Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ሜልኮን የተባለ የግል ድርጅት እያስገነባ ባለዉ ህንፃ ሰራተኞች አርማታ እየሞሉ ተደርምሶ ሁለት ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰባቸው

ትላት በደረሱ ሁለት የእሳት አደጋዎችም የአንድ ትምህርት ቤት ስድስት ክፍሎች እና አንድ ፕላስቲክ ጫማ ፋብሪካ ተቃጥለዋል፡፡

በአዲስ አበባ ትላንት መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 5:55 ሰዓት ቦሌ ክፍለ -ከተማ ወረዳ 3 ቲኬ ህንፃ አካባቢ ሜልኮን የተባለ የግል ድርጅት እያስገነባ ባለዉ ህንፃ ሰራተኞች አርማታ እየሞሉ በነበረበት ሰዓት አንዱ ወለል ተደርምሶ ከተደረመሰዉ ወለል ስር የነበሩ ሁለት ሠራተኞች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ የእሳት እና ድንገተኛ አደጋ ኮሚሽን አስታውቋል።

የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬድዮ እና ቴሌቪዥን እንደተናሩት ከተደረመሰዉ ወለል ስር የነበሩትን ሁለቱን ሰዎች የኮሚሽኑ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ፈጥነዉ በመድረስ ህይወታቸዉን መታደግ ችለዋል።

ጉዳት የደረሰባቸዉን ሰዎች በኮሚሽኑ  አምቡላንስ ወደጤና ተቋም ተወሰደዉ ህክምና እየተደረገላቸዉ ይገኛል። በአዲስ አበባ መሰል የስራ አደጋዎችን ለመከላከል አሰሪዎችና የዘርፉ ባለሞያዎች የአደጋ ደህንነት መስፈርትን ጠብቀዉ እንዲሰሩ ኮሚሽኑ አሳስባል በሌላ በኩልም ትላንት በአዲስ አበባ ሁለት የእሳት አደጋዎች ደርሰዋል፡፡

@etconp
😭3👍2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 17  ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 17  ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 17  ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 17  ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍2🙏2❤1
👉ስራ ቀጣሪዎች ካላቹ በ @ETCONpBOT ላኩልን በነፃ እናጋራለን!

@etconp
🙏2
🫵Hello!

🚧I want to labour subcontract the following works👇

HCB
Plastering
Edge works
Screed works
Scaffolding

🌟someone who can do these jobs by providing skilled and efficient labour Contact me

+251940122212

@ETCONPWORK
❤3👍1
☄የ ጨረታ ማስታወቂያ

@etconp
🙏1
#ADVERTISNMENT

ታምራት ጄ ቦልት

0904040477
0911016833

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነዉ

ይዘዙን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን
❤3
👉በአዲስ አበባ የሚከናወነው 'የልማት ኮሪዶር' የሚነካቸውን ወይም የሚያካትታቸውን ስፍራዎች በተመለከተ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰውኛል

🌟ይህንን በተመለከተ በመንግስት የተዘጋጀ አንድ ባለ 318 ገፅ ዝርዝር የማስተር ፕላን ዶክመንትን ዛሬ የተመለከትኩ ሲሆን ይህ በምስል 1 ላይ የምትመለከቱት ፕሮጀክቱ የሚያካትታቸውን ቦታዎች ነው።

- በዚህም መሰረት ከፒያሳ ጀምሮ ወደ ብሄራዊ፣ ሜክሲኮ አደባባይ፣ ሳርቤት፣ ጎተራ አድርጎ ወሎ ሰፈር ይደርሳል።

- ፕሮጀክቱ አምስት ክፍለ ከተሞችን (አራዳ፣ ልደታ፣ ቂርቆስ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ እና ቦሌ) የሚያካትት ሲሆን በአጠቃላይ 10.4 ኪ/ሜ ርዝመት ይኖረዋል፣ የፕሮጀክቱ ቦታ ስፋትም 460 ሄክታር ይደርሳል።

- ፕሮጀክቱን ለመፈፀም ተሞክሮዎች ከኩሪቲባ (ብራዚል)፣ ከቦጎታ (ኮሎምቢያ) እና ከካናሪ ዋርፍ (እንግሊዝ) ተወስደዋል።

- በፕሮጀክቱ መስመር ላይ ታሪካዊ ህንፃዎች ተብለው የተቀመጡት የአ/አ ከተማ አስተዳደር ፅ/ቤት ህንፃ፣ የድሮው ፖስታ ቤት፣ ባንኮ ዲሮማ፣ ሴጣን ቤት ቲያትር፣ እንደ ሊሴ ገ/ማርያም ያሉ ትምህርት ቤቶች፣ ፖስታ ቤት፣ ኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ እና ክቡ የንግድ ባንክ ህንፃዎች ናቸው። እነዚህ በፕሮጀክቱ ሊነኩ የማይችሉ እንደሆነ ያሳያል።

- በመጨረሻም፣ 'የዲፕሎማቶች ሰፈር' የሚባል ፕሮጀክት የታሰበ ሲሆን ዲፕሎማቶች ብቻ የሚኖሩባቸው ኤምባሲዎች፣ ቆንስላዎች እና ተያያዥ አገልግሎት መስጫዎች ይገነባሉ (ምስል 2 ይመልከቱ)

Via Elias Meseret

@etconp
👍3👏2❤1
🫵እራሳችሁ መሞከር የምትችሉት የአውሮፓ ነፃ የስኮላርሺፕ የትምህርት እድሎች 2024

🌟1. Swedish Institute Scholarship for Global Professionals 2025 (Fully Funded)

https://lnkd.in/d-ghTsNG

🌟2. Romanian Government Scholarship 2025 (Fully Funded)

https://buff.ly/3NUDqrg

🌟3. French Government Eiffel Excellence Scholarship 2024 (Fully Funded)

https://buff.ly/3CAXAAS

🌟4. Hungary Government Stipendium Hungaricum Scholarships 2024 (Fully Funded)

https://buff.ly/3EKnYtX

🌟5. Uppsala University Scholarships In Sweden 2024 (Funded)

https://buff.ly/3Xg5DeM

🌟6. University of Oulu Scholarship In Finland 2024 (Funded)

https://buff.ly/3QICKWd

🌟7. Ernst Mach Austria Scholarship in Europe (Fully Funded)

https://buff.ly/3Jg3wUl

🌟8. Utrecht University Excellence Scholarship in Netherlands (Fully Funded)

https://buff.ly/3VVJEsu

🌟9. University of Pecs Stipendium Hungaricum Scholarship 2024 (Fully Funded)

https://buff.ly/3TzsvHb

🌟10. University of Pavia Scholarship in Italy 2024 (Fully Funded)

https://buff.ly/3Nr194A

@etconp
🙏9👍4❤1
የስራው መጠሪያ: ሚክሰር ትራክ ሹፌር

የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ

የስራው ዘርፍ: #ሲቪል_ምህንድስና_እና_ኮንስትራክሽን

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

የልምድ ደረጃ: ከፍተኛ

የተፈላጊ ሰው ብዛት: 4

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: April 15th, 2024

የስራው ዝርዝር:
- 4 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያላቸውን ሹፌሮችን መቅጠር እንፈልጋለን
- አመልካቾች ደረቅ 2 የመንጃ ፍቃድ ሊኖራቸው ይገባል
- አምልካች ለስራው ከተመረጠ ዋስ ማቅረብ ይኖርበታል
- አመልካቾች ከታች ባለው ቁጥር ደውላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ

📞ስልክ ቁጥር: 0992969628

JDAW consulting Architects and Engineers

__

@ETCONpWORK
👍5🙏3
👉የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እውነታዎች

🚧የዋናው ግድብ ከፍታ 145 ሜትር ሲሆን፤ ርዝመቱ 1 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር ነው

🚧የዋናው ግድብ ውፍረት የግድቡ ግርጌ ላይ 130 ሜትር ሲሆን፤ የግድቡ ጫፍ ወይም የላይኛው ክፍል ደግሞ 11 ሜትር ነው

🚧ግድቡ የሚይዘው የውኃ መጠን 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር

🚧ግድቡ የሚሸፍነው የቦታ ስፋት ደግሞ 1 ሺህ 680 ስኩዌር ኪሎ ሜትር 

⚡️የግድቡ የኃይል ማመንጫ ዩኒቶች 16 ናቸው

⚡️እያንዳንዱ ዩኒት የሚያመነጨው የኃይል መጠን ከ375 እስከ 400 ሜጋዋት ነው

⚡️6ሺህ 450 ሜጋዋት ኃይል ማምረት ይችላል

🌟ከሀገር ውስጥ ፍጆታ ባለፈ 2ሺህ ሜጋዋት ያህሉን ለጎረቤት ሀገራት መሸጥ ይቻላል

🌟በዓመት እስከ 580 ሚሊዮን ዶላር ማግኘት ይቻላል

🌟የግድቡ ውኃ የሚተኛበት መሬት ርዝመት 246 ኪሎ ሜትር ነው

Via ኢዜአ

@etconp
🙏4👍3❤2