Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉የስራው መጠሪያ: የሴራሚክ ንጣፍ ባለሙያ

🚧የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ኮንትራት

👷‍♀የስራው ዘርፍ: #ግንበኛ_እና_የጉልበት_ሥራ

📍የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

☄የልምድ ደረጃ: ከፍተኛ

✨የአመልካቾች ጾታ: ወንድ

✨ደሞዝ/ክፍያ: የአንድ ጊዜ

⚡️የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: 3/4/2024

🖱የስራው ዝርዝር

▶️ለረጅም አመት ሴራሚክ በማንጠፍ ልምድ ያለዉ የሴራሚክ ንጣፍ ባለሙያ እንፈልጋለን።

⏺ባለሙያው ከዚህ ቀደም የ ሰራቸውን በጥሩ ሁኔታ የተጠናቀቁ ስራዎቹን ማሳየት የሚችል መሆን ይጠበቅበታል።

⏺ባለሙያው በአሁን ጊዜ በእጁ ላይ ምንም አይነት ስራ ያልተቀበለ እና ከነገ ሐሙስ 12 / 07 / 16 ጀምሮ ስራውን መጀመር የሚችል ቢሆን ይመረጣል እንዲሁም የስራ እና የስምምነት ቅድሚያ ይኖረዋል።

⏺የስራው ቦታ ፈረንሳይ 41 እየሱስ ቤተክ አካባቢ ሲሆን የስራዉ ስፋት ሙሉ G + 2 ቤት ማንጠፍ ይሆናል።

🚧ክፍያ በካሬ ሆኖ በስምምነት ይሆናል።

🫵ከላይ የተጠቀሱት ን ቅድመ ሁኔታዎች አሟላለሁ የሚል ባለሙያ በ ስልክ ቁጥር +251909564469 በመደወል ማነጋገር ይችላል ።

__

@ETCONpWORK
🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1👏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ ሄራልድ መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1👏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ሪፖርተር መጋቢት 11 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ሪፖርተር መጋቢት 11 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1🙏1
👉ማስታወቂያ

🫵ለሁሉም ክፍለከተሞች ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት

📍የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

@etconp
👍2🙏1
የስራው መጠሪያ: Architect

የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ

የስራው ዘርፍ: #አርክቴክቸር_እና_የከተማ_ፕላን

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

የልምድ ደረጃ: ከፍተኛ

የተፈላጊ ሰው ብዛት: 2

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: 28/3/2024

የስራው ዝርዝር:
We are seeking two talented and experienced Architects to join our firm!

Responsibilities:
Collaborate with the design team to develop innovative and functional architectural solutions.
Coordinate with engineers and other staffs.
Manage project timelines.

Qualifications:
4 years of experience in a consultancy firm.
Excellent communication, collaboration, and problem-solving skills.
Proficient in relevant design software.

To Apply:
Please submit your CV and portfolio to [@Yosayda19]

Note: We encourage  female candidates.

______

@ETCONPWORK
👍4
👉NEW VACANCY

🌟ስቪል ኢንጅነር እና አርክቴክት

📌የ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ኮርፖሬሽን

@ETCONpWORK
👍7🙏4
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ ሄራልድ መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1🙏1
👉በ ግንባታ ኢንዱስትሪ ውስጥ የተለመዱ ግድፈቶች ምን ምን ናቸው?

🌟1. ደካማ የፕሮጀክት እቅድ፡- የግንባታ ፕሮጀክትን ያለ ግልጽ እቅድ መጀመር ለወጪ መጨናነቅ፣ መጓተት እና አጠቃላይ የፕሮጀክት ውድቀትን ያስከትላል።

🌟2. ትክክለኛውን ቡድን አለመቅጠር፡- ልምድ የሌላቸውን ወይም ብቁ ያልሆኑ ኮንትራክተሮችን፣ አርክቴክቶችን ወይም መሐንዲሶችን መምረጥ ደካማ ስራ፣ መጓተት እና ወጪ መጨመር ሊያስከትል ይችላል።

🌟3. የግንባታ ደንቦችን እና ደንቦችን ችላ ማለት፡ የግንባታ ደንቦችን እና ደንቦችን አለማክበር ቅጣትን, መዘግየትን እና የደህንነት አደጋዎችን ሊያስከትል ይችላል.

🌟4. የተግባቦት እጥረት፡- በኮንትራክተሮች፣ በንዑስ ተቋራጮች እና በሌሎች የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት መካከል ያለው ደካማ ግንኙነት ወደ አለመግባባት፣ መጓተት እና ስህተት ሊመራ ይችላል።

🌟5. በቂ ያልሆነ የበጀት አጠቃቀም፡- የቁሳቁስ፣የጉልበት እና ሌሎች ወጪዎችን ዋጋ ማቃለል የፋይናንስ ችግር እና የፕሮጀክት መዘግየትን ያስከትላል።

🌟6. የቦታ ሁኔታዎችን ችላ ማለት፡- እንደ የአፈር ሁኔታ፣ የውሃ ፍሳሽ እና የአካባቢ ሁኔታዎችን ግምት ውስጥ ማስገባት አለመቻል ወደ መዋቅራዊ ጉዳዮች እና ውድ ጥገናዎች ያስከትላል።

🌟7. ደካማ የጥራት ቁጥጥር፡- የግንባታውን ሂደትና አሠራር በቅርበት አለመከታተል ጉድለቶችን፣እንደገና መሥራት እና መጓተትን ያስከትላል።

🌟8. ተገቢ ያልሆነ የጊዜ ሰሌዳ ማውጣት፡- የፕሮጀክት መርሐ ግብር ትክክለኛ አለመሆን ወደ መዘግየት፣ የዋጋ መብዛት እና የሕግ ጉዳዮችን ያስከትላል።

🌟9. በቂ ያልሆነ የአደጋ አያያዝ፡- ከአየር ሁኔታ ጋር የተያያዙ መዘግየቶች ወይም የአቅርቦት ሰንሰለት መስተጓጎልን የመሳሰሉ ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን መለየትና መቅረፍ አለመቻል የፕሮጀክት ውድቀትን ያስከትላል።

🌟10. ደካማ የፕሮጀክት አስተዳደር፡ ውጤታማ ያልሆነ የፕሮጀክት አስተዳደር አለመግባባት፣ ግጭት፣ መዘግየት እና አጠቃላይ የፕሮጀክት ቅልጥፍናን ያስከትላል።

@etconp
👍10🙏2
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ለማዘመንና ከልማዳዊ የአሠራር ዘይቤ ለመውጣት የካይዘን ፍልስፍናን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

ከመላው ሀገሪቱ ለተውጣጡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች ህብረት አመራሮች ስለካይዘን ፍልስፍናና ጽንሰ ሀሳብ፣ መርሆዎች፣ አተገባበር፣ ፋይዳውንና በሌሎች ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ የጋራ ርአይ ይዞ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የታለመ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና በአዳማ ከተማ እየተሰጠ ይገኛል፡፡

የስልጠናውን መድረክ በይፋ የከፈቱት የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማት መሪ ሼል አስፈጻሚ፣ አቶ አብዱ ጀማል እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች ህብረት አመራሮች  እንደሀገር በኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ዘመኑ የሚጠይቀውን ቴክኖሎጂና ሳይንሳዊ አሰራርን ተከትሎ የውጭ ሀገር ተቋራጮችን ተክቶ ለመሥራት ተወዳዳሪና መልካም የሥራ ባህልን ለማዳበር የሥልጠናው ፋይዳ የጎላ ነው ብለዋል፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች ህብረት ፕሬዝዳንት  ወዩማ ገሜሳ (ኢንጂነር) ሚኒስቴር መ/ቤቱ ለህብረቱ አመራሮች ለተከታታይ ጊዜያት የሚሠጣቸው ስልጠናዎች ከፍተኛ አቅም እንደፈጠረላቸው ገልጸው በቀጣይ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ተግዳሮቶች ለማዘመን ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እንሠራለን ብለዋል፡፡

ከኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት የመጡት አቶ ወንድወሰን ይጥና እና ወ/ሮ ሰላማዊት ጌታቸው ስለካይዘን ታሪካዊ አመጣጥ፣አስፈላጊነት፣ መሠረታዊ የካይዘን ቴክኒኮች፣ የተግበራ ሂደቶች፣ የካይዘን ባህሪያት፣ ስለምርት ብክነት፣ የለውጥ ተግዳሮቶችን አስመልክተው ሰፊ ማብራሪያ ለሠልጣኞች ሰጥተዋል፡፡

ስልጠናው ለተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን፣ በአዳማ ከተማ ካይዘን በተተገበረባቸው መስኮች በርካታ የልምድ ልውውጥ እንደሚደረግ በመርሃ-ግብሩ ተመላክቷል፡፡

@etconp
❤3👍2🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 15 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏1