዳደር የሚያግዝ ሲስተም ካስፈለግዎ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aaf8ac262672_etconp

🥰1👌1
🏗️🔥 ሲቪል ኢንጂነር ነዎት? Excelን በሙያዎ ውስጥ በብቃት ይጠቀሙ!
📘 EXCEL FOR CIVIL ENGINEERS 🇪🇹
የግንባታ ስራዎችን በቀላሉ፣ በፍጥነትና በሙያዊ መንገድ ለማከናወን ይማሩ!
✅ Quantity Takeoff & BOQ
✅ Cost Estimation & Unit Rate Analysis
✅ Reinforcement & BBS
✅ Roadwork & Earthwork Calculations
✅ Project Management & Cost Control
✅ ተግባራዊ Excel Templates እና Formulas ያካተተ
🚀 ጊዜዎን ይቆጥቡ፣የሙያ ክህሎትዎን ያሳድጉ፣በExcel የተሻለ የስራ ውጤት ያስመዝግቡ!
📩ፋይሉ እና ሲስተሙን ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6addfbff6cc54_etconp

❤3🥰1